Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ማንን እንድምትደግፍና እንደማርደግፍ መንግስት ሊወስንልህ ኣይገባም። የሃጫሉ ዘፈን ለምን ሰማህ ተብሎ ሰው ይታሰር ኣልነበረምንዴ? እሱ ዓይነት መደገም ኣለበት እንዴ?

Post by sarcasm » 20 Jul 2021, 19:02

የሃጫሉ ዘፈን ለምን ሰማህ ተብሎ ሰው ይታሰር ኣልነበረምንዴ? እሱ ዓይነት መደገም ኣለበት እንዴ? እሱን ለማጥፋት እኮነው ለውጥ የመጣው