Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: One Person, One Identity - Biometric National Id Card is coming

Post by Ethoash » 23 Feb 2021, 08:05

ይህንን የብሔራዊ መታወቅያ ስጠብቀው የኖርኩት ነው። ትንሽ ቅር ያለኝ ፖሊሶች ነበሩ ስለመታውቅያ የሚያገባቸው በምን ሒሳብ ነው የስላም ሚኒስተር ይህንን ስራ የሚስራው። ፖሊሶች የስዎችን ሪኮርድ የውንጅልም ይሁን ሌላም ሪኮርዶች መያዝ ስላለባቸው ይህ የብሔራዊ መታውቅያ ለፖሊሶች ቢስጥ ጥሩ ነበር።

ይህ መታውቅያ ልክ እንደ አሜሪካ ሐገር የሶሻል ኢንሹራንስ ቁጥር ብቻ ቢሆን ምንም ጣጣ የለውም የስላም ሚኒስተሮ ቢይዙት አሁን ግን ይህ ካርድ ልክ እንደመታውቅያ ያገለግላል። ለሁሉም ነገር ለመስራት መስረት ነው ። ዛሬ የስላም ሚኒስተር ከፈትን ነገ ደግሞ ምን ሚኒስተር ልንከፍት ነው። የስላም ሚኒስተር ብዙ ስራ ያለው መስሎኝ።

ይህንን ካልኩ ዘንዳ ። እኔ ለረጅም ግዜ ይህንን ቴክኖለጂ ሀገር ውስጥ እንዲገባ ስታገል ነበር አሁን በመግባቱ ደግ ነው እላለሁ። የሚቀጥለው ምርጫ በዚህ ካርድ መስረት ቢሆንና ቢገላግለን እያልኩ ደህና ስንብቱ እላለሁ። በጣም ጥሩ ወርቅ ስራ ነው። እንዲህ ከምንጣላ እንዲህ አንዳንድ ስራ ብንስራ የትና የት በደረስን ነበር።

Post Reply