Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30898
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የክልሎች ወኪሎች ቁጥር ዝርዝር

Post by Horus » 21 Feb 2021, 14:20

ኦሮሞ 178
አማራ 138
ደቡብ 104
ትግሬ 38
ሱማሌ 23
አዲስ አበባ 23
ሲዳማ 19
በኒ ሻንጉል 9
አፋር 8
ጋምቤላ 3
ድሬ ደዋ 2
ሃረሬ 2
ጠቅላላ ... 547




DefendTheTruth
Member+
Posts: 9892
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የክልሎች ወኪሎች ቁጥር ዝርዝር

Post by DefendTheTruth » 21 Feb 2021, 14:49

Could you also say about the number of people those representatives are supposed to represent?

I think to have read somewhere, as an example, the number of population of Somali Region and that of Tigray are somehow near to each other, at about 6 or so millions. I don't think that they have that big margin population wise like that of the nr. of representatives.

If the margin of the two are so different, then it is also difficult to make a semblance of one man one vote principle in the country.

Horus
Senior Member+
Posts: 30898
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የክልሎች ወኪሎች ቁጥር ዝርዝር

Post by Horus » 21 Feb 2021, 16:04

ዲዲቲ

የፓርላማው ወኪሎች ቁጥር ከህዝብ ቁጥር ጋር ምንም አይገናኝም። የወኪሎች ቁጥር የተወሰነው በዎያኔ ጉልበት ነው ። ልብ በል የትግሬ 38 ቁጥር የመላው ደቡብ 1/3ኛ ነው ። ይህ ነው ያለው ግፍ። ከ7 እስከ 10 ሚልዮን የሚቆጠረው ጉራጌ ክልል ተከልክሎ ነው በመቶ ሺ የሚቆጠረው አደሬ ክልል የተሰጠው ። ይህም ሆነ ያ ይህን ቆሻሻ የጎሳ ፌዴሬሽን ማፍረሳችን አይቀርም ። የመጀመሪያው እርምጃ ዎያኔ ትግሬን ማፍረስ ነበር ። ያ አብቅቷል። የሚቀጠለው ዎያኔ የፈጠረውን ሲስተም ማፍረስ ነው።

Post Reply