Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

የጎንደር ታጋዮች ለEthio 360 በቀቀኖች መኖ አበረከቱ ተባለ፡፡

Post by AbebeB » 04 May 2021, 12:36

የጎንደር አብዮታዊ ታጋዮች ለEthio 360 በቀቀኖች መኖ ያበረከቱት በተዘዋዋሪ ሲሆን፤ ጎጃሜውን ኮሚሸነር አበረ አዳሙን በመግደል በቀቀኖቹ ይህን ለመጪው ሳምንታት እያወሩ ከዲያስፓራው ርጥባን እንዲያገኙ በማድረግ ነው፡፡ የቅማንት (የቴዎድሮስ) ዘር የሆነው ጎንደሬ ስልጡን ነው እኮ፡፡

Ethio 360 ወሬ ቆርፍዶባቸው ሲያላዙኑ መዋል ጀምረው ነበር፡፡ ከዚህም የመነጨ መኖ መግዣ አጥተው ከበርገር ቤት ጠፍተው ነበር፡፡