Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Horus
Senior Member+
Posts: 30908
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ የአለም ጂኦፖለቲካዊ ጦርነት ማዕከል ነች፤ ሕዝባችን ባንድነት የሚነሳው እንዴት ነው?

Post by Horus » 09 Mar 2021, 14:56

ይህን ሃረግ ስጽፈው የሴኩሪቲ ካውንስል ነገር አልነበረም። ከዚያ ወዲ የሆነውን የሃይል አሰላለፍ ተመልከቱ:

3ቱ ሃያላን፣ አሜሪካ፣ ሩሲያ፣ ቻይና ....
ሩስኪና ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ቆመዋል

ያካቢው ሃይሎች፣ አስራኤል፣ ሕንድ፣ ቱርክ፣ ገልፍ አረብና ያፍሪካ አንድነት
እስካሁን ህንድ ከኢትዮጵያ ጋር ቆማለች

ጎረቤት አገሮች፣
ግብጽ በውስጥ ፖለቲካ፣ ከቱርክ ጋር በሊቢያ (ለአረብ አለም መሪነት) እና ከሱዳን ጋር በመሬትና ድንበር ትግል ተወጥራለች ። ያን ለማስተንፈስ ካሜሪካ ጋር ሆና ኢትዮጵያን ታስጨንቃለች ። አሜሪካና ቱርክ ስለተጣሉ ማለት ነው ።

ሱዳን ፣ በናይል እስቴትና በደቡብ ሱዳን እና ግዙፍ የውስጥ ትግል ተወጥራ ያንን ለማስተንፈስ ከግብጽና አመሪካ ጋር ሆና ኢትዮጵያን ታስጨንቃለች ።

ኬኒያ በዚህ ግር ግር ያካባቢው መሪ ለመሆን ከኢትዮጵያ፣ ይጋንዳ ጋር ፉክክር ገብታለች ። ኢትዮጵያ የኬኒያ ኦሮምችን ድጋፍ መቀስቀሷ አይቀሬ ነው ። ይህ ሁሉ ሲሆን የሱማሌ፣ የጂቡቲና የኤርትራ ዳይናሚክስ ስይጠቀስ ማለት ነው

Horus
Senior Member+
Posts: 30908
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ የአለም ጂኦፖለቲካዊ ጦርነት ማዕከል ነች፤ ሕዝባችን ባንድነት የሚነሳው እንዴት ነው?

Post by Horus » 09 Mar 2021, 16:24

ቱርክና ያፍሪካ ቀንድ !! አሁንኮ ማን ከማ እንደ ሚታገል መከታተል እንኳ ሙሉ ስራ ነው !!!


Horus
Senior Member+
Posts: 30908
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ የአለም ጂኦፖለቲካዊ ጦርነት ማዕከል ነች፤ ሕዝባችን ባንድነት የሚነሳው እንዴት ነው?

Post by Horus » 11 Mar 2021, 22:52

በወገኖቼ የሰሞኑ ትግል ክራለሁ ። አሁን ማድረግ ያለብን ትግሉን እለታዊና ቀጣይ ማድረግ ነው።

ዎያኔ ሱዳን ውስጥ እየተደራጀ ስለሆነ እዚው ሰላይ ልኮ ማውደም የግድ ይላል ። ሱዳንም ዎያኔን ብትረዳ ራሷን ማፍረስ ነው። ያገሬ ሰው እንደ አንድ ሰው መደራጀት አለበት ። አለም አቀፉና ያካቢው ህይሎች ትግል አሁን ገና መጀመሩ ነውና!


Horus
Senior Member+
Posts: 30908
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ የአለም ጂኦፖለቲካዊ ጦርነት ማዕከል ነች፤ ሕዝባችን ባንድነት የሚነሳው እንዴት ነው?

Post by Horus » 12 Mar 2021, 04:30

የኢትዮፕያ ሕዝብ በሱዳንና ግብጽ ላይ አንድ የሆነ እርምጃ መውሰድ ይኖርብናል !

Horus
Senior Member+
Posts: 30908
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ የአለም ጂኦፖለቲካዊ ጦርነት ማዕከል ነች፤ ሕዝባችን ባንድነት የሚነሳው እንዴት ነው?

Post by Horus » 19 Mar 2021, 02:14

የኢትዮጵያን አጀንዳ የማይደግፍ ያለም ሃይል ወይ አገር ካገራችን ምስወገድ አለብን !!

Horus
Senior Member+
Posts: 30908
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ የአለም ጂኦፖለቲካዊ ጦርነት ማዕከል ነች፤ ሕዝባችን ባንድነት የሚነሳው እንዴት ነው?

Post by Horus » 07 Nov 2021, 21:10

ከ9 ወር በኋላ ተመልሼ ይህን ሃረግ አየሁጥ ዛሬን ያለ ሃቅ አንድ ነው፣ አሜሪካ ከኢትዮጵያ ጋር ከመቆም ይልቅ ኢትዮጵያ ነጥላ፣ አዳክማ፣ መንግስት ገልብጣ ታሪካዊ አገራችንን ለማፍረስ ከቆረጠች ከአፍሪካ ቀንድ አይደለም ካፍሪካ አህጉር እንድትለቅ ይደረጋል !

Horus
Senior Member+
Posts: 30908
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ የአለም ጂኦፖለቲካዊ ጦርነት ማዕከል ነች፤ ሕዝባችን ባንድነት የሚነሳው እንዴት ነው?

Post by Horus » 11 Jan 2022, 00:49

ይህው አሜርካ መንግስት ግልበጣ አልሳካ ሲላት አቢይን ማናገር ጀምራለች ። ምንም አዲስ ነገር አላመጣችም። የቻይናን ጨዋታ መመከቻ የላትም። አሜርካ ኢትዮጵያ አድጋ ትልቅ አገር እንድንሆን ስለማይፈልጉ ቻይናን በኢንቨስትመንት ሊያሸንፉ አይችሉም ። ወደፊትም በቅጣት፣ መንግስት በማናጋት ነው ሊቆጣጠሩን የሚፈልጉት !!

Post Reply