Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Traditional foods and drinks such as Qolo, Shiro, Tej etc. to be standardized

Post by Ethoash » 18 Mar 2021, 07:55

እንደተለመደው ይህንን ቪድዬ አላየሁትም ። በጣም ደስ የሚል ነገር የመስላል በርግጥ አመለከተዋለሁኝ ።

ኢትዬዽያን በጣም የሚያስቸግረው ነገር እህሉን ለቀማ ነው ። የባህል መጠጣችን ደግሞ ልክ እንደኮካኮላ ጋዝ ጨምረንባቸው ማሽግ ነው። ለዚህም ቪድዬ ለጥፊያለሁኝ ምስር የሚለቅም ማሽን።

አንዳንድ ስዎች ማሽን ከተጠቀምን የስው ሀይል መቅጠር እናቆማለን ይላሉ ይህ ግን ትክክል አይደለም ። ለምንድነው ሴቶቻችን አይናቸው የሚጠፋው ምስር በመልቀም ከዚህ ሁሉ የተበጠረውን ምስር ቢሽጡ ይሻላቸዋል ወይ ደግሞ ምስር ወጥ አርገው ቢሽጡ ይሻላቸዋል።

since i dont have time i dont even watch this video ... it might not be English but the point is the machine is there use it..even Kenyans using this kind of machine way a head of us.

Selam/
Senior Member
Posts: 11837
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Traditional foods and drinks such as Qolo, Shiro, Tej etc. to be standardized

Post by Selam/ » 18 Mar 2021, 08:17

Kichamo Komalo - The discussion is about Ethiopian’s real produces, not woyane leeches’ domestic terror and fake news. It’s none of your business to comment on a country that you are drumbeating to destroy. No TPLF thug should be involved in Ethiopia’s matter after having voluntarily renounced citizenship. “Don’t buy Shiro and Berbere, nor get married with Ethiopians” Woyane mouth piece Alula. KIFU!
Ethoash wrote:
18 Mar 2021, 07:55
እንደተለመደው ይህንን ቪድዬ አላየሁትም ። በጣም ደስ የሚል ነገር የመስላል በርግጥ አመለከተዋለሁኝ ።

ኢትዬዽያን በጣም የሚያስቸግረው ነገር እህሉን ለቀማ ነው ። የባህል መጠጣችን ደግሞ ልክ እንደኮካኮላ ጋዝ ጨምረንባቸው ማሽግ ነው። ለዚህም ቪድዬ ለጥፊያለሁኝ ምስር የሚለቅም ማሽን።

አንዳንድ ስዎች ማሽን ከተጠቀምን የስው ሀይል መቅጠር እናቆማለን ይላሉ ይህ ግን ትክክል አይደለም ። ለምንድነው ሴቶቻችን አይናቸው የሚጠፋው ምስር በመልቀም ከዚህ ሁሉ የተበጠረውን ምስር ቢሽጡ ይሻላቸዋል ወይ ደግሞ ምስር ወጥ አርገው ቢሽጡ ይሻላቸዋል።

since i dont have time i dont even watch this video ... it might not be English but the point is the machine is there use it..even Kenyans using this kind of machine way a head of us.

Naga Tuma
Member+
Posts: 5543
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: Traditional foods and drinks such as Qolo, Shiro, Tej etc. to be standardized

Post by Naga Tuma » 07 Apr 2021, 17:25

temari wrote:
16 Mar 2021, 16:01
ኣስተማሪ፣

ደስ የሚል ጥረት ነዉ። ከድሮ ባህላዊ ኣስተሳሰብ ወደ ዘንድሮ ሳይንሳዊ ኣስተሳሰብ መሻገር እና ማህበረሰቡን የማሻገር ጥረት ያስደስታል። ይህ ማለት ባህል ዉስጥ ሳይንስ የለም ማለት አይዴለም።

ሳይንስ ወጥ (የሚወጣዉን፣ የሚበላዉን አይዴለም) የሆነዉን ያመጣል።

ትዝ የለሃል ድሮ የእናትህ ቤት ቆሎ የጥራት ደረጃ መመዘኛ የነበረ ጊዜ? የዛ ኣይነት ኣስተያየት ችግሩ አስር እናቶች ቤት ብትገባ አስር ኣይነት ጠላ፣ አስር ኣይነት ዶሮ ዉጥ ቀምሰህ መዉጣት ትችላለህ።

ባህላዊ ትርዒት ማየት ሄደህ አስር ጉብሎች አስር ኣይነት ረገዳዎችን ሲረግጡ ወይም እስክስታዎችን ሲመቱ ኣይተህ መመለስ ትችላልህ።

ካሉት ባህላዊ ሙያዎች ወጥ (standardized) የሆነን ማዉጣት ከባድ ኣይመስለኝም። የዘንድሮ ወጣቶች በቂ ጥናት ኣድርገዉ ወጥ የሆነን ማዉጣት ይችላሉ።

ለምሳሌ እስክስታን እና በቅርቡ የታወቀዉን የጀሩሳለማ ዳንስ እናነጻጽር። ጀሩሳለማ ዳንስ ብዙ ቦታዎች ሲደነስ ተቀርጾ ኣይቻሉ። እስክስታም ወጥ የሆነ አመታት ቢሮረዉ እንደ ጀሩሳለማ በሰፊዉ የሚደነስበት ይመስለኛል።

እስቲ እስክስታን መቶ እንደዚህ ነዉ የሚመታዉ ያለህ እንጂ የአመታቱን ተከታትይነት ተሬ/ተርታ/ፓተርን (pattern) የነገረህ ሰዉ ኣጋጥሞህ ያዉቃል?

ፓተርን ረኮግኒሽን (pattern recognition) (ተርታን ማስተዋል፣ ተሬ ሁበቹን) ወጥ የሆነዉን ያበጃል። ለምሳሌ በጣም ቀላል የሆነን እስክስታ ለመምታት ከቀኝ ትከሻ በመጀመር የቀኙን ኣንዴ ከፍ፣ ከዛ የግራዉን ኣንዴ ከፍ፣ ከዛ የቀኙን ሁለቴ ከፍ ከፍ፣ ከዛ የግራዉን ሁለቴ ከፍ ከፍ፣ ከዛ የቀኙን ኣንዴ ከፍ፣ ከዛ የግራዉን ኣንዴ ከፍ ኣድርጎ መወዛወዝ ነዉ ብለህ የትም ሃገር ወስደህ ማስተማር ትችላለህ።

እሺ፣ እስክስታን መምታት እንደዚህ ቀላል ኣይዴለም። ነገር ግን ለባህላዊ ሙያዎች ወጥ የሆነን ማዉጣት እንደዚህ ኣይነት ጥረት ይጠይቃል ማለቴ ነዉ።

በመጨረሻም ደረጃ ለስታንዳርድ (standard) ትክክለኛ ትርጉም ኣይመስለኝም። ኣንድን ነገር ለመስራት በአስር ሰዎች እጆች ተሰርተዉ ቢቀርቡልህ እና ደረጃ ኣዉጣላቸዉ ብትባል እያንዳቸዉ ከ፩ኛ እስከ ፲ኛ ደረጃ ያገኛሉ። ስታንዳርዳይዝ ማድረግ ያ ኣይዴለም። ስታንዳርድይዝ ማድረግ ከአስሮቹ አሰራሮች ዉስጥ ወጥ የሆነዉን እና የዛ ወጥ የሆነዉን አሰራር ቀመር ወይም ፎርሙላ (formula) ማበጀት ማለት ይመስለኛል።

Post Reply