-
- Senior Member
- Posts: 10186
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
G7 Summit Ethiopian Nostalgia
Ethiopian leaders were rubbing shoulders and concluding deals, sometimes representing Africa's 1 billion citizens, in G7 meetings over the past 20 years. Now Ethiopia is not the guest of G7 summit; but it is the subject on the agenda - a crisis to be sorted! G7 meeting has become the stage where the noose around Ethiopia's illegitimate leader's neck tightens.
-
- Senior Member
- Posts: 10186
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Re: G7 Summit Ethiopian Nostalgia
ኣምባሳደር ፍስሃ ኣስገዶም (ከተናገሩት)
---------------------------
... ከ3 ዓመት በፊት፣ G7 (ቡድን-7 አገሮች) በሚያደርጉት ስብሰባ ኢትዮጵያ ቀዋሚ ተጋባዥና ታዳሚ ነበረች። የሚጋብዟትም የመሪዎቿን ሃሳብ ለመስማት በቂ መድረክና ክብር በመስጠት ነበር።
ኣሁን ግን የኢትዮጵያ መሪዎች የሚጋበዙ ሳይሆን የሚወገዙ ሆኗል። የብልጽግና መሪዎች "በኛ ላይ ምን ውሳኔ ይተላለፍብን ይሆን" በሚል በስጋትና ፍርሃት የሚከታተሉት መድረክ ነው።
ልክ የኢትዮጵያ ሰራዊት በራሱ ህዝብ ዘንድ ብቻ ሳይሆን በሰላም ማስከበር ተልእኮ ሲሰማራ ጭምር የነበረውን ተደናቂ ዝናና ህዝባዊነት ትቶ የራሱን ህዝብ የሚጨፈጭፍ ኃይል ወደ መሆን ውርደት እንደወረደ ሁሉ፣ ኢትዮጵያ በዓለማቀፍ መድረኮች ላይ የነበራት ሞገስና ክብርም በነዚህ ወንጀለኞ መሪዎች ምክንያት ቁልቁል ተፈጥፍጧል። ከኣፈር ኣንስተን የገነባነው ኣገራዊ ገጽታ ኣሁን ማፈሪያና ማዋረጃ ሆኗል።....
https://www.facebook.com/dade.desta.1/p ... 6968959626
Amb Feseha in G7 meeting in 2017 when Ethiopia was invited to represent the 1 billion Africans' interest

- Member+
- Posts: 5896
- Joined: 28 Feb 2013, 17:55
Re: G7 Summit Ethiopian Nostalgia
Oh yea, those were the gold old days when the white masters chose Meles to represent the beggars. What better choice than an Agame for that. As an Agame who knew exactly what his place was and acted slavishly, they loved him. They are now mad because the current leader of Ethiopia has refused to sit when he was told to sit. The whites are confused. They wish the good old days when an Agame lap-dog was in Addis to do their bidding!