Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30844
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Maxim: In A Relationship, The Party That Doesn't Want The Relationship Controls That Relationship

Post by Horus » 22 Jul 2021, 00:56

በኢትዮጵያዊያንና በትግሬዎች መሃል ግንኙነት ወይም ወዳጅነት አለ ከተባለ ኢትዮጵያዊያን ለዚህ ዝምድና ግድ የላቸውም፣ አይፈልጉትም፣ አይጠቅማቸውም፤ ስለሆነም ይህን ድራማ የኢቆጣጠሩት ኢትዮጵያዊያን ናቸው ።

የትግሬ ባንዳ በጦርነት አስገድዶ ሊወደድ ይመኛል ፤ አይሆንም። በኢትዮጵያ ሕግና ስርዐት ስር መግባትና ማደር ያለበት የትግሬ ጠ/ግዛት ነው። ይህ እንዲህ በስሙ የሚጠራው ሰው ጠፋሳ ምነው!

ለመሆኑ የትግሬ ጥያቄ ምንድን ነው? ምን ልሁን ምን አድርጉልኝ? ምን ድርጉኝ ነው የሚለው?

እንስቲ መልስ ያላችሁ ጀባ በሉን :lol: :lol: :idea:





Post Reply