Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 7989
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Tesfaye Gebreab ጋላ አብይ አህመድ የመጨረሻ ውሸታም ሰው ነው ብሎ አጋለጠው!!

Post by Wedi » 29 Apr 2021, 17:43

Tesfaye Gebreab ጋላ አብይ አህመድ የመጨረሻ ውሸታም ሰው ነው ብሎ አጋለጠው!! :lol: :lol: :P :P

Tesfaye Gebreab

አብይ አህመድ እና የማያልቅ ገጽታው:

1. አብይ አህመድ ለ ሀገረ ኤርትሪያ ፕረዚደንት ያወራው
____ ወያኔን ከደመሰስን በሗላ ሁለቱ ሀገራት የንግድም የህዝብ ለህዝብም ግንኙነት ይጀመራል የሚያስቸግሩን የአማራ ፋኖ እና የአማራ ልዬ ሀይሎች ናቸው።

2. ለ አዲሱ የትግሬ አስተዳዳሪ የነገረው
---- የአማራ ልዩ ሀይል እና የሻቢያ ወታደሮች አስቸገሩኝ። ምርጫው ይለቅ እንጅ ወልቃይትን አስረክባችዃለሁ የአማራ መሪዎችም ተስማምተዋል።

3. ለ አማራ መሪዎች በተለይም ለጎንደሬዎች ብቻ ጠርቶ የነገራቸው።
----አዲሱ የትግሬ መሪ ወልቃይትን ሲጠይቁ አፍንጫችሁን ላሱ እንጅ ይሄ አይታሰብም አልኳቸው።

3. አብይ ኢትዮጵያ ትኑር ለሚሉት በሙሉ ሲያገኟቸው የሚነግሯቸው።
---የኦሮሞ ጽንፈኛ እያስቸገረኝ ስለሆነ ቀስ ብይ ከመስመር እስካስወጣቸው ታገሱኝ ፤ ከምርጫ በሗላ በዘዴ ገለል አድርጌ ኢትዮጽያን ከፍ አረጋታለሁ። ኢትዮጵያ እኔ እያለሁ አትፈርስም

4. የኦሮሞ ታጋዮችና ምሁሮችን ሰብስቦ
----- ኢትዬጵያ ኢትዮጵያ የሚሉትን እስከምርጫው መጨረሻ መታገስ አለብን ምርጫው ካለቀ በሗላ ግዜው የኛ ስለሆነ የአዲስ አበባንም ጉዳይ ሆነ ሌላውን የኦሮሞ ጥያቄ አንድ በ አንድ ቆጥረን እንመልሳለን።

5. የውጭ ዲፕሎማቶች ሲያገኙት
---- የሪፎርሙ እንቀፋት የሆኑት የአማራ አክራሪ ሀይሎች ናቸው ኢትዮጵያን ወደ ቀድሞው ንጉሳዊ አገዛዝ ሊመልሷት ይፈልጋሉ።

6. በትግራይ ስለሚፈጸመው የሰብዓዊ መብት ጥሰት ለዲፕሎማቶች ሲያስረዱ
----የኤርትራ መንግስት እና የአማራ ክልል ልዬ ሀይሎች ናቸው የሰብዓዊ መብት ጥሰት የሚያደርጉት በጣም አስቸግረውኛል።

ከላይ ከተዘረዘሩት በላይ የተለያየ መልክ ያለው በአለም ላይ ታይቶ የማይታወቅ መሪ ነው። ምን ትሉታላችሁ? እስኪ ሌላ የተለያየ መልኩን አስፍሩ ሀሳብ መስጫው ላይ።

በሙሉ ከላይ የተዘረዘሩትን የተባሉት ሰዎች ያውቁታል።

እኔ በሽተኛ እንደሆነ አረጋግጫለሁ።

ኢትዮጵያ ዋቃ ይሁንሽ እንግዲህ ሌላ ምን ይባላል።

Please wait, video is loading...

Kuasmeda
Member+
Posts: 6387
Joined: 26 Mar 2015, 08:47

Re: Tesfaye Gebreab ጋላ አብይ አህመድ የመጨረሻ ውሸታም ሰው ነው ብሎ አጋለጠው!!

Post by Kuasmeda » 29 Apr 2021, 17:55

Why are you lying? The one you posted is the fake Facebook account of Tesfay Gebreab. Here is the real Facebook account of Tesfay Gebreab!
https://www.facebook.com/ttgebreab
Wedi wrote:
29 Apr 2021, 17:43

Post by Wedi » 29 Apr 2021, 18:24

Kuasmeda wrote:
29 Apr 2021, 17:55
Why are you lying? The one you posted is the fake Facebook account of Tesfay Gebreab. Here is the real Facebook account of Tesfay Gebreab!
https://www.facebook.com/ttgebreab

The one that I linked above is his true Facebook page. I know it since 2014 :!:

sesame
Member+
Posts: 5896
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: Tesfaye Gebreab ጋላ አብይ አህመድ የመጨረሻ ውሸታም ሰው ነው ብሎ አጋለጠው!!

Post by sesame » 29 Apr 2021, 19:40

Kuasmeda wrote:
29 Apr 2021, 17:55
Why are you lying? The one you posted is the fake Facebook account of Tesfay Gebreab. Here is the real Facebook account of Tesfay Gebreab!
Don't you know that this clown who calls himself wedi is the same clown who calls himself tarik. ሓንጎሉ ዝዞሮ ዓጋመ ከይኮነ ኣይተርፍን።

Abere
Senior Member
Posts: 11071
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Tesfaye Gebreab ጋላ አብይ አህመድ የመጨረሻ ውሸታም ሰው ነው ብሎ አጋለጠው!!

Post by Abere » 29 Apr 2021, 19:51

In reality what Abiy Ahmed has been doing either by coincidence or by fact proves or corresponds with the Facebook post. The entire goal of Abiy Ahmed is to blindside Amhara, not TPLF nor Shabia/Eritrea. Abiy Ahmed is using Amhara as his dirty condom to rape TPLF to get its submission and throw Amhara to dust bin to throne Oromuma. He is lucky in this effort not because he is smart ( in fact he is mentally sick)because there are opportunist Amhara who worship money by being the sinful bedfellow of Aba geda Oromuma. It is disgusting to see this while this a naked reality.

Wedi
Member+
Posts: 7989
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: Tesfaye Gebreab ጋላ አብይ አህመድ የመጨረሻ ውሸታም ሰው ነው ብሎ አጋለጠው!!

Post by Wedi » 29 Apr 2021, 20:02

"ዶክተር አምባቸው መኮንን ያስገደለው/የገደለው ራሱ አብይ አህመድ ነው" ኘ/ር ጌታቸው በጋሻው

"በየትኛውም መንገድ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ በዶክተር አምባቸው መኮንን ላይ ጠመንጃ አያነሳም። ገዳዩ አብይ አህመድ ነው" - ኘ/ር ጌታቸው በጋሻው

የእነ ዶ/ር አምባቸውን ግድያ ያቀነባበረው ዶ/ር አብይ አህመድ ነው፡፡ አሁን የተጀመረው የተስፋፊነት አጀንዳ ነው። አማራ በዘመኑ ሶስት ፈተና ገጥሞት ነበር። አንደኛው በ16ኛው ክ/ዘ የግራኝ አህመድ ወረራ፣ ሁለተኛው በዚያው ክ/ዘ የኦሮሞ ወደ ሰሜን መስፋፋት እና ሶስተኛው የፋሽስት ጣሊያን ወረራ ናቸው። እነዚህ ሶስቱ ከባዱ ጊዜ ነበሩ። የአሁኑ የኦሮሙማ መስፋፋት ደግሞ ለአራተኛ ጊዜ አማራ የገጠመው ፈተና ነው።

የሰኔ 15ቱ የአማራ አመራሮች ግድያ የኦሮሙማ መስፋፋት መሰረተ ድንጋይ የተቀመጠበት እለት ነው። ሟቾቹን አውቃቸዋለሁ። በአማራ ህዝብ ጥያቄዎች ላይም አቋማቸው አንድ ነበር። በየትኛውም መንገድ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ በዶክተር አምባቸው መኮንን ላይ ጠመንጃ አያነሳም።

ኘሮፌሰር ጌታቸው በጋሻው - የሀርቨርድ ዩኒቨርሲቲ መምህር ለምኒልክ ቴለቪዥን የተናገሩት

Please wait, video is loading...

Post Reply