-
- Senior Member
- Posts: 11057
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
ምን ማድረግ ይቻላል? ወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይካፋሽ ነው። አዳሜ ለጎሣ ጣዖት እና ክልል እየሰገድሽ እዬዬ ስትይ ትኖሪያለሽ
ምን ማድረግ ይቻላል? ወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይካፋሽ ነው። አዳሜ ለጎሣ ጣዖት እና ክልል እየሰገድሽ እዬዬ ስትይ ትኖሪያለሽ:: የደንቆሮ ልቅሶ መልሶ መልሶ ሁሉም ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጀምሮ የሚያለቃቅሰው ጎሳ ጎሳ ነው። ትግሬ ገብሩ ለዲያብሎስ ጎሳ ፌደሬሽን ኦሮሞ እመቱ ለዲያብሎስ ጎሳ ፌደሬሽን ወ መጽሀፈ ደደቢት ኢህገመንግስት የዕዳ የባርነት ውል እስካልተቀደደ ድረስ ቁርጡ ግልፅ ነው። ትግሬም ኦሮሞም ሌላውም በጥንድ ዐይኖቹ ሲያለቅስ ይኖራል። ኢትዮጵያ የጀግኖችም የደደቦችም አገር - እፁብ ድንቅ::
-
- Senior Member+
- Posts: 30837
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: ምን ማድረግ ይቻላል? ወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይካፋሽ ነው። አዳሜ ለጎሣ ጣዖት እና ክልል እየሰገድሽ እዬዬ ስትይ ትኖሪያለሽ
አበረAbere wrote: ↑07 Apr 2021, 11:54ምን ማድረግ ይቻላል? ወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይካፋሽ ነው። አዳሜ ለጎሣ ጣዖት እና ክልል እየሰገድሽ እዬዬ ስትይ ትኖሪያለሽ:: የደንቆሮ ልቅሶ መልሶ መልሶ ሁሉም ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጀምሮ የሚያለቃቅሰው ጎሳ ጎሳ ነው። ትግሬ ገብሩ ለዲያብሎስ ጎሳ ፌደሬሽን ኦሮሞ እመቱ ለዲያብሎስ ጎሳ ፌደሬሽን ወ መጽሀፈ ደደቢት ኢህገመንግስት የዕዳ የባርነት ውል እስካልተቀደደ ድረስ ቁርጡ ግልፅ ነው። ትግሬም ኦሮሞም ሌላውም በጥንድ ዐይኖቹ ሲያለቅስ ይኖራል። ኢትዮጵያ የጀግኖችም የደደቦችም አገር - እፁብ ድንቅ::
የምጨምረውም የምቀንሰውም የለኝም! ይህን ፍጹም መሰረታዊ እውነት ሸፋፍነው ነው አዳሜ የጎሳ ፖለቲካ ጥርቃሞ ሁላ ሚታመሰው ፤ ያሜሪካ ስንዴ ለምኖ ዋሻ ከሚኖረው ደደብ ሽፍታ አንስቶ እስከ አፈ ቅቤው ተረኛ ድረስ ማለት ነው! ኬር
-
- Senior Member
- Posts: 11057
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Re: ምን ማድረግ ይቻላል? ወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይካፋሽ ነው። አዳሜ ለጎሣ ጣዖት እና ክልል እየሰገድሽ እዬዬ ስትይ ትኖሪያለሽ
ወንድሜ ሁረስ፣Horus wrote: ↑07 Apr 2021, 12:41አበረAbere wrote: ↑07 Apr 2021, 11:54ምን ማድረግ ይቻላል? ወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይካፋሽ ነው። አዳሜ ለጎሣ ጣዖት እና ክልል እየሰገድሽ እዬዬ ስትይ ትኖሪያለሽ:: የደንቆሮ ልቅሶ መልሶ መልሶ ሁሉም ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጀምሮ የሚያለቃቅሰው ጎሳ ጎሳ ነው። ትግሬ ገብሩ ለዲያብሎስ ጎሳ ፌደሬሽን ኦሮሞ እመቱ ለዲያብሎስ ጎሳ ፌደሬሽን ወ መጽሀፈ ደደቢት ኢህገመንግስት የዕዳ የባርነት ውል እስካልተቀደደ ድረስ ቁርጡ ግልፅ ነው። ትግሬም ኦሮሞም ሌላውም በጥንድ ዐይኖቹ ሲያለቅስ ይኖራል። ኢትዮጵያ የጀግኖችም የደደቦችም አገር - እፁብ ድንቅ::
የምጨምረውም የምቀንሰውም የለኝም! ይህን ፍጹም መሰረታዊ እውነት ሸፋፍነው ነው አዳሜ የጎሳ ፖለቲካ ጥርቃሞ ሁላ ሚታመሰው ፤ ያሜሪካ ስንዴ ለምኖ ዋሻ ከሚኖረው ደደብ ሽፍታ አንስቶ እስከ አፈ ቅቤው ተረኛ ድረስ ማለት ነው! ኬር
አስመርሩን እኮ እየመከሯቸው ጥሬ። ከዚህ መድረክ ላይ አንተ እንኳን ስንት ጠቃሚ ምክር እና ተግሳፅ አበርክተሃል። ምን እንደሚባል አስቸጋሪ ነው:: ድንቁርና ወይስ ተፈጥሮአዊ ተውሳክ? የስንት ዜጋ ህይወት ማትረፍ በተቻለ የስንት ቤተሰብ ኑሮ ባለፈረሰ ነበር። ጎሳ ይሚባል ጋኒን አገልጋይ ሁነው ደም ይገብራሉ። ይኸ እኮ ዕውቀት እና ትምህርት አያስፈልገውም ነበር። እምቢ ካሉ ምን ታደርገዋለህ። ዕድላቸው ግን ዐመድ በወንፊት ስትነፋ ይታየኛል።