Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14412
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: أثيوبيا مصر و السودان ( Ethiopia, Egypt and Sudan )

Post by Abe Abraham » 23 Jan 2021, 16:16




There are four Egyptian journalists specialized in our region that I take seriously. They are ፥ ዓጢያ ዒሳዊኣስማእ ኣል-ሑሰይኒሃኒ ረስላንኣማኒ ኣል-ጠዊል

ኣማኒ ኣል-ጠዊል ዛሬ እንደዚህ ብላ ተናገረች ፥ ኢትዮጵያ ለራስዋ ከውሃው ሶስተኛ ለማትረፍ ስለምትፈለግ የግብጽን ታሪካዊው ድርሻ ለማክበር ዝግጁነት የላትም ።

ኢትዮጵያ ከዝናብ የምታገኘው በቂ ውሃ ኣላት በተጨማሪም እንደ በጆንገለይን (ደቡብ ሱዳን) የመሳሰሉት ቦታዎች ዝም ብሎ የሚባክን ውሃ ኣለ ።

ሁሉ ሲደማማር መፍትሄ ሊሆን ይችላል ። ችግሩ የኢትዮጵያ ግድብ፡ ጠቅላይ ሚኒስተሩ በየጸጥታ ምክር-ቤት እንዳሉት ፡ በዋነኛነቱ የፖለቲካ ጉዳይ ስለሆነ ነው ።




Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14412
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: أثيوبيا مصر و السودان ( Ethiopia, Egypt and Sudan )

Post by Abe Abraham » 25 Jan 2021, 09:07



ኣል-ጃዚራ ( ኣንባቢ፥ ዓብድ ኣል-ሰመድ) ፡ የሱዳን ወታደራዊ ምንጭ ለኣል-ጀዚራ እንደ ነገረው ኢትዮጵያ በሱዳን የሚያዋስን ኣቡ ጥዩር የተባለ ቦታ - የሰው ጉዳት ሳታደርስ - በከባድ መሳርያ እንዳጠቃችና ሱዳን መልስ እንደሰጠች ኣስታወቀ ። በኢትዮጵያ ጎንድ ደሞ የኣምሓራ ክልል የግኑኝነት ( ኮሚኒኬሽን) ሃላፊ ሱዳን የምትለው መሰረተ-ቢስ ሆኖ በሱዳን በኩል ጉዳዩን የማወሳሰብ ( ኮምፕሊከይት ) ሙከራ እንዳለ ይነግራል ። በተጨማሪም ኢትዮጵያ ጉዳዩን ብህጋዊ ኣገባብ ለመፍታት ፍላጎት እንዳላት ይገልጻል ።

ዓብድ ኣል-ሰመድ ፥ ኢትዩጵያ ሱዳን ያለችውን መሰረተ-ቢስ ነው ከማለትዋ ባሻገር በዚህ ጉዳይ የኢትዮጵያ ተረት ( ሪዋያ ) ምን ይመስላል ?

ሓሰን ( ኣል-ጃዚራ ሪፖርተር ከባህር ዳር ) ፡ በኢትዮጵያ በኩሉ የሱዳን እንቅስቃሴ - በሶስተኛ ኣካል ተገፋፍቶ ጉዳዩን ኣባብሶ ኢትዮጵያን ወደ ጦርነት ለመሳብ ያለመ ነው ይላሉ ። እዚ ማስታወስ ያለብን ከዚህ ኣስቀድሞ ሱዳን ኢትዮጵያን የኣየር ክልሌን ጥሳለች ብላ ከሳ ነበር ። ያን ግዜ የኢትዮጵያ ወታደር መሪ ብርሃኑ ጁላ ክሱን ኣስተባብሎ ኢትዮጵያ ወታደራዊ መፍትሄ እንዳማትሻና ቢፈለግም ኢትዮጵያ ምርጫውን ያለ መደበቅ ይፋ እንደምታደርገው ተናግሮዋል ። የደንበር ጉዳዩ በ2005 እና በ1972 የተደረጉ ስምምቶች ሊፈታ ስለሚችል ዝም ብሎ ሂወት ማጥፋት ትርጉም የለውም የሚል የኢትዮጵያ ኣቋም ኣለ ። በየ1903 መምሪያ - ኢትዮጵያ ስላልተገኘችበት - ከኢትዮጵያና ሱዳን ጋር ባንዳንድ ቦታዎች ልዩነት ኣለ ። ኢትዮጵያ ልዩነቱን በመረዳዳት ተፍትቶ ድንበሩን ለማመልከት እየፈለግን ሱዳን የተደረጉ ስምምነቶች በመጣስ ወታደርዋን በደንበር ኣስፍራለች ትላለች ። በ2005 ስምምነት መሰረት የማካለልና የማመልከት ጉዳዩ እስከሚፈጸም ድረስ ሁኔታው እንዳለ - የኢትዮጵያውያን ገብሬዎች ሁኔታ እንዳለ - እንደሚቆይ ኢትዮጵያና ሱዳን ተስማምተው ነበር ።



.

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14412
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: أثيوبيا مصر و السودان ( Ethiopia, Egypt and Sudan )

Post by Abe Abraham » 25 Jan 2021, 17:53




ኣራት የኢትዮጵያ ልጆጅ መሓመድ ኣል-ዓሩሲ ዶክተር በሺርያሲን ኣሕመድዓብድ ኣል-ሻኩር ዓብድ ኣል-ሰመድ ኢትዮጵያን ወክለው በየኣረብኛ ሳተላይት ቲቪዎች በሚደረጉ ግኑኘቶች ጥሩ ስራ እየሰሩ ናቸው ።

1_ያሲን ኣሕመድ ከስዊድን በየሩስያው RT ወጥቶ ሲናገር ፥ " ኢትዮጵያ የዝናብ ጉዳይ በኣምላክ እጅ እያለ ባልተያዘ ነገር ከሱዳንና ግብጽ ስለመጻኢው በወረቀት ውል ገብታ ልትፈራረምና ዋስትና ልትሰጥ ኣትችልም ። "

2_ዓብድ ኣል-ሻኩር ዓብድ ኣል-ሰመድ ፥ " ባሁኑ ግዜ በኢትዮጵያና ሱዳን ባለው የድንበር ጉዳይ ሶስተኛ ኣካል ሳይኖር ኣይቀርም(የኣል-ዓረብያ ጋዜጠኛ ሶስተኛው ኣካል ማን መሆኑ ለማወቅ ለምን በስም ኣትጠቅስም ስትለው) እኔ በስም መጥቀስ ኣልወድም ፡ ሶስተኛው ኣካል የውስጥ ሊሆን ይችላል የውጭም ሊሆን ይችላል።

ባሁኑ ግዜ እንደምናየው በሱዳን ውስጥ በተለያዩ ቦታዎች ከእነ ዳርፉር የመሳሰሉን ችግሮች ኣሉ ፡ በኣገሪቱም የኤኮኖሚያዊ ችግር ኣለ ፡ ስለዚ የመንግስቱ ወታደራዊ ክንፍ ከነዚህ ችግሮች ለማምለጥ ከኢትዮጵያ ጋር ወደ ፍጥጫ ሊገባ ይችላል ።

ዓብዱልፈታሕ ኣል-ቡርሃን በድንበሩ ኣቅራብያ ከመምጣታቸው በፊት ጥቂት ግዜ ኣምስት ሴቶች እና ኣንድ ህጻን ተገደሉ ተባለ ፡ ይህ ኣሳሳቢ ነው ( ውጥረቱ ወደ ሰማይ ለመስቀል ሆን ተብሎ በሱዳን በኩል የተደረገ ይሆናል ማለቱ ነው ። )

ኣስቀድሜ የሱዳን የመካላከያ ሚኒስተር ያደረገው ግንኙነት በቲቪ ተመልክቼ ነበር ፡ ኣልተሳካላትም ( ቐይር ሙወፈቕ ) ለማለት ይቻላል ። በኣካባቢያችን ሰላም እንዳይኖር የማይፈልግና ጥቅም ያለው ሶስተኛ ሃይል ኣለ ፡ ይህ ሃይል ለሱዳንና ለኢትዮጵያ ቀስ በቀስ ወደ ውግያ ሊያገባ ይፈልጋል ፡ እኛ ለሱ ዕድል መስጠት የለብንም ። ደንበሩ ኣካለለው የተባለ ኣንድ የእንግሊዝ ዜጋ ነው ። እኛ በነሱ ቀብረውት የሄዱ ፈንጅ ኣሁን ለምን እንጣላለን ። "

3_ዑስማን ኣል-ሚርቓኒ ፥ ( ዓምር ኣዲብ ግብጻዊ ፡ ትናትና ኣንድ የሱዳን ባለ ስልጣን ኢትዮጵያ በህዳሴ ግድብ ከኛ ጋር ለመግባባት ካልቻለች እኛ ልላ ኣካሄድ ልንከተል እንችላለን ኣለ ። ይሄ ምን ማለት ነው ። ) ኣዎ የሄ የሻከረ ቋንቋ ነው ። ኢትዮጵያ በየ1902 ስምምነት የህዳሴ ግድቡ የተሰራበት ቦታ ስላገኘች ሱዳን የእሱ ጉዳይ ልታስነሳ ትችላለች የሚል የተሸፈነ ቋንቋ እንደመጠቀም ነው የሚወሰደው ። ( ለማስታወስ ፥ ሱዳን ከጥቂት ቀናት ጀምራ ኢትዮጵያ ለሁለተኛ ጊዜ ግድቡን ውሃ ሞምላት ከጀመረች ለ20 ሚልዮን የሚሆኑ ዜጎቼ በኣደጋ ስለሚጥል ኣጥብቄ እቃወማለሁ እያለች ነው ። ኣሁን ሱዳን ራስዋን ወክላ ሳትሆን ግብጽን ወክላ ነው የምትናገረው ። በጣም ያሳዝናል ። )


በዚህ ወቅት ግብጽ በሱዳን በስተጀርባ ሆና ኣሻንጉሊትዋ ዓብዱልፈታሕ ኣል-ቡርሃን እያንቀሳቀሰች ነው ። የደንበሩ ጉዳይ በትልቁ የህዳሴ ግድብ ጉዳይ ነው ። ሱዳን በእሳት እየተጫወተች ነች ። በዚህ ጉዳይ ለግብጽ ከፈልግሽ የራስሽ ስህተት ኣድርጊ የሚልዋት እስራኤላውያኖችና ኣሜሪካውያኖች ሊኖሩ ይችላሉ ። ዓብዱልፈታሕ ኣል-ቡርሃን በችግር ስላለ የከፈለ ከፍሎ ስልጣኑንና የወታደሮች ስልጣን - እንግሊዞች ከሄዱ ግዜ የጀመረ - ለማራዘም ይፈልጋል ። ኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ስራ በግምት ባታስገባ ለሱዳን ለኣንዴና ለሁል ግዜ በውግያ ደምስሳ ሰላም ባገኘች ነበር ። ኣሁን የሱዳን ታጣቂዎች ( ወታደሮች ለማለት ያዳግታል ) ሊደመሰሱ ቁጭ ብለው የሚጠብቁ ( sitting duck ) ነው የሚመስሉት ። ይህ በንዲህ ኢያለ ኣንድ ከፍተኛ የኣሜሪካ ወታደራዊ ባለ ስልጣን ማክሰኞ ወዲ ካርቱም እንደሚመጣ ኣል-ዓረቢያ ቲቪ ኣስታወቀች ።
Last edited by Abe Abraham on 30 Jan 2021, 19:31, edited 1 time in total.

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14412
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: أثيوبيا مصر و السودان ( Ethiopia, Egypt and Sudan )

Post by Abe Abraham » 26 Jan 2021, 15:53




ረቢዕ የሚባል ብዙ የሚናገር ሱዳናዊ ኣለ ። ዛሬ ከተናገረው ቁም-ነገር ፥

" ሱዳን ኢማራትና ሳዑዲያ ከቀጠር ጋር ሲጣሉ የመጀመርያ ሁለቶችን ጎን ለመያዝ ወሰነች ። ተጣልተው የነበሩ የኸሊጅ ኣገሮች ሲታረቁ ሱዳን ከኢማራት የምታገኘው የነዳጅና የእህል እርዳታ ተቋረጠ ። ከዚያም ኢማራት ለሱዳን ያጋጠማት የኤኮኖምያዊ ችግር ለመፍታት ከግብጽ እንድትተባበር ምክር ሰጠቻት ። ግብጻውያን እንደ ህመምተኛ ዝም ብለው የመናገር ልምድ ስላላቸው ድሮ ለሱዳን " ኣንድ ትልቅ የዳቦ መጋገርያ ቤት ( ፉርን/ፎርኖ ) ከፍተን ያላችሁ የዳቦ እጥረት ልንሸፍንላችሁ እንችላለን " ሲልዋቸው ቆይተው እስካሁን ድረስ ቃላቸው ኣላከበሩም ። ሱዳን የምታደርገው ስለጠፋት ወደ ቐጠር ፊትዋን ኣዙራ ለታናሽዋ የኸሊጅ ኣገር ደብዳብ ላከትላት ። ቐጠሮች የፓለቲካ መጫወት መጥፎ ልምድ ስላላቸውና የብራዘርሁድ ደጋፊዎች ስለሆኑ ከሱዳን የተቀበሉት ደብዳቤ ሳይከፍቱ " እኛ ሁኔታውን በመምዘን ግዜ ነን ያለን " ብለው መልስ ሰጡ ። "

ዓብዱልቐፋር ኣል-ማህዲ ደሞ እንዲህ ኣለ ፥

ሙኣይድ ጂሚ የተባለ ሰው ኣንድ ግዜ ኣነጋግሬው ነበር ...ባለፉት ቀናት " ሱዳን በኣብዮቱ በነበረችበት ግዜ ኢማራትና ሳዑዲያ ኢሳያስ ኣፈ-ወርቅና ኣቢ ኣሕመድን ኣስታረቁ ...ይህ የሚያስተሳስብ ነገር ነው " ብሎ ተናገረ ። እኔ ደግሜ ላገኘው ከቻልኩ በዚህ ኣርእስት ከሱ ጋር ልናገር እፈልጋለሁ ። እኔ ኣንድ የሚገርመኝ ነገር ኣለ ። እሱ ደሞ የከሰላ ኣስተዳዳሪ ያደረገው የኢትዮጵያ ጉብኝት ነው ። ከጉብኝቱ ቡሃላ የምናየው የድንበር ችግር ተነሳ ። ኣስተዳዳሪው ከሰላ ለኤርትራ ስለምትቀርብ ወደ ኤርትራ ቢሄድ ኖርማል ነበር ። ወደ ኢትዮጵያ ግን ለምን ሄደ ? .....

ሱዳኖች የኣገራችን ውስጣዊ ጉዳይ በሌሎች ኣገሮች እየተዘዋወረ ነው የሚል ፍራቻና ጥርጣሬ ኣላቸው ።




የግብጽ ማህበራዊ ሚድያ በሚመለከት ምን ኣዲስ ነገር ኣለ ?

ግብጻውያን በኢትዮጵያና በሱዳን መካከል ያለው ውጥረት በጣም ተደስተዋል ። ውግያ ሳይጀመር ውግያ ተጀመረ ፡ ኢትዮጵያ ለሱዳን በከባድ መሳርያ ኣጠቃች ፡ ሱዳን ደሞ መልስ ሰጠች ፡ ሱዳን የግድቡ ሁለተኛ ግዜ ሞምላት ኣልቀበልም ብላ ኢትዮጵያን ኣስጠነቀቀች እያሉ ደስታቸው ይገልጻሉ ። ግብጻውያን ዘረኞች ስለሆኑ ጥቁሮች እርስ-በርሳቸው ተገዳድለው እነሱ ደሞ ተጠቃሚዎች ሊሆኑ ይፈልጋሉ ። የሱዳን መሪዎች እንደ መንግስቱ ሃይለ-ማርያምና ጁንቶች የግብጽ ኣገልጋዮች ስለሆኑ ግብጽ ተደስታ ልትጫወትባቸው ትፈልጋለች ።

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14412
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: أثيوبيا مصر و السودان ( Ethiopia, Egypt and Sudan )

Post by Abe Abraham » 27 Jan 2021, 09:56




ስለ ኣሁን በሱዳን ያለ ህዝባዊ እንቅስቃሴ ( ሒራክ ) ረቢዕ ሲናገር ፥

ኢስላሚስቶች ወደ ስልጣን ሊመለሱ** ይችላሉ የሚል ፍርሃት ኣለ ሆኖ ግን ኢስላሚስቶች ሊመለሱ መቸ ነው ይችን ኣገር የለቀቁት ?

ማንኛውም በዚች ኣገር ስለ ፖለቲካ ኣስተዳደርና ኤኮኖሚ የሚያውቅ ሰው ኢስላሚስት ነው ምክንያቱም እነሱ በስልጣን ለረጅም ግዜ ሰልቆዩ የሰበሰቡት ተሞክሮ ስላላቸው ። ሓምዶክ ይሂድ ወይም በሌላ ሰው ይተካ ሲባል ለምን በጃፓን ሄዶ የነበረና ከቻይና ጋር ጥሩ ግንኙነት ያለው ዶክተር ጂብሪልን እድል ኣይትሰጡም ስትላቸው እሱማ ኢስላሚስት ነው ይላሉ ።

ኮሚኒስቶች ኣገሪትዋን ካለችው ኣዘቅት እንዲያወጡ እድል ተሰጥቶኣቸው ምንም ሊያደርጉ ኣልቻሉም ። እኔ ሓምዶክ ይሄዳል የሚል እምነት የለኝም ። ሓምዶክ የወታደሮች ሰው ብቻ ሳይሆን ኢስላሚስቶች ያመጡት ሰው ነው ። ኣሁን ካወቃችሁት ማለት ነው ። ስለዚ ሓምዶክ በመንግስት ካሉ የግራ ፓርቲዎች ራቅ ብሎ " እኔ የሰጡኝ ብሩህ መመርያ ስለ ኣልነበረ ስራየን በሚገባ ላከናውን ኣልቻልኩም " የሚል ምክንያት ኣንስቶ በስልጣኑ ሊቀጥል ይችላል ።

** ጸረ-ብራዘርሁድ የኢማራትና ሳዑዲያ ኢንፍልወንስ (ጽልዋ በትግርኛ ) በቐጠር (የብራዘርሁድ ኣባትና እናት) ከተተካ ማለት ነው ።

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14412
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: أثيوبيا مصر و السودان ( Ethiopia, Egypt and Sudan )

Post by Abe Abraham » 27 Jan 2021, 13:46

Israeli official visits Sudan. Both countries agree to open embassies ....


Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14412
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: أثيوبيا مصر و السودان ( Ethiopia, Egypt and Sudan )

Post by Abe Abraham » 28 Jan 2021, 07:34



በኤውሮጳ የሚኖረው ጆን ኣል-ማስሪ ( ምስራዊው/ግብጻዊው) " ከእባቡ ተጠንቀቁ '' የሚል ኣርእስት ይዞ ስለ ወቅያዊ የግብጽ ሁኔታ 2021 ምን ብሎ ተናገረ ?

" እኔ ናፖልዮን ሳነሳ የተጋነነ ሊመስል ይችላል ። ኣዎ ! ኣል-ሲሲ ግብጽን ወደ ትርምስና ፍርስርስ እንዳትገባ ኣፍራሽ ብራዘርሁድን ከስልጣን ኣግልሎ በኣገሪትዋ - ልክ እንደ ናፖልዮን ያደረገው - ሰላምና መረጋጋት ያሰፈነ ሰው ነው ። የኣል-ሲሲ ዘመን የሽግግር ዘመን ነው ። ይህ ሲባል ኣምስት፡ ኣስር ፡ ኣመቶች የሚፈጅ ሳይሆን ወደ ሃያም የሚጠጋ ነው ።

ኣስቀድሜ እንዳልኩት 2021 ለግብጽ እጅግ ፈታኝ ( በትግርኛ ብድሆዎች/ቻለንጅስ ) ዓመት ይሆናል ። ይህ ለማለት ያስገደደኝ እባቡ ብሊንከን በኣሜሪካ ትልቅ ስልጣን በመያዙ ነው ። ብሊንከን ማን ነው ? የህግ ዶክትሬት ዲግሪ ያለው ሃይማኖተኛ ኣይሁዳዊ ነው ። ኣሳዳጊው - የናቱ ባል - ከሆሎኮስት ( ሾኣ ) ከዳኑ ሰዎች ኣንድ ነው ። ሲያድግ ለተወሰነ ግዜ በፈረንሳይ ኣገር ስለ ኖረ የፈረንሳይ ቋንቋን ጥሩ ኣድርጎ ያውቃል ።

ስለዚ የህይወት ታሪኩ ስታይ ለምን እንደሚያፈራኝና እንደሚያሰጋኝ በቀላሉ ልትረዳው ትችላለህ ። ብሊንከን ስራውን በደምብ ከመጀመሩ በፊት ለየሱርያ ታጣቂዎች መቶ ሚልዮን ዶላር ኣበረክታለሁ ብሎ ይፋ ኣደረገ ። ታጣቂዎች ማን ናቸው ብለህ ስትጠይቅ ሽብርተኞችና የኣል-ቓዒዳ ሰዎች መሆናቸው ትገነዘባለህ ።

በግብጽ በሚመለከት ወድያውኑ " ግብጽ ለኣራት የሰው መብት ተጣባቂዎች ከየውጭ ሰዎች ጋር ተነጋገራችሁ ብላ ማሰርዋ ተገቢ ኣይደለም ምክንያቱም እንደገበን ሊቆጠር ስለማይችል ። " ብሎ ተናገረ ። ( ብትግርኛ እንደዚህ የመሰለ ነገር ስንሰማ " ሰይኮታ ! ብጊሓቱ ዝነቀወ ዝብኢ ነየሕድረኒ ! / ሳይመሽ "የጮሀ ? " ጅብ ኣያሳድረኝም እንላለን ። )

በግብጽ ኣሜሪካ ብታስፈራራም ልትጎዳን ኣትችልም ። እኛ ከቻይና ተጠግትን የሚያዋጣን ልንፈልግ እንችላለን የሚሉ የተሳሳቱ ሰዎች ኣሉ ። በነገራችን ቻይና ታድጋለች ፡ ኣድጋም በኤኮኖሚ የዓለም ኣንደኛ ትሆናለች ። ይህ ማለት ግን ገቢዋ በያንዳንዱ ዜጋ ሲገመገም ለብዙ ዓመታት ከየኣሜሪካ በታች ሆኖ ይቀራል ። በተጨማሪም የቻይና ሃብት ማካበት በኣለም ደረጃ ከፖለቲካ መራቅዋ የተሳሰረ ነው ። ስለዚ ኣሜሪካ የኣለም ልዕለ-ሓያል ሆና ስለምትቀጥል ኣካሄድዋ በሸለልትነት የሚታለፍ ኣይደለም ። ብትዳከምም ፍጹም ውድቀትዋ ( ዲክላይን/ፎል ) ቀስ ብሎ በየደረጃ የሚከሰት ነው ።

ግብጽ በሰሜን ቱርክ በደቡብ ደሞ ኢትዮጵያ ችግር እየፈጠሩባት ስላሉ 2021 በጣም ፈታኝ ኣመት ይሆናል የሚል ግምት ኣለኝ ። ብሊንከንና ባይደን - ብሶስተኛ የኦባማ መንግስት - ብዙ ሊጎዱን ይችላሉ ። ስለ'ዚ መጥፎ ሳንናገር ( ስንቆጣ ) በጥንቃቄ የዲፕሎማስያዊ ኣያያዛችን ማጠንከርና ራሳችን የምንከላከልበት ዘዴ ኣስቀድመን መፈለግ ኣለብን ።

የጋልፍ/ኸሊጅ/የባህር ሰላጤ/ወሽመጥ ኣገሮች ሊሚጣቸው የሚችል ነገር ኣስቀድመው ስለ ተገነዘቡ ከባይደን ከቀጠር ጋር ታረቁ የሚል ጫና ሳይመጣቸው በራሳቸው ከቀጠር ጋር ያላቸው ጥላቻ ሊያስጠጉት ችለዋል ።

ግብጻውያን የብራዘርሁድ ደጋፊዎች በቱርክ ባይደን የ " ሕቑቕ ኣል-ኢንሳን " / የሰው ልጅ መብት ማስከበር ተጠቅሞ ኣል-ሲሲን ያዳክመልናል/ያወድቅልናል የሚል እምነት ይዘው እየጨፈሩ ናቸው - ልክ ኣሜሪካ እንደመንግስታቸው ወስደው ። ይህ የግብጽ መንግስት በብልሃት መስራት እንዳለበት ነው የሚያስጠነቅቀን ( ጠላት በሩን እያንኳኳ ነው ። ስህተት ፈጽሞ መደረግ የለበትም ። ግብጻውያን ብዙ ግዜ በባዶ እብሪተኝነታቸው " ኣሜሪካ ካስፈራራችን ፡ እኛ ባለታሪኮች ፡ የፈርዖን ልጆች ፡ ራስሽን ከመንደቅ ኣጋጪ ልንላት እንችላለን " የማለት ልምድ ኣላቸው ። ጆን ኣል-ማስሪ ከዚህም ነው የሚያስጠነቅቀው ። ) "

eritrea
Member
Posts: 2748
Joined: 25 May 2007, 13:45

Re: أثيوبيا مصر و السودان ( Ethiopia, Egypt and Sudan )

Post by eritrea » 28 Jan 2021, 08:04

Abe Abraham wrote:
27 Jan 2021, 13:46
Israeli official visits Sudan. Both countries agree to open embassies ....



"The message is clear for Ethiopia", what do they mean by that?

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14412
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: أثيوبيا مصر و السودان ( Ethiopia, Egypt and Sudan )

Post by Abe Abraham » 28 Jan 2021, 11:31

ሪሳላ ዋዲሓ ሊኣስዮብያ ! / A clear message to Ethiopia is a clickbait. The video speaks of :

1_ A visit of Sudanese official ኣል-ታዓይሺ ( ኣረብ ነኝ የሚል የዳርፉር ልጅ ! ) to South Africa, joined there by the acting foreign minister.

2_Next stop of ኣል-ታዓይሺ will be Nairobi. The aim of his visit is to inform the South African and Kenyan authorities about the situation in the border ....

3_Sudan believes the problem in the border areas can be solved peacefully taking into consideration the desire of Sudan for peace and stability in the region and to maintain good relationship with Ethiopia.

4_The visit of Andrew Young (USA ) to Sudan to talk about security in Sudan and the region.

5_The visit of Israeli officials to Sudan for talks on security (fight against terrorism ),economy, opening embassies in each others capital . More importantly Israel wants Sudan not to arrest Sudanese refugees in Israel upon their return to Sudan.

6_Sudanese authorities - afraid of a replication of events that took place during the anti-Islamists revolution and sit-ins - blocked the roads leading to the military camp in Khartoum thereby creating traffic congestion in the capital city.

I don't see any threatening or alarming things in the video. It is all about diplomacy.

eritrea
Member
Posts: 2748
Joined: 25 May 2007, 13:45

Re: أثيوبيا مصر و السودان ( Ethiopia, Egypt and Sudan )

Post by eritrea » 28 Jan 2021, 23:47

Abe Abraham wrote:
28 Jan 2021, 11:31
ሪሳላ ዋዲሓ ሊኣስዮብያ ! / A clear message to Ethiopia is a clickbait. The video speaks of :

1_ A visit of Sudanese official ኣል-ታዓይሺ ( ኣረብ ነኝ የሚል የዳርፉር ልጅ ! ) to South Africa, joined there by the acting foreign minister.

2_Next stop of ኣል-ታዓይሺ will be Nairobi. The aim of his visit is to inform the South African and Kenyan authorities about the situation in the border ....

3_Sudan believes the problem in the border areas can be solved peacefully taking into consideration the desire of Sudan for peace and stability in the region and to maintain good relationship with Ethiopia.

4_The visit of Andrew Young (USA ) to Sudan to talk about security in Sudan and the region.

5_The visit of Israeli officials to Sudan for talks on security (fight against terrorism ),economy, opening embassies in each others capital . More importantly Israel wants Sudan not to arrest Sudanese refugees in Israel upon their return to Sudan.

6_Sudanese authorities - afraid of a replication of events that took place during the anti-Islamists revolution and sit-ins - blocked the roads leading to the military camp in Khartoum thereby creating traffic congestion in the capital city.

I don't see any threatening or alarming things in the video. It is all about diplomacy.
I understand what you mean and thanks for your clarification.

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14412
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: أثيوبيا مصر و السودان ( Ethiopia, Egypt and Sudan )

Post by Abe Abraham » 30 Jan 2021, 15:00

Al-Sudani: Tel Aviv: Sudan wants to sign the normalization agreement with Israel at the White House.


Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14412
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: أثيوبيا مصر و السودان ( Ethiopia, Egypt and Sudan )

Post by Abe Abraham » 30 Jan 2021, 17:30

Sudan .. Hemedti visits Doha to discuss the file of the border dispute with Ethiopia.


Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14412
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: أثيوبيا مصر و السودان ( Ethiopia, Egypt and Sudan )

Post by Abe Abraham » 30 Jan 2021, 18:07



1_Ethiopian military build-up ( heavy weapons, tanks, ant-aircraft guns ...) in the border area.

2_ሕሜድቲ visit to Qatar. The first of its kind since the collapse of Al-Bashir. Seeking mediation ?
----


ያሲን ኣሕመድ of Ethiopia claims that the demarcation of 1903 ( initiated but not completed by the British guy ) contradicts the border delimitation of 1902 agreed by both the Sudan and Ethiopia.

This makes the Sudanese military movement in Fashaqa as not legal since it preempts the completion of the demarcation process.




Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14412
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: أثيوبيا مصر و السودان ( Ethiopia, Egypt and Sudan )

Post by Abe Abraham » 31 Jan 2021, 13:46



እል-ዓረቢያ ቲቪ ሱዳን የማትወደውን " ኣራዲ ኣል-ሙተናዝዕ ዓለይሃ "/ ኣዋዛጋቢ መሬቶች የሚል ቃላቶች እየተጠቀመች እንዲህ የሚል መልእክት ኣስተላለፈች

1_ ሱዳን ፥ በቢርከት ኑሬን ኣከባቢ የሚገኙ 9 መንደሮቻችን ( በስፋቱ 200 square km የሚሸፍን ) በኢትዮጵያ ቁጥጥር ይገኛሉ ።

2 _ሱዳን ፥ ትዕግስታችን እየተጨረሸ ነው ።

3_የኣሜሪካ ምንጮች ( ስማቸው ሳይገልጹ!!) ፥ ኢትዮጵያ ከባድ መሳርያዎችና ታንኮች ወደ ድንበሩ ኣካባቢ እየላከች ናት ።

4_ ሱዳን ፥ ኣዲስ ማካለል ኣልፈቅድም

5_( ለተቀሩት ቦታዎች ሱዳን በሃይል ማስመለስ ከሞከረች ) በድንበሩ ኣከባቢ ውግያ ሊነሳ ይችላል ።




Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14412
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: أثيوبيا مصر و السودان ( Ethiopia, Egypt and Sudan )

Post by Abe Abraham » 01 Feb 2021, 02:19


Lieutenant General Yasser Al-Ata pays a two-day visit to Djibouti to talk about the situation in Sudan in particular the border issue with Ethiopia.



Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14412
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: أثيوبيا مصر و السودان ( Ethiopia, Egypt and Sudan )

Post by Abe Abraham » 01 Feb 2021, 18:08



ሙራድ ከፈረንሳ የላከው መልእክት ፥ " ከኣማዚጋዊት ( በርበር) ሰሜን ኣፍሪቃ ( ሳልሕ ኣል-ኣዝረግ ቱኒሳዊ የፕሮግራሙ ኣዘጋጅ ፥ ያም ሆኖ ይህ ኣህለን ዎ ሳህለን ሁላችን ኣረቦችና ኣማዚግ ነን ይህን የሚከዳ ሰው የለም ) ኣበሾች ኢትዮጵያውያን ጉዳያቸው በድንበርና በህዳሴ ግድብ ፍትሃዊ ነው ( ሳልሕ ፡ እዚ በመሳደብ የተጋነነ ነገር ኣለ ። ወንድሜ ሙራድ ኣንተ ኣማዚግ ይሁን ኣረብ የፈለግከውን ልትሆት ትችላለህ ። እኔም ( በምርጫህ ) ምንም ችግር የለኝም ሆኖ ግን ኣንተ ውርደተኛና ባለ ቂም ስትሆን በኣካያድህ ... ኣንተ በፈረንሳ እየኖርክ ሃይማኖታዊ ይሁን ዘራዊ ወገንነት ሊመለከትህ ኣይገባም ..ኣንተ ያልከውን ለመጥቀስ ደረጃየ ኣይፈቅደልኝም ...ስምህን ይዥያለሁ ከዚህ ቡሃላ በዚህ ፕሮግራም እንደማትሳተፍ ኣደርጋለሁ ምክንያቱም - በግልጽ ልነገርህ - ደረጃህ ከፕሮጋማችን ጋር ስለማይስማማ ። "

ኣስቀደሞ ኣንድ ኣረብ በፕሮጋርሙ ( ኣልራእይ ኣል-ሑር / ነጻ ኣስተያየት ) ፥ የግብጽና የሱዳን ጀነራሎች ከውስጣዊ የኤኮኖሚና ሌሎች ችግሮች ለማምለጥ በኢትዮጵያ ላይ ጦርነት ሊከፍቱ ይፈልጋሉ ።



------

ኣል-ሲሲ በኣንድ ጎን ኣሻንጉሊትዋ ዓብዱልፈታሕ ኣል-ቡርሃን ወደ የማያረባ ውግያ እንድትገባ እየገፋፋ በሌላ ጎን ደሞ በዲፕሎማሲ ከበግብጻዊ የምትመራ የማትረባ ኣራብ ሊግ ደገፍ እየጠየቀ " ታሪካዊ የናይል ውሃ ድርሻችን ኣጥብቀን ይዘናል " ብሎ ሲፎክር ይገኛል ። ኣል-ሲሲ ሞኝ ስለ ሆነ ኣትንኩኝ ሲል በድርድር ሳይሆን ከድርድር ውጭ ይጫወት እንዳለ ኣይገነዘብም ።

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14412
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: أثيوبيا مصر و السودان ( Ethiopia, Egypt and Sudan )

Post by Abe Abraham » 02 Feb 2021, 10:14

Abe Abraham wrote:
01 Feb 2021, 18:08


ሙራድ ከፈረንሳ የላከው መልእክት ፥ " ከኣማዚጋዊት ( በርበር) ሰሜን ኣፍሪቃ ( ሳልሕ ኣል-ኣዝረግ ቱኒሳዊ የፕሮግራሙ ኣዘጋጅና ኣቅራቢ ፥ ያም ሆኖ ይህ ኣህለን ዎ ሳህለን ሁላችን ኣረቦችና ኣማዚግ ነን ይህን የሚከዳ ሰው የለም ) ኣበሾች ኢትዮጵያውያን ጉዳያቸው በድንበርና በህዳሴ ግድብ ፍትሃዊ ነው ( ሳልሕ ፡ እዚ በመሳደብ የተጋነነ ነገር ኣለ ። ወንድሜ ሙራድ ኣንተ ኣማዚግ ይሁን ኣረብ የፈለግከውን ልትሆት ትችላለህ ። እኔም ( በምርጫህ ) ምንም ችግር የለኝም ሆኖ ግን ኣንተ ውርደተኛና ባለ ቂም ስትሆን በኣካያድህ ... ኣንተ በፈረንሳ እየኖርክ ሃይማኖታዊ ይሁን ዘራዊ ወገንነት ሊመለከትህ ኣይገባም ..ኣንተ ያልከውን ለመጥቀስ ደረጃየ ኣይፈቅደልኝም ...ስምህን ይዥያለሁ ከዚህ ቡሃላ በዚህ ፕሮግራም እንደማትሳተፍ ኣደርጋለሁ ምክንያቱም - በግልጽ ልነገርህ - ደረጃህ ከፕሮግራማችን ጋር ስለማይስማማ ። "

ኣስቀደሞ ኣንድ ኣረብ በፕሮግራሙ ( ኣልራእይ ኣል-ሑር / ነጻ ኣስተያየት ) ፥ የግብጽና የሱዳን ጀነራሎች ከውስጣዊ የኤኮኖሚና ሌሎች ችግሮች ለማምለጥ በኢትዮጵያ ላይ ጦርነት ሊከፍቱ ይፈልጋሉ ።



------

ኣል-ሲሲ በኣንድ ጎን ኣሻንጉሊትዋ ዓብዱልፈታሕ ኣል-ቡርሃን ወደ የማያረባ ውግያ እንድትገባ እየገፋፋ በሌላ ጎን ደሞ በዲፕሎማሲ ከበግብጻዊ የምትመራ የማትረባ ኣራብ ሊግ ደገፍ እየጠየቀ " ታሪካዊ የናይል ውሃ ድርሻችን ኣጥብቀን ይዘናል " ብሎ ሲፎክር ይገኛል ። ኣል-ሲሲ ሞኝ ስለ ሆነ ኣትንኩኝ ሲል በድርድር ሳይሆን ከድርድር ውጭ ይጫወት እንዳለ ኣይገነዘብም ።

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14412
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: أثيوبيا مصر و السودان ( Ethiopia, Egypt and Sudan )

Post by Abe Abraham » 02 Feb 2021, 12:01

The most courageous man in Egypt !



ሰውየው ተናድዶ የኑሮ ውድ መሆን ከድሮ በወጣትነቱ በነበረበት ግዜ እያወዳደረ ሲናገርና ቁጣውን ሲገልጽ " ይችን ኣገር ይዞ ያለ ሰው ሙተኸሊፍ ዓቕሊየን (mentally retarded ) ነው ። ስለ ያገሪቱን ኤኮኖሚ መምራት ምንም እውቀት የለውም ። ኣገሩ ለውጭ ከምትልከው ወደ ሃገር የምታስገባው እቃ ከፍ ያለ እንዳለ ካረንሲው ከዶላር እንዲወዳደር ዝም ብሎ ለቀቀው .... " ካለ ቡሃላ ኣንድ ሰው ቀርቦ " መሪዎቹ በስልጣን ሶስት ( ያን ግዜ ) ኣመት ብቻ ነው ያደረጉት ። የኑሮ ወድነቱም ከኣለም ባለ ሁኔታ የተሳሰረ ነው ። ኣንተ በስልጣን ብትኖር ከሳቸው የበለጠ ምን ታደርግ ነበር ? " ብሎ ይጠይቀዋል ። ሰውየው ( በውትድርና ያገለገለ የጠበቃ ባለ ሞያ ) " ኣንተ በምን ተመረቅህ ? /what is your qualification ? " ብሎ ጥያቄውን በጥያቄ ሲመልስለት ልጁ ( ባካባቢው በፓርኪንግ የሚሰራ የፖሊስ ጀሮ ) " በትምህርት!! :lol: :lol: " ብሎ መልሶ ፡ ሰውየው በመልሱ ተገርሞ ከታዛቢዎች ጋር ትንሽ እየሳቀ ፡ ጀሮው ራቅ ብሎ ቴልፎን ደውሎ ከየዩቲቡ ግንጅነት መጨረሻ ቡሃላ ሰውየውን በፖሊስ እንደሚያዝ ኣደረገው !!

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14412
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: أثيوبيا مصر و السودان ( Ethiopia, Egypt and Sudan )

Post by Abe Abraham » 03 Feb 2021, 01:58


السودان: الملء الثاني لسد النهضة دون اتفاق مسبق يهدد نصف سكاننا


Sudan: The second filling of the Renaissance Dam without prior agreement threatens half of our population



The Egyptian puppeteer is now in complete control of his Sudanese puppet making him do whatever he likes. Just last year the Sudanese minister of irrigation and other Sudanese scholars were telling the Egyptians that the Sudan is not worried about the structure of the dam and when the construction of the dam is finished it will benefit the Sudan by allowing it to plant and harvest more than once in a year.

Now the same Yasser Abbas is telling the head of mission at delegation of the EU to Sudan that the second filling of the dam would threaten half of the population of the Sudan. That is exactly a leaf from the Egyptian book.

The Egyptians who are known for lying ( including to themselves ! ) and deception have been telling their people and the Arabs through their engineers, some of them educated in the West, that the construction of the dam could cause earthquakes that goes far beyond Africa to reach Macca, the Saudi holy place, and flooding to Sudan of catastrophic proportion. This was dismissed by the famous Egyptian geologist Dr Farouk El-Baz, an affable man, by stating that the Egyptian scaremongering was baseless as the professionals involved in the building of the dam would take all the necessary precautions through the internationally known standards when dealing with such big a project.

Ethiopia should realise that Sudan is now talking on behalf of Egypt and based on that should not be taken seriously. The Egyptian are trying to use all kinds of tricks to deceive Ethiopia. I am already hearing that Al-Sisi is busy manupilating the Congolese because he thinks that the Africans are naive and could be easily used and bribed. My message to Ethiopia : be cautious with Congo and ignore the Sudanese slavish behaviour.



.

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14412
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: أثيوبيا مصر و السودان ( Ethiopia, Egypt and Sudan )

Post by Abe Abraham » 04 Feb 2021, 18:29

التوتر مستمر ... مقتل جندي سوداني في مواجهات على الحدود الإثيوبية

Tension continues ... a Sudanese soldier was killed in clashes on the Ethiopian border.


Post Reply