Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
pushkin
Member+
Posts: 9536
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

ሰበር ዜና፣ “ሕወሓት” እና “ሸኔ” በሽብርተኛ ድርጅትነት እንዲሰየሙ የውሳኔ ሐሳብ ቀረበ!

Post by pushkin » 01 May 2021, 07:18

“የሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ (ሕወሓት)” እና “ሸኔ” በሽብርተኛ ድርጅትነት እንዲሰየሙ የውሳኔ ሐሳብ መቅረቡን ጠቅላይ ሚኒስቴር ፅህፈት ቤት አስታወቀ።

የጠቅላይ ሚኒስቴር ፅህፈት ቤት ለኢቲቪ የላከውን መግለጫ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ይቀርባል።

ባለፉት 3 ዓመታት በኢትዮጵያ ሕዝቦች የዴሞክራሲ እና የመብት መከበር ጥያቄዎች እና ትግል አማካኝነት የመጣውን ለውጥ ለመቀልበስ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል በሰላማዊ ዜጎች ላይ ያነጣጠሩ ጥቃቶች ሲፈጸሙ የቆዩ መሆኑ ይታወሳል።

በዚህም ምክንያት የበርካታ ዜጎች ሕይወት ጠፍቷል፣ አካላቸው ጎድሏል፤ እንዲሁም ንብረታቸው ወድሟል፤ ከቀዬአቸውም ተፈናቅለዋል።

እነኚህ ጥቃቶች ኅብረተሰቡ ቀጣይነት ባለው ሥጋት እና ፍርሐት ውስጥ እንዲኖር በማድረግ በመንግሥት ላይ እምነት እንዲያጣ፣ ዜጎች እርስ በእርስ እንዳይተማመኑ አድርጓል።

እነዚህ ሁሉ የሀገረ መንግሥቱን ህልውና አደጋ ላይ ለመጣል ታቅደው ሲፈጸሙ የነበሩ መሆኑን ከተለያዩ ማስረጃዎች ለመረዳት ተችሏል።

እነኚህ ጥቃቶች ከጀርባቸው የፖለቲካ አስተሳሰብን መነሻ በማድረግ እና የፖለቲካ ዓላማን ወይም ግብን ለማሳካት በማሰብ በንጹሐን ዜጎች እና በሕዝብ መሠረተ ልማቶች ላይ ሲፈጸሙ የቆዩ ናቸው።

በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ሲፈጸሙ የቆዩት እነኚህ ጥቃቶች የተለያዩ ፈጻሚ አካላት ነበሯቸው።

ከጥቃቶቹ ጀርባ ግን በዕቅድ፤ በገንዘብ፣ በሐሳብ እና በሰው ኃይል ሥልጠና በመደገፍ፤ የሚዲያ ሽፋን እና እገዛ በመስጠት ረገድ የመሪነት ሚናውን ሲጫወቱ የነበሩ ቡድኖች አሉ።

ኢትዮጵያን የማመሰቃቀል፤ የማዳከም እና የማፍረስ ፍላጎት ያላቸው የውጭ ኃይሎች እነዚህን ቡድኖች በቅጥረኝነት እየተጠቀሙባቸው እንድሆነም ግልጽ ነው።

እነኚህ ድርጅቶች ሲፈጸሙና ሲያስፈጽሙ የቆዩዋቸው የጥፋት ተግባራት የሽብር ወንጀል ተግባራት ናቸው።

እነዚህ ተግባራት የሽብር ወንጀልን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር በወጣው ዐወጅ 1176/2012 አንቀጽ 3 ሥር ስለሽብር የወንጀል ድርጊት የተሰጠውን ትርጓሜ ሙሉ ለሙሉ የሚያሟሉ ተግባራት እንደሆኑ በቀላሉ ለመገንዘብ ይቻላል።

እነዚህን የሽብር ተግባራት የፈጽሙ ድርጅቶች አባላትና እና ደጋፊዎቻቸውን እንደ ግለሰብ በተናጠል በሽብር ወንጀል ተጠያቂ ከማድረግ ይልቅ ድርጅቶቹን የሽብርተኛ ድርጅት አድርጎ በመሰየም በሕጉ በተቀመጠው አግባብ የሽብር ወንጀል ድርጊትን በተሻለ ሁኔታ ለመቆጣጠር እና ለመከላከል ይችላል።

ስለዚህ የሽብር ወንጀልን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር በወጣው ዐዋጅ ቁጥር 1176/2012 አንቀጽ 18 እና 19 መሠረት “ሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ (ሕወሓት)” እና “ሸኔ” የሽብር

ወንጀልን ዓላማቸው አድርገው የሚንቀሳቀሱ በመሆኑና የድርጅቶቹ የሥራ አመራር ወይም ውሳኔ ሰጭ አካላት ወንጀሉን አምነው የተቀበሉት ወይም አፈጻጸሙን እየመሩት በመሆኑ፤

የሽብር ተግባር መፈጸምም የድርጅቶቹ ጠቅላላ መገለጫ በመሆኑ፤ ድርጅቶቹ በሽብርተኛ ድርጅትነት እንዲሰየሙ የውሳኔ ሐሳብ ቀርቧል።

እንዲሁም የሽብር ወንጀልን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር በወጣው ዐዋጅ ቁጥር 1176/2012 አንቀጽ 23 መሠረት በተመሳሳይ ተግባር በተሰማሩ እና በዚህ ውሳኔ ሐሳብ መሠረት

ከተሰየሙት የሽብርተኛ ድርጅቶች ጋር ትብብር፤ ትሥሥር ወይም የሐሳብ እና የተግባር ዝምድና ያላቸው ድርጅቶችና ግለሰቦች ላይም ይህ ውሳኔ ሐሳብ ተፈጻሚ ይሆናል።

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20616
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ሰበር ዜና፣ “ሕወሓት” እና “ሸኔ” በሽብርተኛ ድርጅትነት እንዲሰየሙ የውሳኔ ሐሳብ ቀረበ!

Post by Fed_Up » 01 May 2021, 07:51

Now we are talking.... this is what I have been waiting for. Only Ethiopia government haven’t done it yet.. however TPLF is a terrorist organization and registered in the USA terrorists database. It has been registered as a terrorist organization since the 70s. You are not the first bro.

We must address this sobs as a terrorists and we should treat them accordingly. The world has to know.

Weyane.is.dead
Member+
Posts: 6796
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: ሰበር ዜና፣ “ሕወሓት” እና “ሸኔ” በሽብርተኛ ድርጅትነት እንዲሰየሙ የውሳኔ ሐሳብ ቀረበ!

Post by Weyane.is.dead » 01 May 2021, 08:21

Long overdue! Now anyone who has ties to tplf can be prosecuted and their money can be confiscated. Smart move :mrgreen:

Fiyameta
Senior Member
Posts: 12657
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ሰበር ዜና፣ “ሕወሓት” እና “ሸኔ” በሽብርተኛ ድርጅትነት እንዲሰየሙ የውሳኔ ሐሳብ ቀረበ!

Post by Fiyameta » 01 May 2021, 08:30

This was long overdue. I have been advocating for the TPLF to be designated as a terrorist organization for a very long time now. The designation will give pause to the white supremacists that are using the TPLF terrorist group as their cause célèbre to promote their neo-colonial agendas in the Horn of Africa. All the Ethiopian government can say to the white supremacists that come to complain is, "we don't talk to terrorists, nor with their supporters, or sympathizers!", then watch them flee like the devil that seen the Cross! 8) 8)

Jaegol
Member
Posts: 1618
Joined: 31 Oct 2019, 20:06

Re: ሰበር ዜና፣ “ሕወሓት” እና “ሸኔ” በሽብርተኛ ድርጅትነት እንዲሰየሙ የውሳኔ ሐሳብ ቀረበ!

Post by Jaegol » 01 May 2021, 08:48

Good move!!! :roll: :roll:
It’s no brainer to name the obvious terrorist by its name
It’s no brainer the tplf constitution is anti Ethiopia
It’s no brainer the tribe base kilil is anti unity :roll:
I don’t understand why it takes this long to call a terrorist organization a terrorist organization...duhhhh :roll: :lol:

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: ሰበር ዜና፣ “ሕወሓት” እና “ሸኔ” በሽብርተኛ ድርጅትነት እንዲሰየሙ የውሳኔ ሐሳብ ቀረበ!

Post by Hameddibewoyane » 01 May 2021, 10:14

GREAT NEWS! VIVA ETHIOPIA!!!!!
pushkin wrote:
01 May 2021, 07:18

“የሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ (ሕወሓት)” እና “ሸኔ” በሽብርተኛ ድርጅትነት እንዲሰየሙ የውሳኔ ሐሳብ መቅረቡን ጠቅላይ ሚኒስቴር ፅህፈት ቤት አስታወቀ።

የጠቅላይ ሚኒስቴር ፅህፈት ቤት ለኢቲቪ የላከውን መግለጫ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ይቀርባል።

ባለፉት 3 ዓመታት በኢትዮጵያ ሕዝቦች የዴሞክራሲ እና የመብት መከበር ጥያቄዎች እና ትግል አማካኝነት የመጣውን ለውጥ ለመቀልበስ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል በሰላማዊ ዜጎች ላይ ያነጣጠሩ ጥቃቶች ሲፈጸሙ የቆዩ መሆኑ ይታወሳል።

በዚህም ምክንያት የበርካታ ዜጎች ሕይወት ጠፍቷል፣ አካላቸው ጎድሏል፤ እንዲሁም ንብረታቸው ወድሟል፤ ከቀዬአቸውም ተፈናቅለዋል።

እነኚህ ጥቃቶች ኅብረተሰቡ ቀጣይነት ባለው ሥጋት እና ፍርሐት ውስጥ እንዲኖር በማድረግ በመንግሥት ላይ እምነት እንዲያጣ፣ ዜጎች እርስ በእርስ እንዳይተማመኑ አድርጓል።

እነዚህ ሁሉ የሀገረ መንግሥቱን ህልውና አደጋ ላይ ለመጣል ታቅደው ሲፈጸሙ የነበሩ መሆኑን ከተለያዩ ማስረጃዎች ለመረዳት ተችሏል።

እነኚህ ጥቃቶች ከጀርባቸው የፖለቲካ አስተሳሰብን መነሻ በማድረግ እና የፖለቲካ ዓላማን ወይም ግብን ለማሳካት በማሰብ በንጹሐን ዜጎች እና በሕዝብ መሠረተ ልማቶች ላይ ሲፈጸሙ የቆዩ ናቸው።

በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ሲፈጸሙ የቆዩት እነኚህ ጥቃቶች የተለያዩ ፈጻሚ አካላት ነበሯቸው።

ከጥቃቶቹ ጀርባ ግን በዕቅድ፤ በገንዘብ፣ በሐሳብ እና በሰው ኃይል ሥልጠና በመደገፍ፤ የሚዲያ ሽፋን እና እገዛ በመስጠት ረገድ የመሪነት ሚናውን ሲጫወቱ የነበሩ ቡድኖች አሉ።

ኢትዮጵያን የማመሰቃቀል፤ የማዳከም እና የማፍረስ ፍላጎት ያላቸው የውጭ ኃይሎች እነዚህን ቡድኖች በቅጥረኝነት እየተጠቀሙባቸው እንድሆነም ግልጽ ነው።

እነኚህ ድርጅቶች ሲፈጸሙና ሲያስፈጽሙ የቆዩዋቸው የጥፋት ተግባራት የሽብር ወንጀል ተግባራት ናቸው።

እነዚህ ተግባራት የሽብር ወንጀልን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር በወጣው ዐወጅ 1176/2012 አንቀጽ 3 ሥር ስለሽብር የወንጀል ድርጊት የተሰጠውን ትርጓሜ ሙሉ ለሙሉ የሚያሟሉ ተግባራት እንደሆኑ በቀላሉ ለመገንዘብ ይቻላል።

እነዚህን የሽብር ተግባራት የፈጽሙ ድርጅቶች አባላትና እና ደጋፊዎቻቸውን እንደ ግለሰብ በተናጠል በሽብር ወንጀል ተጠያቂ ከማድረግ ይልቅ ድርጅቶቹን የሽብርተኛ ድርጅት አድርጎ በመሰየም በሕጉ በተቀመጠው አግባብ የሽብር ወንጀል ድርጊትን በተሻለ ሁኔታ ለመቆጣጠር እና ለመከላከል ይችላል።

ስለዚህ የሽብር ወንጀልን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር በወጣው ዐዋጅ ቁጥር 1176/2012 አንቀጽ 18 እና 19 መሠረት “ሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ (ሕወሓት)” እና “ሸኔ” የሽብር

ወንጀልን ዓላማቸው አድርገው የሚንቀሳቀሱ በመሆኑና የድርጅቶቹ የሥራ አመራር ወይም ውሳኔ ሰጭ አካላት ወንጀሉን አምነው የተቀበሉት ወይም አፈጻጸሙን እየመሩት በመሆኑ፤

የሽብር ተግባር መፈጸምም የድርጅቶቹ ጠቅላላ መገለጫ በመሆኑ፤ ድርጅቶቹ በሽብርተኛ ድርጅትነት እንዲሰየሙ የውሳኔ ሐሳብ ቀርቧል።

እንዲሁም የሽብር ወንጀልን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር በወጣው ዐዋጅ ቁጥር 1176/2012 አንቀጽ 23 መሠረት በተመሳሳይ ተግባር በተሰማሩ እና በዚህ ውሳኔ ሐሳብ መሠረት

ከተሰየሙት የሽብርተኛ ድርጅቶች ጋር ትብብር፤ ትሥሥር ወይም የሐሳብ እና የተግባር ዝምድና ያላቸው ድርጅቶችና ግለሰቦች ላይም ይህ ውሳኔ ሐሳብ ተፈጻሚ ይሆናል።

መረብ ምላሽ
Member
Posts: 56
Joined: 18 Jan 2017, 07:17

Re: ሰበር ዜና፣ “ሕወሓት” እና “ሸኔ” በሽብርተኛ ድርጅትነት እንዲሰየሙ የውሳኔ ሐሳብ ቀረበ!

Post by መረብ ምላሽ » 01 May 2021, 11:38

+
ኣገናዕ ጀጋኑ ብጾት ብተውሳኺ'ውን ነዛ ሕልኽልኻታ ዘይውዳእ ኢትዮጵያ'ውን ብተውሳኺ ትማወቱላ!

እዚ መንግስቲ ኢትዮጵያ ወሲድዎ ዘሎ ስጕምቲ፣ እቲ ዘሰላሰለን መቃበጺ ወያንን ከምዝኸውን በዓል ምሉእ እምንቶ'የ።

ነዞም መዋእልኩም ተኸራፈስቲ ወራጁ ደቂ ቀያሕ ኤረ ሎም'ውን ብሓበን ኣምስግን።
+

Thomas H
Senior Member
Posts: 12606
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: ሰበር ዜና፣ “ሕወሓት” እና “ሸኔ” በሽብርተኛ ድርጅትነት እንዲሰየሙ የውሳኔ ሐሳብ ቀረበ!

Post by Thomas H » 01 May 2021, 11:53

" ሽብርተኛ " በሉን ኢትዮጵያዊ ብቻ አትበሉን !

Axumezana
Senior Member
Posts: 13604
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ሰበር ዜና፣ “ሕወሓት” እና “ሸኔ” በሽብርተኛ ድርጅትነት እንዲሰየሙ የውሳኔ ሐሳብ ቀረበ!

Post by Axumezana » 01 May 2021, 11:57

By the way is there any organization by the name of "Shene"?. TPLF has also melted within the Tigrayan people and what we have is Tigray Defence Force( TDF), which is not a political group but a Defence Force established by all stakeholders of Tigray to defend Tigray.

sesame
Member+
Posts: 5929
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: ሰበር ዜና፣ “ሕወሓት” እና “ሸኔ” በሽብርተኛ ድርጅትነት እንዲሰየሙ የውሳኔ ሐሳብ ቀረበ!

Post by sesame » 01 May 2021, 12:09

Those were the days. The only question now who is still alive or hiding in a cave waiting for the bullet

tolcha
Member
Posts: 3585
Joined: 27 Feb 2013, 16:51

Re: ሰበር ዜና፣ “ሕወሓት” እና “ሸኔ” በሽብርተኛ ድርጅትነት እንዲሰየሙ የውሳኔ ሐሳብ ቀረበ!

Post by tolcha » 01 May 2021, 13:52

I don’t think that would be profitable for Narcisstic Abiy or his colleagues. Many opposition parities including OLF were labeled a “ Terrorist” by TPLF, but that didn’t eliminate OLF. I know Eritreans are more happy than Ethiopians right now, as the resurrection of TPLF is their night mare everyday. Wey Mealti!!!

If I was Abiy without Narcisstic personality, I would declare one week of national dialogue and reach on some common consensus as to how to lead the country and make reconciliation among different ethnics. But, the psycho guy is waiting for someone to put bullet through his head, probably from one of his guard themselves.
Last edited by tolcha on 01 May 2021, 16:59, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30908
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሰበር ዜና፣ “ሕወሓት” እና “ሸኔ” በሽብርተኛ ድርጅትነት እንዲሰየሙ የውሳኔ ሐሳብ ቀረበ!

Post by Horus » 01 May 2021, 14:06

ይህ ለረጅም ዘመን ሲጠበቅ የነበረ ብሄራዊ ፖሊሲ ቀኑ ደረሰ! ለምን ቢባል ራሱ የነአቢይ ስልጣን አደጋ ላይ ስለወደቀ ነው ። ይሁን ብቻ! ዜናው ትልቅ የሚያደርገው ኤርትራም፣ ሱማሌም ይህን አቋም መያዛቸው ነው። አሁን ትልቁ ፈተና ላይ የሚወድቁት ኬኒያ፣ ደቡብ ሱዳንና ሱዳን ይህን እንዴት እንደ ሚቀበሉት ነው። ከዚህ በኋላ ሱዳን የትግሬ ቴረሪስቶችን የምትረዳ ከሆነ የራሷ ቀውስ ይሆናል ። እነኬኒያም እኔ ደቡብ ሱዳንም። በአፍሪካ ቀንድም ሆነ በአለም ላይ ኢትዮጵያዊ የሌለበት ምድር የለም፣ አሸባሪዎችን መልቀም ነው። አገር ወስጥ ከነዚህ አሸባሪዎች ጋር የሚሞዳመደውን ሁሉ ንብረቱን ቀምቶ ትምህርት መስጠት ነው። ግዙፍ ጅማሮ ኤቦ ዬቦ እንበል !!!

Wedi
Member+
Posts: 7993
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ሰበር ዜና፣ “ሕወሓት” እና “ሸኔ” በሽብርተኛ ድርጅትነት እንዲሰየሙ የውሳኔ ሐሳብ ቀረበ!

Post by Wedi » 01 May 2021, 14:15

“ሸኔ” ማን ነው??

ጋላ አብይ አህመድ “ሸኔ” የሚባል ምናባዊ ድርጅት ፈጥሮ “ሸኔ” እያለ ያጭበረብራል!!

ልብ ካለህ ይህን አዳምጥ!! ጃል ማሮ ራሱ እኛ ኦነግ ነን፣ ኦነግ ሸኔንን የምትፈልግ ክሆነ ካሉበት ፈልገህ መጠየቅ ትችላላ" ብሎ የተናገረውን አዳምጥ!!
:lol: :lol:

Ejersa
Member
Posts: 3976
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: ሰበር ዜና፣ “ሕወሓት” እና “ሸኔ” በሽብርተኛ ድርጅትነት እንዲሰየሙ የውሳኔ ሐሳብ ቀረበ!

Post by Ejersa » 01 May 2021, 15:16

Late but very important decision. It will break the spinal cord of neocolonialism :lol: :lol: :lol: :lol:
pushkin wrote:
01 May 2021, 07:18

“የሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ (ሕወሓት)” እና “ሸኔ” በሽብርተኛ ድርጅትነት እንዲሰየሙ የውሳኔ ሐሳብ መቅረቡን ጠቅላይ ሚኒስቴር ፅህፈት ቤት አስታወቀ።

የጠቅላይ ሚኒስቴር ፅህፈት ቤት ለኢቲቪ የላከውን መግለጫ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ይቀርባል።

ባለፉት 3 ዓመታት በኢትዮጵያ ሕዝቦች የዴሞክራሲ እና የመብት መከበር ጥያቄዎች እና ትግል አማካኝነት የመጣውን ለውጥ ለመቀልበስ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል በሰላማዊ ዜጎች ላይ ያነጣጠሩ ጥቃቶች ሲፈጸሙ የቆዩ መሆኑ ይታወሳል።

በዚህም ምክንያት የበርካታ ዜጎች ሕይወት ጠፍቷል፣ አካላቸው ጎድሏል፤ እንዲሁም ንብረታቸው ወድሟል፤ ከቀዬአቸውም ተፈናቅለዋል።

እነኚህ ጥቃቶች ኅብረተሰቡ ቀጣይነት ባለው ሥጋት እና ፍርሐት ውስጥ እንዲኖር በማድረግ በመንግሥት ላይ እምነት እንዲያጣ፣ ዜጎች እርስ በእርስ እንዳይተማመኑ አድርጓል።

እነዚህ ሁሉ የሀገረ መንግሥቱን ህልውና አደጋ ላይ ለመጣል ታቅደው ሲፈጸሙ የነበሩ መሆኑን ከተለያዩ ማስረጃዎች ለመረዳት ተችሏል።

እነኚህ ጥቃቶች ከጀርባቸው የፖለቲካ አስተሳሰብን መነሻ በማድረግ እና የፖለቲካ ዓላማን ወይም ግብን ለማሳካት በማሰብ በንጹሐን ዜጎች እና በሕዝብ መሠረተ ልማቶች ላይ ሲፈጸሙ የቆዩ ናቸው።

በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ሲፈጸሙ የቆዩት እነኚህ ጥቃቶች የተለያዩ ፈጻሚ አካላት ነበሯቸው።

ከጥቃቶቹ ጀርባ ግን በዕቅድ፤ በገንዘብ፣ በሐሳብ እና በሰው ኃይል ሥልጠና በመደገፍ፤ የሚዲያ ሽፋን እና እገዛ በመስጠት ረገድ የመሪነት ሚናውን ሲጫወቱ የነበሩ ቡድኖች አሉ።

ኢትዮጵያን የማመሰቃቀል፤ የማዳከም እና የማፍረስ ፍላጎት ያላቸው የውጭ ኃይሎች እነዚህን ቡድኖች በቅጥረኝነት እየተጠቀሙባቸው እንድሆነም ግልጽ ነው።

እነኚህ ድርጅቶች ሲፈጸሙና ሲያስፈጽሙ የቆዩዋቸው የጥፋት ተግባራት የሽብር ወንጀል ተግባራት ናቸው።

እነዚህ ተግባራት የሽብር ወንጀልን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር በወጣው ዐወጅ 1176/2012 አንቀጽ 3 ሥር ስለሽብር የወንጀል ድርጊት የተሰጠውን ትርጓሜ ሙሉ ለሙሉ የሚያሟሉ ተግባራት እንደሆኑ በቀላሉ ለመገንዘብ ይቻላል።

እነዚህን የሽብር ተግባራት የፈጽሙ ድርጅቶች አባላትና እና ደጋፊዎቻቸውን እንደ ግለሰብ በተናጠል በሽብር ወንጀል ተጠያቂ ከማድረግ ይልቅ ድርጅቶቹን የሽብርተኛ ድርጅት አድርጎ በመሰየም በሕጉ በተቀመጠው አግባብ የሽብር ወንጀል ድርጊትን በተሻለ ሁኔታ ለመቆጣጠር እና ለመከላከል ይችላል።

ስለዚህ የሽብር ወንጀልን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር በወጣው ዐዋጅ ቁጥር 1176/2012 አንቀጽ 18 እና 19 መሠረት “ሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ (ሕወሓት)” እና “ሸኔ” የሽብር

ወንጀልን ዓላማቸው አድርገው የሚንቀሳቀሱ በመሆኑና የድርጅቶቹ የሥራ አመራር ወይም ውሳኔ ሰጭ አካላት ወንጀሉን አምነው የተቀበሉት ወይም አፈጻጸሙን እየመሩት በመሆኑ፤

የሽብር ተግባር መፈጸምም የድርጅቶቹ ጠቅላላ መገለጫ በመሆኑ፤ ድርጅቶቹ በሽብርተኛ ድርጅትነት እንዲሰየሙ የውሳኔ ሐሳብ ቀርቧል።

እንዲሁም የሽብር ወንጀልን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር በወጣው ዐዋጅ ቁጥር 1176/2012 አንቀጽ 23 መሠረት በተመሳሳይ ተግባር በተሰማሩ እና በዚህ ውሳኔ ሐሳብ መሠረት

ከተሰየሙት የሽብርተኛ ድርጅቶች ጋር ትብብር፤ ትሥሥር ወይም የሐሳብ እና የተግባር ዝምድና ያላቸው ድርጅቶችና ግለሰቦች ላይም ይህ ውሳኔ ሐሳብ ተፈጻሚ ይሆናል።

Abere
Senior Member
Posts: 11106
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሰበር ዜና፣ “ሕወሓት” እና “ሸኔ” በሽብርተኛ ድርጅትነት እንዲሰየሙ የውሳኔ ሐሳብ ቀረበ!

Post by Abere » 01 May 2021, 15:31

First, is Neamin Zeleke in favor of the Abiy-PP election of June 5? No double standard, this June 5 election is a totally disqualified election. I don't see Ethiopians to hold valid election in a reasonable time - at least before 5 years. Ethiopia first has to heal herself from the damages caused by TPLF and OLF. This damage can not be healed by butchering her with the same knife TPLF/OLF has been using. First ban, ethnic federation, ethnic party and for a transitional non-partisan government. Building a tower's foundation on an active volcano plot is wasteful.

Second, every Ethiopian other than the terrorsts already concluded TPLF and OLF are terrorists and the PP officials such as Shimelis Abdissa et al are terrorists. This is not new. The question is the Ethiopian parliament itself qualified to declare so ,because the member are not legal representative they are the Organ of the terrorist ethnic based government of Ethiopia.

Ejersa wrote:
01 May 2021, 08:28

Post Reply