Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Zmeselo
Senior Member+
Posts: 33606
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

"TDF"? REALLY?????

Post by Zmeselo » 20 Jul 2021, 18:02

:oops: :oops: :oops: :oops: :oops: :oops:



📷 Dimetros Birku: @dimetros

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 33606
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: "TDF"? REALLY?????

Post by Zmeselo » 20 Jul 2021, 18:15








We condemn the TPLF's unnecessary attack on the afar pastoralist people in Yallo and demand them to withdraw from Afar area, and stop killing the innocent afar pastoralist. TPLF is a coward organization, for using heavy weapons on innocent Afar civilians in Yollo and other towns in Afar Region.
abdulkader ali osman: @OsmanCarmen
Afar Watch: @AfarWatch

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14412
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: "TDF"? REALLY?????

Post by Abe Abraham » 20 Jul 2021, 18:20

ኣጓብዝ ትግራይ ዝተኣለሹ ምስ ተኣለሹ ዝተረፉ ድማ ጃጂዮም ክዳን ደቂ-ኣንስትዮ ምስ ወደዩ በዓል ጌቹ ናብ ልቢ ዘይብሎም መሳኪን ህጻናት ምስላፍ ኣትዮም ። 'ዚ ትግራይ ዝተረግመት ቦታ ምዃና እዩ ዘርእየካ ።




Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14412
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: "TDF"? REALLY?????

Post by Abe Abraham » 20 Jul 2021, 18:20

ኣጓብዝ ትግራይ ዝተኣለሹ ምስ ተኣለሹ ዝተረፉ ድማ ጃጂዮም ክዳን ደቂ-ኣንስትዮ ምስ ወደዩ በዓል ጌቹ ናብ ልቢ ዘይብሎም መሳኪን ህጻናት ምስላፍ ኣትዮም ። 'ዚ ትግራይ ዝተረግመት ቦታ ምዃና እዩ ዘርእየካ ።




Zmeselo
Senior Member+
Posts: 33606
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: "TDF"? REALLY?????

Post by Zmeselo » 20 Jul 2021, 18:39


ሁለቱ የፈንቅል አመራሮች የህውሀት ተቃዋሚ መስለው ግን አዲስ አበባ ቁጭ ብለው የሚሰልሉት ለህውሀት ነው
Abyssinia Ethiopia A.A: @Amhara_Ethiop


______________



TPLF attack destroys aid route, displaces over 30,000 in Afar

By Teshome Borago

https://borkena.com/2021/07/19/tplf-att ... -afar/?amp

July 19, 2021



A massive attack by the Tigrayan People’s Liberation Front (TPLF) in Afar this weekend has displaced tens of thousands of Afars and cut off one of the last remaining humanitarian aid routes to central Tigray. TPLF spokesman Getachew Reda admitted attacking Afar on Monday, after previous denials, as local residents said the Tigrayan militia invaded Zone 4 on Saturday.

The TPLF militia, which is designated as a terrorist organization by parliament, first raided the Yalo district of Zone 4, where it faced local Afar security. A wave of Tigrayan child soldiers were once again witnessed fighting alongside regular TPLF militia, according to the local community who did not expect the attack. The controversy of Tigrayan child soldiers has continued since TPLF chairman Debretsion Gebremichael declared “People’s war” in his November 2020 speech, in which he specified it as
a war conducted by the civilian population, it means everyone will get involved, starting from the children.
A Special Force of Afar region initially defeated the TPLF fighters, sending them back into Tigray, before TPLF used another route to the south, including Kaluwan area and heavy shelling of a district known as Gulina. Dozens of Afar civilians were reportedly massacred by this offensive in Gulina and thousands displaced.

Afar witnesses so far have claimed over 30,000 civilians have been displaced in Yalo and Gulina regions alone. Local critics have blamed Prime Minister Abiy Ahmed for bending to Western pressure to announce a ceasefire in June. Hundreds of civilians have also died in Raya region after TPLF forces took over more land as the federal government announced a “humanitarian ceasefire.”

The conflict is expected to intensify as the TPLF, which brutally ruled Ethiopia for nearly three decades, has been emboldened by Western support and its influential global networks inside Western institutions including World Health Organization (WHO) director Tedros Adhanom, who is an executive member of the TPLF.

The Tigray war began on November 4, 2020 after TPLF forces killed hundreds of federals during an insurrection on Ethiopian government centers in Tigray and slaughtered over 700 Amharas in Maikadra town.

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 33606
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: "TDF"? REALLY?????

Post by Zmeselo » 20 Jul 2021, 18:51



የታጠቁ ታዳጊዎች በሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ውስጥ መታየትና ያስነሳው ጥያቄ

https://www.bbc.com/amharic/news-57824092.amp

15 ሀምሌ 2021


የ11 ዓመቱ ታዳጊ ከእንጨት እና ብረት የሰራውን መሳሪያ ይዞ የወታደር መለዮ አድርጎ። ሰኔ 25 2013 ዓ.ም. መቀለ። የፎቶው ባለመብት, GETTY IMAGES/YASUYOSHI CHIBA

እኛ መንደር ይኖር የነበረውን የገደልኩት ልጅ ዛሬም ድረስ በህልሜ አየዋለሁ 'ዝም ብለሽ እኮ ነው የገደልሽኝ' እያለ በህልሜ ያነጋግረኛል።


ይህን ለአሜሪካው ቀይ መስቀል ያለችው በመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊካ ጦርነት ውስጥ እንድትሳተፍ የተመለመለች የ16 ዓመት ታዳጊ ሴት ናት።

በሰሜን ኢትዮጵያ በተቀሰቀሰው ጦርነት ውስጥ ታዳጊ ልጆች ተሳታፊ ስለመደረጋቸው በስፋት እየተነገረ ነው። በተለይ የፌደራሉ መንግሥት የትግራይ ኃይሎች ሕጻናት በጦርነቱ ውስጥ ሰለማሳተፋቸው በተደጋጋሚ ከሷል።

ትናንት ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ የትግራይ ኃይሎች ኮረም እና አላማጣን መያዛቸው ከተሰማ በኋላ የመንግሥታቸውን አቋም ይፋ ባደረጉበት ጽሑፋቸው ህወሓት
ሕጻናትና ወጣቶችን በአደንዛዥ ዕጽ እያሳበደ ወደ ጦርነት እየማገደ ይገኛል
ብለው ነበር።

በተለይ ከሰሞኑ ኒው ዮርክ ታይምስ
የትግራይ ኃይሎች የፌደራሉን መንግሥት ጦር ከትግራይ ያስወጡበት መንገድ
ብሎ በሰራው ዝርዝር ዘገባ ውስጥ የተካተቱት መስሎች በርካቶችን አነጋግሯል።

የኒው ዮርክ ታይምሱ ፎቶግራፍ አንሺ እድሜያቸው ከ15 ዓመት የማይዘል የሚመስሉ ሁለት ታዳጊዎች ኤኬ-47 የተሰኘውን ጠመንጃ አንግበው በሌሎች ታዳጊ ሕጻናት ተከበው ሲራመዱ እንዲሁም በሌላኛው ፎቶ ጉዳት የደረሰበት የሚመስል ሰው በቃሬዛ ተሸክመው የሚሄዱ ሰዎችን ሁለት ኤኬ-47 አንግቦ የሚጓዝ ታዳጊን የሚያሳይ ፎቶግራፍ ትግራይ ክልል ውስጥ አንስቷል።



ቢቢሲ እነዚህ በፎቶግራፎቹ ላይ የታዩት ታዳጊዎች በጦርነት ቀጠና ውስጥ የጦር መሳሪያ ይዘው ፎቶግራፍ ስለመነሳታቸው ከፎቶ አንሺው አረጋግጧል።

ታዳጊዎቹ የጦር መሳሪያ ይዘው በጦርነት ቀጠና ውስጥ መታየታቸው ግን በርካቶችን ያስቆጣ ሲሆን የህወሓት ኃይሎች ታዳጊዎችን በጦርነት ማሳተፋቸው
የጦር ወንጀል ፈጽመዋል
ያሉም አልጠፉም።

ህወሓት በጉዳዩ ላይ ምላሽ አልሰጠም።

ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ሕጻናትን ለጦርነት መመልመለ እና ማሳተፍ የጦር ወንጀል ነው ይላል። ፍርድ ቤቱ ከዚህ ቀደም የዲሞክራቲክ ኮንጎ ዜግነት ያለውን እና ቶማስ ሉባንጋ ዳይሎ የተባለ የጦር መሪ እድሜያቸው ከ15 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎችን በጦርነት ውስጥ በማሰለፉ ጥፋተኛ ተብሎ የ15 ዓመት እስር በይኖበታል።

ሕጻን ወታደር ሲባል ምን ማለት ነው?

በተባበሩት መንግሥት የሕጻናት መብት ኮንቬንሽን መሠረት ህጻን ወታደር (ቻይልድ ሶልጀር) ማለት እድሜው ከ18 ዓመት በታች ሆኖ ሳለ በጦርነት ውስጥ በአንድም ሆነ በሌላ መልኩ ተሳታፊ እንዲሆን የተመለመለ ማለት ነው።

በሌላ በኩል ደግሞ እአአ 1949 ላይ ተሻሽሎ ሥራ ላይ የዋለው የጄኔቭ ኮንቬንሽን አንድ ወታደር እድሜው ከ15 ዓመት በታች ከሆነ ሕጻን ወታደር ይባላል ይላል።


ጠመንጃ የያዙ ታዳጊዎች የፎቶው ባለመብት, SOCIAL MEDIA
የምስሉ መግለጫ, በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ በስፋት ሲዘዋወሩ ከነበሩት ምስሎች መካከል


አንድ ታዳጊ "ሕጻን ወታደር ወይም ቻይልድ ሶልጀር" ነው ለማለት ግዴታ ያ ታዳጊ ጦር መሳሪያ አንግቦ በጦነት ውስጥ በቀጥታ መሳተፍ ብቻ አይጠበቅበትም።

አንድ ታዳጊ የጦር ቡድን ውስጥ ምግብ ማብሰል፣ እቃ መሸከም፣ መላላክ እና ከዚያ የጦር ቡድን ጋር አንዳች ግንኙነት መኖር "ሕጻን ወታደር" የሚለውን ትርጓሜ ሊያሰጥ ይችላል።

እአአ 2002 ላይ በሥራ ላይ የዋለው እና ኢትዮጵያ ፈርማ ያጸደቀችው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሕጻናት መብቶች ኮንቬንሽን፤ አገራት እድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች ያሉ ታዳጊዎች በጦርነት ውስጥ ተሳታፊ አለመሆናውን ማረጋገጥ አለባቸው ይላል።

ሕጻናት እንዴት እና ለምን የጦር አባል ይሆናሉ?

ታዳጊዎች በተለየ ሁኔታ በቀላሉ የጦር አባል ተደርገው ለመመልመል ተጋላጭ ናቸው። ለዚህም ምክንያቱ ታዳጊዎች በጦርነት ውስጥ እየሆነ ያለው ነገር እና ውጤቱን በቀላሉ መረዳት ሊሳናቸው ስለሚችል በቀላሉ ተታለው ወደ ጦርነት ሊገቡ ይችላሉ።

የዝቅተኛ ደረጃ ቤተሰብ ልጆች፣ ከወላጆቻቸው የተለያዩ፣ ተፈናቅለው የሚገኙ፣ በጦር ቀጠና ውስጥ ያሉ እና በትምህርት ገበታ ላይ የማይገኙ ልጆች አብዛኛውን ጊዜ በጦርነት ተሳታፊ እንዲሆኑ የመመልመል እድላቸው ሰፊ ነው።

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 33606
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: "TDF"? REALLY?????

Post by Zmeselo » 20 Jul 2021, 19:02





I met, with @EUSR_Weber. Given Ethiopia’s role as a lynchpin in the volatile region, I stressed that EU should appreciate encouraging results & act in a positive manner; instead of putting unnecessary pressure on the Ethiopian government.
Demeke Mekonnen Hassen: @DemekeHasen









Post Reply