Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: አማራ ማን ነው? በCNN እና Al Jazeera Live News የተላለፍ!

Post by AbebeB » 01 May 2021, 22:20

Invitation extension 03

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: አማራ ማን ነው? በCNN እና Al Jazeera Live News የተላለፍ!

Post by AbebeB » 02 May 2021, 17:27

Illiterate Amharas (claimant) in this forum are advised to do the following in order to defend the so-called Amhara have ever existed as ethnic line in Ethiopia.

Invite (remind because some of them I know are participant in this forum) those stone heads (big skull) in Vision Ethiopia to defend the theme in stead of crossing hand and sitting in burger houses to sip dozen of coffee.

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: አማራ ማን ነው? በCNN እና Al Jazeera Live News የተላለፍ!

Post by AbebeB » 04 May 2021, 18:20

አበረ አዳሙ ሰው ነበረ ወይስ አማራ?

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: አማራ ማን ነው? በCNN እና Al Jazeera Live News የተላለፍ!

Post by AbebeB » 05 May 2021, 12:27

The so-called Amharas, I didn't know your professors already accepted that there is no ethnic line naturally Amhara. Thanks to Masud, who posted it here.


AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: አማራ ማን ነው? በCNN እና Al Jazeera Live News የተላለፍ!

Post by AbebeB » 06 May 2021, 19:14

የእናቴ ቀሚስ ጠልፎኝ ነው እንዳትሉ አማራ እንደ ሰው ዘር አለ ማለት ለሚሻ ምሁር ሁሉ እነሆ ደጋግሜ ጋብዣለሁ፡፡ አለበለዚያ ጉዳያችሁ በሌላችሁበት ይታያል፡፡

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: አማራ ማን ነው? በCNN እና Al Jazeera Live News የተላለፍ!

Post by AbebeB » 08 May 2021, 22:48

Listen to this son-in-law of Amhara guy. He never says there is Amhara but denounces that others said there is no Amhara. That is how they all so-called Amhara are at.


AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: አማራ ማን ነው? በCNN እና Al Jazeera Live News የተላለፍ!

Post by AbebeB » 13 May 2021, 15:33

Anyone who might claim being Amhara can,
  • ኑ እና አማራ የሚባል ወጥ ዘር ያለው ሕዝብ በተጨባጭ በምድር ላይ ስለመኖሩ አስረዱን፡፡ እነ አቻምየለህና ልጅ ተድላ አማራ አለ ስለአሉ አማራ አለ እያሉ በዚህ ፎረም ውስጥ የሚያቅራሩትና የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) አባላት ሊያስረዱን አልቻሉምና፡፡
  • የክርክሩን ሂደትና ውጤት ካላይ የተጠቀሱት ሚዲያዎች ተከታትለው እንዲዘግቡ በAbebeB ስለታዘዙ የአማራ ምሁራን የአማራን መኖር ለማስረዳት የምትመጡ ከሆነ ለምትጠየቁት ምላሽ መስጠት ስለ መቻላችሁ እርግጠኞች የሆናችሁ ብቻ ብትመጡ የበጃችኃል፡፡
  • ያለመቅረብ በፎርፌ መሸኘት ብቻ ሳይሆን ፎረሙ አማራ የሚባል በጩኸት አንጂ ተጨበጭ ዘር ያለመኖሩንን ድምዳሜ ላይ ይደርሳልና እንዳትቀሩ/እንዳትሸሹ፡፡ አደራ!

ተላከ፡ ከኦሮሞ ዲፈንደርና አማራ ሰልቃጭ
በተደረገው ጥሪ መሰረት ሊቀርብ የወደደ ያሌለው አማራ ያለመኖሩ ስለተረጋገጠ ይህ የጥሪ ወረቀት ወደ መጋዘን ሊከማች ነው፡፡

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: አማራ ማን ነው? በCNN እና Al Jazeera Live News የተላለፍ!

Post by AbebeB » 21 May 2021, 20:22

አደባባይ ሚዲያ በአክራሪ የአማራ ኦርቶዶክስነት ራሳቸውን እንደሚፈርጁ ይታወቃል፡፡ በዚህ ሚዲያ ቀርበው ትንታኔ የሰጡትም ሰዎች የአክራሪ አማራ አሰተሳሰብ አራማጆች እና አስተሳሰቡ ስህተት መሆኑን ከታሪክ በመማራቸው ምክንያት አማራ የሚባል ዘርና ሕዝብ የለም ወደሚለው እውነት የመጡ ናቸው፡፡ ስለዚህ አድማጭ ከውይይቱ ሊገነዘብ በሚችለው እውነትና በዚህ ፎረም ቀርቦ አማራ ስለመኖሩ ማስረዳት የቻለ አማራ ነኝ ባይ ምሁርም ሆነ ክብረ-ነገስት የሚባለውን የጥንቆላ መጽሀፍ ይዞ የመጣ መሀይም ደብተራ ባለመኖሩ አማራ የሚባል ዘርና ሕዝብ በዓለም ላይ ያለመኖሩን ግንዛቤ ላይ ተደርሶአል፡፡


AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: አማራ ማን ነው? በCNN እና Al Jazeera Live News የተላለፍ!

Post by AbebeB » 22 May 2021, 14:04

በክፍል 2 የቀጠለው በአደባባይ ሚዲየና በአቶ አበበ በለው መካከል በተደረገው የአማራ እንደ ዘር መኖርና ያለመኖር ክርክር አስመልክቶ የአደባባይ ሚዲያ የዘልማድ ጋዘጤኞች እየመረራቸውም ቢሆን ተቀብለውታል፡፡ እንዲያው ሙሉ እጅ አልሰጠንም ለማለት ብቻ የአብን ወይም ሌላ አማራ ነኝ ባይና በዚህ ጉዳይ ቀርቦ የሚከራከር ካለ አቅርበን ለማወያዬት እንችላለን ብለዋል፡፡ ሀቁ ግን በዚህ ፎረምም ደፍሮ የቀረበና አማራ በዘር ደረጃ ስለመኖሩ ሊያስረዳ የቻለ ባለመኖሩ፤ ይህ ፎረም እና AbebeB አማራ የሚባል ዘር የለም በሚል ድምዳሜ ላይ መድረስ በመቻላችን ይህን አርዕስት ዘግቻለሁ፡፡

Video 2:

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: አማራ ማን ነው? በCNN እና Al Jazeera Live News የተላለፍ!

Post by AbebeB » 23 May 2021, 22:16

በመሆኑም የአማራ ክልል ሕዝቦች ስብጥር ኦፊሴላዊ ቁጥር ቀጥሎ እንደተመለከተው መሆኑን ፎረሙ ያለተቃውሞ አጽድቆታል፡፡ አመሰግናለሁ!

የአማራ ክልል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ብሄረሰቦችን ያቀፈች ናት።
  • በጎጀምና ላልበላ አገው ብሄረሰብ 8,000,000
  • የቅማንት ብሄረሰብ በጎንደር እና በጎጀም 5,000,000
  • የኦሮሞ ብሄረሰብ በወሎ እና ጎጀም መተከል 5,000,000
  • የወይጦ ብሄረሰብ በባህር ዳር፣ደብረ ብርሃን 3,000,000
  • የሽናሻ ብሄረሰብ በጎንደር 3,000,000
  • የአርጎባ ብሄረሰብ በምንጃር 2,000,000
  • የጋፋት ብሄረሰብ በደብረ ማርቆስ በጎንደር 1,500,000
  • የአዊ ብሄረሰብ በጎጀም በላልበላ 1,500,000 ናቸወ።
የነዚህ ድምር 30,700,000 ነው።


Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11701
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Re: አማራ ማን ነው? በCNN እና Al Jazeera Live News የተላለፍ!

Post by Noble Amhara » 23 May 2021, 22:25




















AbebeB wrote:
23 May 2021, 22:16
በመሆኑም የአማራ ክልል ሕዝቦች ስብጥር ኦፊሴላዊ ቁጥር ቀጥሎ እንደተመለከተው መሆኑን ፎረሙ ያለተቃውሞ አጽድቆታል፡፡ አመሰግናለሁ!

የአማራ ክልል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ብሄረሰቦችን ያቀፈች ናት።
  • በጎጀምና ላልበላ አገው ብሄረሰብ 8,000,000
  • የቅማንት ብሄረሰብ በጎንደር እና በጎጀም 5,000,000
  • የኦሮሞ ብሄረሰብ በወሎ እና ጎጀም መተከል 5,000,000
  • የወይጦ ብሄረሰብ በባህር ዳር፣ደብረ ብርሃን 3,000,000
  • የሽናሻ ብሄረሰብ በጎንደር 3,000,000
  • የአርጎባ ብሄረሰብ በምንጃር 2,000,000
  • የጋፋት ብሄረሰብ በደብረ ማርቆስ በጎንደር 1,500,000
  • የአዊ ብሄረሰብ በጎጀም በላልበላ 1,500,000 ናቸወ።

የነዚህ ድምር 30,700,000 ነው።


AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: አማራ ማን ነው? በCNN እና Al Jazeera Live News የተላለፍ!

Post by AbebeB » 24 May 2021, 14:32

የአማራ ክልል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ብሄረሰቦችን ያቀፈች ናት።
  • በጎጀም፣ ላልበላ አገው ብሄረሰብ 8,000,000
  • የቅማንት ብሄረሰብ በጎንደር እና በጎጀም 5,000,000
  • የኦሮሞ ብሄረሰብ በወሎ እና ጎጀም መተከል 5,000,000
  • የወይጦ ብሄረሰብ በባህር ዳር፣ደብረ ብርሃን 3,000,000
  • የሽናሻ ብሄረሰብ በጎንደር 3,000,000
  • የአርጎባ ብሄረሰብ በምንጃር 2,000,000
  • የጋፋት ብሄረሰብ በደብረ ማርቆስ በጎንደር 1,500,000
  • የአዊ ብሄረሰብ በጎጀም በላልበላ 1,500,000 ናቸወ።

የነዚህ ድምር 30,700,000 ነው።

አማራ እንደ ፊንፊኔ ኮንዶሚኒየም ተሰረቀ እንዴ?

Post Reply