-
- Member
- Posts: 4311
- Joined: 30 Aug 2016, 03:47
አንድ አማራ የትግራይ ዕውነት አይታየውም፣ አንድ ትግራይ የአማራ ዕውነት አይታየውም፤ የ፳፯ ዓመትን በደል ውሸት ነው ይላሉ፤ አሁን ያለውንም የትግራይ በደል እኩል መስፈር አለ።
አንድ አማራ የትግራይ ዕውነት አይታየውም፣ አንድ ትግራይ የአማራ ዕውነት አይታየውም፤ የ27 ዓመት በደል ቢታያቸው አዝነው ይህ ይመጣል ብለን አላሰብንም ይቅርታ ባሉ ነበር፤ ግን ውሸት ነው ይላሉ፤ አሁን ያለውን የትግይ በደል እኩል መስፈር አለ።
-
- Member+
- Posts: 9268
- Joined: 15 Jan 2009, 14:09
Re: አንድ አማራ የትግራይ ዕውነት አይታየውም፣ አንድ ትግራይ የአማራ ዕውነት አይታየውም፤ የ፳፯ ዓመትን በደል ውሸት ነው ይላሉ፤ አሁን ያለውንም የትግራይ በደል እኩል መስፈር አለ።
Yes, this is the elephant in the room folks are not talking about. I see mainly folks in pain when their ethnic relation is violated but don't have the capacity to feel on the basis of being from same country or as humans. This is sad and we don't even discuss it. This should be obvious but I guess it's backwardness