Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

ታየ ደንደዓና ቃለመጠየቁ

Post by Y3n3g3s3w » 02 May 2021, 20:18

ታየ ደንደአ ከኢሳቱ አማኑኤል ጋር እንደዚህ ብሏል፡

ጥሩ ቃለምልልስ መሰለኝ :idea: ደሞ በሚቀጥለዉ ሳምንት ፌስቡክ ላይ ወቶ ካልዘባረቀዉ፡፡

ብራቭኦ አማኑኤል!