Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 10891
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Video Of: Brave Neamin Zeleqe Exposed Terrorist-Tplf-Terrorist-Olf Cadres On France 24 News!!! WEEY GUUD !!!

Post by Abere » 03 May 2021, 21:56

ነአምን ዘለቀ የወያኔ እና ኦነግ ኩታራ አቀንቃኞችን በክርክር ላይ አስወልቆ ገረፋቸው ነው የሚባለው። እኔ እኮ የሚገርመኝ ሰው ዐደባባይ ከመውጣቱ በፊት ቅድምያ ለምን አያነብም፣ ምክን ያታዊ ነጥብች አይዝም። ባዶ ውሸት ተሸክሞ መውጣት ቢከፈት ሊጥ ነው። ይኸ ነው ወይኔዋ ኮረዳ እና ኦነጉ ወዘና ላይ የሆነው ፡ ወሬ ሽጦ አደሪወች ናቸው። ሌላው የገረመኝ ኦነጎች የራሳቸው ሀሳብ የላቸውም ወያኔን ተከትለ እንደ ንፎር ያጨበጭባሉ። መከተል እንጅ መምራት አይችሉም።

Post Reply