Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
yaballo
Member+
Posts: 5481
Joined: 16 Feb 2013, 02:30

OPINION: የሰርቦች ትምክህት ዩጎዝላቪያን እንዳፈረሰው ሁሉ "ከኛ ሌላ ለኢትዮጵያ አሳቢ የለም" የሚለው አሀዳዊው ሀይል ኢትዮጵያን ያፈርሳል!

Post by yaballo » 08 Apr 2021, 03:18

OPINION: የሰርቦች ትምክህት ዩጎዝላቪያን እንዳፈረሰው ሁሉ "ከኛ ሌላ ለኢትዮጵያ አሳቢ የለም" የሚለው አሀዳዊው ሀይል ኢትዮጵያን ያፈርሳል!!
የሰርቦች ትምክህት ዩጎዝላቪያን እንዳፈረሰው ሁሉ "ከኛ ሌላ ለኢትዮጵያ አሳቢ የለም" የሚለው አሀዳዊው ሀይል ኢትዮጵያን ያፈርሳል!!!

የ Serbia አሀዳዊ ጽንፈኞች ዛሬ እኛ ሀገር ውስጥ ሁሉን ተናካሽ እንደሆነው አካል ዩጎዝላቪያ ውስጥ የነበሩ ብሄር ብሄረሰቦችን ፈጽሞ ማየት አይፈልጉም ነበር።

በዩጎዝላቪያ ኦሮቶዶክስ ቤተክርስትያን እና የመንግስት መዋቅር ውስጥ በነበራቸው የበላይነትም፣ በየክፍለሃገሩ እየዞሩ፣ ሀገር ያቀናሁ ሀገር የመሰረትኩ፣ እኔ ነኝ በማለት ይሸልሉ ነበር። ዛሬ በእኛ ሀገር እንደሚፈጸመው እና እጅግ በሚመሳሰል ሁኔታ ብሄር የሚባል ነገር የለም እያሉ፣ በሄዱበት ቦታ ሁሉ በቁጥር አናሳ ሆነው ሳለ፣ እንደ እንግዳ የተቀበላቸውን እና ሄደው የሰፈሩበት፣ ማህበረሰብ የነሱን ቋንቋ እና እምነት ብቻ እንዲከተል ያስገድዱት ነበር።

ከወገኖቻቸው ጋር በእኩልነት መኖርን እንደ መበለጥ የተመለከቱ በርካታ የሰርብ ልሂቃን በበኩላቸው በዩጎዝላቪያ ዉስጥ የነበራቸውን ላቅ ያለ ጥቅምና ተጽእኖ ያሳጣቸው የየሪፑብልኮች ራሳቸውን በራሳቸው ማስተሳደር መሆኑ በግልጽ ስለታየ ገናና የነበሩባትን ፣ የተማከለች እና አሃዳዊት ዩጎዝላቪያን የመመለስ እንቅስቃሴ ጀመሩ።

አላማቸውንም ለማሳካት በሰርብ ሪፑብሊክም ሆነ በሌሎች ሪፐብሊኮች ውስጥ የሚኖሩ የሰርብ ብሄር አባላት አንድነቷ የተከበረ ታላቌን ዩጎዝላቪያ መልሶ ለማቌቌም እንዲንቀሳቀሱ ቅስቀሳ አጧጧፉ። በሌሎች ሪፑብሊኮች የሚኖሩ ሰርቦች የፈደራል ስርአትን አምርረዉ በማውገዝ አሃዳዊ ስርአትን ለመመለስ የሚደረገዉን እንቅስቃሴ ተቀላቀሉ።

እነዚህ የሰርብ ብሄርተኞች በተለያዩ ሪፑብሊኮች ውስጥ የሚኖሩ ሰርቦችን ውጥረት ውስጥ እንዲሆኑ ግጭቶች እንዲፈጠሩ በማድረግ ከዚያም እነርሱ መከታዎቻቸው ሆነው በመቅረብ በሰርብ ሪፑብልክ ዉስጥ ያላቸዉን ተቀባይነት እያጠናከሩ ሄዱ። በሰርቦች ቁጥጥር ስር የነበረዉን የዩጎዝላቪያን ሚዲያ በመጠቀም የተዛቡ መረጃዎችን በማቅረብ በተቃርኖ በተሞሉ ትርክቶች ግጭቶችን ማባባስ ተያያዙ።

እነዚህ በፌደራል ሥርዓት ከሌሎች ጋር በእኩልነት መኖር ያልተመቻቸው አክራሪ ሰርቦች በአንድነት ስም የጥንቱን የሰርብ የበላይነት የሰፈነባት የተማከለ (አሃዳዊ ) አስተዳደር ያላት ዩጎዝላቭያን ለመመለስ ቆርጠው ተነሱ::

ክርዋቶችን ፣ እስሎቨኖችን ፣ ማሰዶኖዊያንን፣ የቦዝኒያን ሙስልሞች እና የኮሶቮ አልባኒያን ህዝቦች ማንነት በተቀናበረ ፕሮፖጋንዳ በማጠልሸትና በማሸማቀቅ ለህገ መንግስቱ ከመቆም እንዲያፈገፍጉ ሲያደርጉ የተለያዩ ስያሜዎችን በመስጠት እና ውንጀላዎችን በመደደር ማንነታቸዉን በማጠልሸት ከሌሎች የመነጠል ሥራ በስፋት ሰሩ ::
የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ተቆጣጥረውት ስለ ነበረ ሀገሪቱ በኢኮኖሚ እንዳትረጋጋ የተለያየ ሴራዎችን በመሸረብ ህዝቡ እንዲማረር ካደረጉ ቦሀላ መፍትሄው እነርሱ ብቻ መሆናቸውን ለፈፉ።
.
በተቃራኒዉ ደግሞ እነሱ የሀገሪቱ የጀርባ አጥንት ፣ መከታ ፣ ብቸኛ ተቆርቌሪ ወዘተ አድርገው እራሳቸውን በመሳል በቀድሞዋ በንጉሳዊቷ ዩጎዝላቪያ የነበራቸዉን የበላይነት መልሰው የሚያገኙበትን የስነ ልቦና ሁኔታ ለማመቻቸት በስፋት ሰሩ።
.
በፌዴራል መስሪያ ቤቶች ህዝባዊነትን ከመመስረት ይልቅ የሰርቦች ጀግንነት እና ሃገር ፈጣሪነት እንዲለፈፍላቸው ብቻ ይሰሩ ነበር። ሰርቦች፣ ከኦርቶዶክስ እምነት ውጪ፣ የሌላውን እምነት እና ብሄር እንደ እኩል መቀበል አልቻሉም።ዛሬ ትግራይ ላይ እንደ ተዘመተው፣ ክሮአቶች ላይ ዘመቱ፣ መቶ ሺዎችን ጨፈጨፉ። ቤተ ክርስትያንን እንደ መሳሪያ ግምጃ ቤት እየተጠቀሙ፣ የኮሶቮ እና አልባኒያ ብሄሮችን ልክ እንደ ዛሬው ጉሙዝንየወሎ ኦሮሞን፣ ሽናሻን ይጨፈጭፉ ነበር። በኋላ ላይ፣ ሁሉም ብሄር ብሄረሰብ አንቅሮ ተፋቸው።

በዚህ መልክ በፌደራል ሥርዓት ስር ከወገኖቻቸው ጋር በእኩልነት መኖር ያልተመቻቸው አክራሪ ሰርቦች በአንድነት ስም የጥንቷን የሰርብ የበላይነት የሰፈነባት አሃዳዊ አስተዳደር ያላት ዩጎዝላቭያን ለመመለስ ያደረጉት እንቅስቃሴ እነሱ በሚመኟት ሰርብ አምሳል የተገነባች አንድ ዩጎዝልቪያን ሳይሆን ሰባት ነጻ መንግስታቶችን አዋለደ ።
.
(በቀጣይ ክፍል ዛሬ በኛ ሀገር ውስጥ እራሱን የበላይ በማድረግ ከሁሉም ጋር እየተናጨ ካለው አሀዳዊ ሀይል እየፈጸመው ካለው ጋር እያነጻጸርን እንመለከተዋለን)
አቡ ኢምራን ከከተበው የተወሰነ አካትቼበታለሁ::NATIONAL ANTHEM OF THE TEGARUS ..NATIONAL ANTHEM OF THE OROMO PEOPLE ...NATIONAL ANTHEM OF THE SOMALI PEOPLE...

AND,

NEFTEGNAS MIGHT RE-ADOPT THEIR HAILE SELASSIE ERA NATIONAL ANTHEM WRITTEN FOR THEM BY ARMENIAN FERENJIS ...

Last edited by yaballo on 08 Apr 2021, 03:41, edited 1 time in total.

TGAA
Member
Posts: 2812
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: OPINION: የሰርቦች ትምክህት ዩጎዝላቪያን እንዳፈረሰው ሁሉ "ከኛ ሌላ ለኢትዮጵያ አሳቢ የለም" የሚለው አሀዳዊው ሀይል ኢትዮጵያን ያፈርሳል!

Post by TGAA » 08 Apr 2021, 03:30

There is something about Amhars that scares the s..t out of you. I wish I know what it is..The hollow in you can't stand the thing Amhars don't know they have it.infriorty Ravaged you. You are a wuss don't have balls to fight . The weyann's balls you thought gone get your as..s to dream land got crashed... Egypt ...Sudan .. cry you loser. :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:

Post Reply