Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30849
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አባ ገዳ የሚባሉ የፖለቲካ ደንቆሮችና የትግሬ ውርደት

Post by Horus » 15 Jan 2021, 01:05

ይህ አባ ገዳ የሚባል አላዋቂ የኦሮሞ ቡድን ሁሌም ሕዝብ እንዳስገረመ ነው ። ልብ በሉ የኢትዮጵያ መንግስት ወንጀለኞች ለመያዝ በትግሬ ጦር ወግቶ መላ ኢትዮጵያን ትህነግ ከሚባል ካንሰር ገላገለን ።

አሁን ትግሬን መልሶ የሚያረጋጉት የኢትዮጵያ መንግስትና የትግሬ አዲስ አስተዳደር ናቸው ።

በትግሬ ከመሰረታዊ ፍላጎት እህል እስከ ሰላም ከንግድ እስከ ዘፈን ችግር ካለ ይህን ለመፍታት የሚሰሩት የክልልና የፌዴራል መንግስታት አሉ ። የመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ የትግሬን ሕዝብ መርዳት ከፈለገ እርዳታውን ለፌዴራል አስገብቶ ከመንግስት ይተባበራል ።

ይህ ባለ ተራ ነኝ ባይ አባገዳ ብቻውን ትግሬ ሄዶ ስንዴ ሊሰጥና ሊሳደብ መቃጣቱ ያው ዞሮ ዞሮ የፖለቲካ ደንቆሮ መሆኑን ነው የሚያሳየው ።

አባ ገዳ የምግብ ፖለቲካዊ ፕሮፓጋንዳ ማድረጉ እግጅ አሳፋሪና የነአቢይን ስራ የሚያቆሽሽ ዘለፋ ነው።

አባ ገዳ ትግሬ ውስጥ ምንድን ነው የሚያደርገው? ይህ ስድብ ነው! ወያኔ መደምሰሱ ትክክል ብቻ ሳይሆን መላ ትግሬ መቀበል ያለበት ነገር ነው ።

ግ ን ሕዝቡን አባ ገዳ ምንትስ በሚሉ የፖለቲካ ባለ ግዜዎች መስደብ ትክክል አይደለም !! መወገዝ ለለበት !!

TGAA
Member+
Posts: 5624
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: አባ ገዳ የሚባሉ የፖለቲካ ደንቆሮችና የትግሬ ውርደት

Post by TGAA » 15 Jan 2021, 01:26

የአባገዳ አሽቃባጮች ሻሸመኔ በደንቆሮ የኦሮሞ አክራሪዎች ተቃጥሎ ህዝቡ በችግር ላይ እያለ ፤ስንዴ ወስደው ሲሰጡ አልታዩም ፤
መተከል በየቀኑ እየታረዱ ስለወንጀሉ ምንም አይናገሩም ወይም ደግሞ ለተፈናቀሉት እርዳታ ሲሰጡ ታይተው አያውቁም
አሁን ግን በነሽመልስና በታየ ደንደአ የፖለቲካ ሂሳብ ቤንሻንጉል መሪዎችን በመያዝ አሁን ደግሞ ትግራይን በመያዝ የፖለቲካ ባላንሳቸውንና የእነርሱን የኦሮሙማ ተጽእኖ እናሳርፋለን በሚል እንጭጭ ሀሳብ ነው እነዚህን አዛውንቶች የአብይን ፎቶ አስሸክመው ትግሬ የላኩት ፤

gearhead
Member+
Posts: 5526
Joined: 08 Jun 2014, 16:29

Re: አባ ገዳ የሚባሉ የፖለቲካ ደንቆሮችና የትግሬ ውርደት

Post by gearhead » 15 Jan 2021, 01:50

ተረኞቹ የህዝብን roadmap ሰርቀው አብይን አስር አመት እንሰጥሀለን ብለው ስብሀት ነጋን በብርሀኑ ነጋ ተክተው አዲስ አበባን በሀራጅ ገዝተወ ለውጡን እና አገሪቷን ከማትወጣበት ችግር ውስጥ ከተው እንዳይነቃባቸው ተንንሽ ቆስቋሽ ጥላቻ የሚበትኑት ናቸው!!

አገር ዘርፎ አገር ገሎ ዱቄት ለምን የሚል አለቦታው የገባ የቅንዝረኛ ጉራጌዎች ክምችት ነው!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30849
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አባ ገዳ የሚባሉ የፖለቲካ ደንቆሮችና የትግሬ ውርደት

Post by Horus » 15 Jan 2021, 01:54

TGAA

አባ ገዳ ሚባሉትን ጉዶች ደንቆሮች ያልኩበት አራት ምክኛቶች አሉኝ።

አንድ፣ ይህ አባገዳ የሚባል ስራ ፈት፣ ምንም ነገር የማይሰራ፣ ያረጀ ገበሬ ጥርቅም በራሱ ጎሳ ውስጥ ያለን ቀውስ በዎለጋ መፍታት ያልቻለ የጠላና የጠጅ ቤት ያልተማረ ኦሮሞ መሪ ቡድን ነው ።

ሁለት፣ ኢትዮጵያ በነሱዳን በነግብጽ ሌሎች ከፍተኛ የጥቃት ፕላን እየተደረገባት ባለበት ወቅት የሆነ የፖለቲካ ዝናና መታየት ለማግኘት ይህን መሰል አሳፋሪ የበታቸኝነት ስብዕና የሚያጋልጥ ልታይ ባይነት ለአለም ሁሉ ማሳየታቸው ፍጹም የማያስቡ መሃይሞች እንደ ሆኑ ያስገነዝባል ።

ሶስት፣ የትግሬ ዎያኔ ሃይል ሲፈርስ በጎሳ ላይ የቆመው የሃይል ሚዛን ሁሉ ፈርሶ አዲስ ሚዛን መፈጠር እንዳለበት እንኳን የማያቁ መሃይሞች ናቸው ። ስለዚህ እንዲህ በግር ግር ካማራ ጋር ፉክክር አድርገው ባስቸኳይ የባላይ ሊሆኑ ማሰባቸው ምን ያልህ ሞኝ እንደ ሆኑ ያሳልያል ። ኢትዮጵያን በትክክል ማደራጀት የሚችሉ ምን ግዜም አሸናፊ ናቸው ። ለዚህ ነው ሰርዊቱ ያሸነፈው፣ አባ ገዳ ስለሆነ አይደለም ፣ ይህን ያክል የማያስቡ ናቸው አባ ምናምን ሚባሉት መሃይሞች!

አራት፣ አባ ገዳ ሆነ ኦሮሙማ የማይገነዘቡት ነገር ነገ አቶ አባ ገዳ ተነስቶ የበላይ ልሁን ቢል አማራው፣ ትግሬው፣ አፋሩ፣ ደቡቡ ተነስቶ የትግሬን ትምህርት እንደ ሚደግመው ከልብ የማይገባቸው ነሁለሎች ሞኞች ናቸው ።

አባ ገዳ በትግሬ መከሰት አልነበረበትም !!! በቃ !

Horus
Senior Member+
Posts: 30849
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አባ ገዳ የሚባሉ የፖለቲካ ደንቆሮችና የትግሬ ውርደት

Post by Horus » 15 Jan 2021, 02:30

እንኳን አደረሳችሁ! በኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ብዙ የሚካሄዱ ነገሮች አሉ ።

ግዙፉ ዎያኔ እንደ ፍርስራሽ ፈርሶ እየተረሳ ነው ። ያኮ ትልቅ ዜና ነበር።

አሁን ሱዳን የግብጽ ቆሻሻ እድፋም አንሶላ ለማጠብ ጎምበስ ቀና እያለች ነው ።

ምድረ ከብት አርቢ ባላገር ወፍራም ወፍራም ጋቢ ለብሶ የፖለቲካ አዋቂ ለመምሰል ስንዴ በስልቻ ተሸክሞ ዘመናዊ ፖለቲካ ሊከውን ይቃጣዋል ።

ኢትዮጵያ ባለ ብዙ ሆደ ዝጉርጉር አገር ነች ። ከነዚህ ሁሉ ኢዜማ መነጋገሪያ መሆኑ ለምን?

ኢዜማኮ የተማሩ ሰዎች ድርጅት ነው !! አበቃሁ !!!

ስለኢትዮጵያዊነት ምስጢር ቀስ ብሎ ይገባችኋል !!!

gearhead
Member+
Posts: 5526
Joined: 08 Jun 2014, 16:29

Re: አባ ገዳ የሚባሉ የፖለቲካ ደንቆሮችና የትግሬ ውርደት

Post by gearhead » 15 Jan 2021, 03:03

Yaballo,
The theft of the roadmap and its subsequent effect is going to cost them dearly!! I dint believe what they did has the approval of their families let alone tribe to take them that seriously.
Take care.
yaballo wrote:
15 Jan 2021, 02:08
grearhead,

You got it - well done! .. The party of the fugas [Izema] & its 'meseri' & nasty leader are behind most of what Colonel Fuga does.

I would not be surprised if he [Dr Biramtu Saynega] & his equally 'shregna' collection of gudeelas given free access to Arat Kilo palace of Col. Fuga came-up with the idea of sending Abba Gadas to Meqelle - just like they provided all the encouragement to invade Tigray thus planting an even deeper sense of animosity between the Tegarus & their Amhara neighbours+cousins.

But, all these nasty stunts that have already cost so many lives in Ethiopia so far .. will cost members of their own tribe a lot. Time will tell ... Nagaatti.

gearhead wrote:
15 Jan 2021, 01:50
ተረኞቹ የህዝብን roadmap ሰርቀው አብይን አስር አመት እንሰጥሀለን ብለው ስብሀት ነጋን በብርሀኑ ነጋ ተክተው አዲስ አበባን በሀራጅ ገዝተወ ለውጡን እና አገሪቷን ከማትወጣበት ችግር ውስጥ ከተው እንዳይነቃባቸው ተንንሽ ቆስቋሽ ጥላቻ የሚበትኑት ናቸው!!

አገር ዘርፎ አገር ገሎ ዱቄት ለምን የሚል አለቦታው የገባ የቅንዝረኛ ጉራጌዎች ክምችት ነው!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30849
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አባ ገዳ የሚባሉ የፖለቲካ ደንቆሮችና የትግሬ ውርደት

Post by Horus » 15 Jan 2021, 03:39

ፈረንጆች እንደሚሉት ኢሚዩኒቲ (የመከላከል ቁመና) የሌለው ሰው በሽታ ሊቋቋም አይችልም ።

እኔ ሆረስ ነኝ ቃል አልፈልጥም፣ ፖለቲካል ኮሬክትነስ ምናምን አላቅም ።

ግብጽ በሱዳን ፕሮክሲነት ኢትዮጵያን እየወጋች ነው ። ለዚህ ምላሽ የኢትዮጵያ ጀግና ሰራዊት ዝግጅቱን እያጠናቀቀ ነው ።

ሱዳንን መቅጣት ከተጀመረ ኢትዮጵያ ካርቱም ገብታ መንግስት ለውጣ ሱዳንን ለሶስት አራት ቦታ ከትፋ ሌላዋ ሱማሌ አድርጋ ነው ምትመልስ !

ይህ እንዳይሆን የማንም ጋቢ ለባሽ ደንቆሮ ባገር አስተዳደር እየገባ መዘባረቁን ዲሲ ማለት አለበት ። በቃ !

ወታደሩ ጦሩን ይውጋ፣ ምሁሩ ፖለቲካውን ይስራ፣ ገበሬ ይረስ !!

ከዚህ አልፎ ወጥ የረገጠ ሁሉ ፈርሶ አፍሮ ሞቶ ተቀብሮ እየተረሳ ነው !!

አበቃሁ !!

Selam/
Senior Member
Posts: 11801
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አባ ገዳ የሚባሉ የፖለቲካ ደንቆሮችና የትግሬ ውርደት

Post by Selam/ » 15 Jan 2021, 04:43

You must be out of your mind. Are you for real? What’s wrong with Abba Gadaas stretching a peaceful hand to Tigray without going through the feds? They aren’t foreign entities, In fact, they did the same thing in Gojjam a few years ago. You’re insane.

You were applauding the Amhara militias when they marched to Tigray independent of the feds but now it became a torn in your eyes when Oromos flew to Mekelle to show a gesture of solidarity and brotherhood to the people of Tigray. At times, you step out of your line, apparently due to a deep rooted bias toward Oromos. As a matter of fact, I don’t forget your delegatory joke toward Gojjam a while back and you never apologized. You’re better than this.

Horus wrote:
15 Jan 2021, 01:05
ይህ አባ ገዳ የሚባል አላዋቂ የኦሮሞ ቡድን ሁሌም ሕዝብ እንዳስገረመ ነው ። ልብ በሉ የኢትዮጵያ መንግስት ወንጀለኞች ለመያዝ በትግሬ ጦር ወግቶ መላ ኢትዮጵያን ትህነግ ከሚባል ካንሰር ገላገለን ።

አሁን ትግሬን መልሶ የሚያረጋጉት የኢትዮጵያ መንግስትና የትግሬ አዲስ አስተዳደር ናቸው ።

በትግሬ ከመሰረታዊ ፍላጎት እህል እስከ ሰላም ከንግድ እስከ ዘፈን ችግር ካለ ይህን ለመፍታት የሚሰሩት የክልልና የፌዴራል መንግስታት አሉ ። የመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ የትግሬን ሕዝብ መርዳት ከፈለገ እርዳታውን ለፌዴራል አስገብቶ ከመንግስት ይተባበራል ።

ይህ ባለ ተራ ነኝ ባይ አባገዳ ብቻውን ትግሬ ሄዶ ስንዴ ሊሰጥና ሊሳደብ መቃጣቱ ያው ዞሮ ዞሮ የፖለቲካ ደንቆሮ መሆኑን ነው የሚያሳየው ።

አባ ገዳ የምግብ ፖለቲካዊ ፕሮፓጋንዳ ማድረጉ እግጅ አሳፋሪና የነአቢይን ስራ የሚያቆሽሽ ዘለፋ ነው።

አባ ገዳ ትግሬ ውስጥ ምንድን ነው የሚያደርገው? ይህ ስድብ ነው! ወያኔ መደምሰሱ ትክክል ብቻ ሳይሆን መላ ትግሬ መቀበል ያለበት ነገር ነው ።

ግ ን ሕዝቡን አባ ገዳ ምንትስ በሚሉ የፖለቲካ ባለ ግዜዎች መስደብ ትክክል አይደለም !! መወገዝ ለለበት !!

Horus
Senior Member+
Posts: 30849
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አባ ገዳ የሚባሉ የፖለቲካ ደንቆሮችና የትግሬ ውርደት

Post by Horus » 15 Jan 2021, 05:07

ሰላም
ሰላም ፖለቲካ አይገባህም ማለት ነው። ያማራ ልዩ አይልኮ የጦር ሃይል ነው ። የትግሬ ልዩ ሃይልኮ አማራን ለመውረር ብሎም በግፍ የቀማውን የጎደርና የዎሎ መሬቶችን ለማረስ ነበር። አማራ ጀስት ኮዝ ይዞ ነው የተዋጋው ። የኢትዮጵያ ሰራዊት በቆሻሻ የዎያኔ ሽፍቶች አምቡሽ ተደርጎ የተጠቃ የኢትዮጵያ ሰራዊት ነውኮ ያንን በደምና ሌብነት የላሸቀ ዎያኔ ድባቅ የመታው ።

በኢትዮጵያ 90 ጎሳዎች አሉ አባ ገዳ ያንዱ ጎሳ ዉሸታም ሽማግሌ ነው ። እውነቱ የሸመገሉ ኦነጎች ናቸው ። ታዲያ ከሰው ሁሉ የነሱ መቀሌ መሮጥ የምን ፕሮፓጋንዳ ነው ? ትግሬ አንድ የኢትዮጵያ ክልል ነች፣ ችግር ካላት ፌድሬአል መንግስት አለ። ለምንድን ነው በመላ ኦሮሞ ያለውስ ቀውስ ማይፈቱት? ፖለቲካ ካልገባህ ተወው?

እነዚህን የጎሳ ነግዴዎች እናውቃቸዋለን !! ኢትዮጵያ ያንን አልፋ እየሄደች ነው !! የትግሬ ሕዝብም ትህምህርት አግኝቷል !! ወሎ ሲራብ፣ ትግሬ ሲራብ መላ ኢትዮጵያ ደርሶላቸዋል ! አሁን ያለው ያ አይደለም ፣ ርካሽ ፖለቲካ ነው ። ለነገሩ ራሳቸው ትግሬዎች ጨዋታውን የሚያውቁት ይመስለኛል !!

Selam/
Senior Member
Posts: 11801
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አባ ገዳ የሚባሉ የፖለቲካ ደንቆሮችና የትግሬ ውርደት

Post by Selam/ » 15 Jan 2021, 07:32

You gotta be kidding me. A few years ago, the same Abba Gedaas travelled to Shoa to strengthen their friendship and share experiences with Amharas. Nobody in this forum criticized the coincidence with the departure of Woyane. Likewise, upon the aftermath of the famous slogan ‘Oromos blood is my blood,’ the Gadaas went to Gondar with bounty of gifts and presents. Where were you back then? I didn’t give a sh!t who the Gadaas represented and I don’t care now either where exactly they came from. Trust me, Amhara shimagles will most likely travel to Mekelle soon and representatives from afar & Somalia will follow suite. There is nothing wrong with that. Regions don’t need the feds permission to send aid to another region. What they can’t send is weaponry.

Having read your repeated hatred toward Oromos and Tigreans in general, you are undoubtedly the one who doesn’t have a clue about the art of politics. You can’t oppose everything in good politics. There is time to criticize and there is time to let things go. You need to calm down.

As to the Amhara militias affair, obviously one region can’t declare war on the other in legal terms but what we witnessed last month is politically tolerable given the horrible crimes committed by woyane thugs. It’s though questionable why the same urgency doesn’t apply to Benishangul-Gumuz where hundredth of Amharas are being slaughtered. There are different theories & explanations for the inconsistency unfolding everyday but it’s premature to assertively conclude what is brewing behind the scene.

Horus wrote:
15 Jan 2021, 05:07
ሰላም
ሰላም ፖለቲካ አይገባህም ማለት ነው። ያማራ ልዩ አይልኮ የጦር ሃይል ነው ። የትግሬ ልዩ ሃይልኮ አማራን ለመውረር ብሎም በግፍ የቀማውን የጎደርና የዎሎ መሬቶችን ለማረስ ነበር። አማራ ጀስት ኮዝ ይዞ ነው የተዋጋው ። የኢትዮጵያ ሰራዊት በቆሻሻ የዎያኔ ሽፍቶች አምቡሽ ተደርጎ የተጠቃ የኢትዮጵያ ሰራዊት ነውኮ ያንን በደምና ሌብነት የላሸቀ ዎያኔ ድባቅ የመታው ።

በኢትዮጵያ 90 ጎሳዎች አሉ አባ ገዳ ያንዱ ጎሳ ዉሸታም ሽማግሌ ነው ። እውነቱ የሸመገሉ ኦነጎች ናቸው ። ታዲያ ከሰው ሁሉ የነሱ መቀሌ መሮጥ የምን ፕሮፓጋንዳ ነው ? ትግሬ አንድ የኢትዮጵያ ክልል ነች፣ ችግር ካላት ፌድሬአል መንግስት አለ። ለምንድን ነው በመላ ኦሮሞ ያለውስ ቀውስ ማይፈቱት? ፖለቲካ ካልገባህ ተወው?

እነዚህን የጎሳ ነግዴዎች እናውቃቸዋለን !! ኢትዮጵያ ያንን አልፋ እየሄደች ነው !! የትግሬ ሕዝብም ትህምህርት አግኝቷል !! ወሎ ሲራብ፣ ትግሬ ሲራብ መላ ኢትዮጵያ ደርሶላቸዋል ! አሁን ያለው ያ አይደለም ፣ ርካሽ ፖለቲካ ነው ። ለነገሩ ራሳቸው ትግሬዎች ጨዋታውን የሚያውቁት ይመስለኛል !!

Horus
Senior Member+
Posts: 30849
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አባ ገዳ የሚባሉ የፖለቲካ ደንቆሮችና የትግሬ ውርደት

Post by Horus » 15 Jan 2021, 10:52

ሰላም፣
መጀመሪያ አንድ ነገር እውቅ፣ እኔ የትግሬም ሆነ የኦሮም ህዝብ አልጠላም ግ ን የትግሬን ኦሮሞ ዘር ፖለቲከኞችን ነው የምጠላው። ያማራ ዘር ፖለቲከኞችንም እንዲሁ ። የትግሬ ጦርነትኮ የዘር ጦርነት ነው ቢገባህ ። ከዚያ ባለፈ ለዘር ፖለቲካ የሚዘፍንና የሚያጨበጭብ ህዝብም እንዲሁ መገሰጽ ያለበት ህዝብ ነው። ያን አይነት ጎሳ ነው የነዚህ የዘር ፖለቲካ ነጋዴዎች መፍለቂያ።

አየህ በትግሬ የተፈጥሮ ዲሳስተር የለም ። ማህበረሰቡ የተቃወሰው በራሱ መሪዎች ስህተትና አሁን ደሞ ወደ ሰላምና መብለት ልማት ሚመለሰው ከማእከላዊ መንግስት ጋር በመስራት ነው።

አባገዳ ትግሬ የሄደው ካማራ ጋር የጎሳ ፉክክር ለማድረግ ነው። ይህን ነው አንተ መናገር የፈራሃው ወይም ያልገባህ ። ባሁን ሰአት ማእከላዊ መንግስቱን ማጠናከሪያ ግዜ ነው እንጂ እያንዳንዱ ጎሳ የራሱን ሃይል ለማካበት የሚፈድልበት ግዜ አይደለም።

ምን የህዝብ ከህዝብ ጠብ ኖሮ ነው አባ ገዳ ወደ ትግሬ ህዝብ ሚሄደው። ሄዶስ ከትግሬ ሽማግሎች ጋር ምን አስታረቀ? ወይስ አባ ገዳ ሌላ በመንግስት ወስጥ ያለ መንግስት ነው? አባ ገዳኮ የእርዳታ ነን ፕሮፊት አይደለም፣ የኦሮሞ ፖለቲካ ድርጅት ነው።

በፊት አማራ እና ኦሮሞ መሃል ጠብ ሲካረር ሽምግልና መሰል ግንኙነት አረጉ ይሁን ተባለ ። የዛሬ አይን ያወጣ ተረኝ ነት ነው ። ያው ቆሻሻው የዘር ፖለቲካ ስሌት ነው።

Selam/
Senior Member
Posts: 11801
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አባ ገዳ የሚባሉ የፖለቲካ ደንቆሮችና የትግሬ ውርደት

Post by Selam/ » 15 Jan 2021, 14:50

አባገዳ ትግሬ የሄደው ካማራ ጋር የጎሳ ፉክክር ለማድረግ ነው። ይህን ነው አንተ መናገር የፈራሃው ወይም ያልገባህ...

So what? Jawar & Co payed similar pilgrimage to Tigray even before woyane was buried. Did I fail to understand the motive? No. Did they trespass their legal boundaries. No, but they committed a political suicide. With respect to the Gadaas’ visit, that same context doesn’t exit because woyane is dead. But they are entitled to have a direct contact with other regions without the feds knowledge and that doesn’t bother me. I tend to remain optimist and don’t want to assume the Gadaas’ visit is intended to draw a contrast with Amharas. What if it’s designed to open the door to others? Nothing prevent s others from doing the same if you felt the Gadaas scored a political mark ahead of others, which I doubt.

...ጦርነትኮ የዘር ጦርነት ነው ቢገባህ... አየህ በትግሬ የተፈጥሮ ዲሳስተር የለም። ማህበረሰቡ የተቃወሰው በራሱ መሪዎች ስህተትና አሁን ደሞ ወደ ሰላምና መብለት ልማት ሚመለሰው ከማእከላዊ መንግስት ጋር በመስራት ነው...

That’s because the wicked woyanes have nothing else to offer than hiding themselves behind their ethnic shroud. They blurred the line between political party and ideology and turned TPLF into a way of life that most Tigreans had to adhere to. Through decades of brainwashing, they managed to convert their people into servitude. But don’t tell me this is specific to Tigray. APDM and OPDO have likewise enslaved and tortured their own people for decades to the point many subdued themselves into total control and brand loyalty. Didn’t it ring a bell to you when Addis residents were surprised by the stories of torture victims that were freed from jail two years ago? Woyane thugs have indoctrinated many people in the country whether it is through brainwashing or coercive persuasion.

Unless we draw a line between political leaders and people, the dimension of blame and breadth of guilt becomes bottomless.

Horus
Senior Member+
Posts: 30849
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አባ ገዳ የሚባሉ የፖለቲካ ደንቆሮችና የትግሬ ውርደት

Post by Horus » 15 Jan 2021, 17:19

ሰላም
ባሁኑ ሰአት አባገዳዎች መቀሌ መሄዳቸው የፖለቲካ ጨዋታ መሆኑን እስካመንክ ድረስ ችግር የለኝም ። ግ ን ተሳስተዋል ፣ ግዜ አይደለም ። የፖለቲካ ጌም ባይሆን የአቢይና የትግሬ አዲስ መንግስት አዲስ አበባ ወይም አዳም ጠርተው ወይም ለሰላም ሚኒስቴር በመስጠት ማእከላዊ መንግስቱ ከትግሬ ህዝብ ጋር የሚያቀራርብ ነገር ያደርጉ ነበር ።

አንድ የፖለቲካ ስራ ያለው አላማ ሃይል፣ ገንዘብ፣ ዝና (ፕሮፓጋንዳ) ወይም ክብር ለማግኘት ነው ። አባገንዳ ከፕሮፓጋንዳና ካማራ ጋር የፖለቲካ ሃይል ፉክክር ለማድረግ ነው ማለትም በትግሬ ሕዝብ ችግር አስታከው!! ያሳዝናል

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9865
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: አባ ገዳ የሚባሉ የፖለቲካ ደንቆሮችና የትግሬ ውርደት

Post by DefendTheTruth » 15 Jan 2021, 17:38

አባ ገዳም ተሰደበ፣ ተሳለቀበት።

ያቺ ገድ ገሎም ኦሮሞ ነኝ ስትል ቆይታ ከኦሮሞ ጠል ጎን ቆማ አባ ገዳን አዋረደች፣ መግብያዋን ትፈልግ፣ ለነገሩ ገልቱ ምን መግብያ አለት?

Selam/
Senior Member
Posts: 11801
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አባ ገዳ የሚባሉ የፖለቲካ ደንቆሮችና የትግሬ ውርደት

Post by Selam/ » 15 Jan 2021, 19:41

One or the other way, everyone is playing politics, including social and religious institutions. PP has obviously great interest to set foot in Tigray as quickly as possible because there are other local contenders on the ground. Given the current political vacuum, other non-ethnic parties like Berhanu’s ECSJ will also creep up gradually and muscle up for the coming election. So, I will be surprised if Abiy didn’t give a green light to the Gadaas.

The relationship between Amhara & Tigray has a different dynamics. It will require a lot of patience and careful syncing but it is mendable when both sides keep a clear head,
Horus wrote:
15 Jan 2021, 17:19
ሰላም
ባሁኑ ሰአት አባገዳዎች መቀሌ መሄዳቸው የፖለቲካ ጨዋታ መሆኑን እስካመንክ ድረስ ችግር የለኝም ። ግ ን ተሳስተዋል ፣ ግዜ አይደለም ። የፖለቲካ ጌም ባይሆን የአቢይና የትግሬ አዲስ መንግስት አዲስ አበባ ወይም አዳም ጠርተው ወይም ለሰላም ሚኒስቴር በመስጠት ማእከላዊ መንግስቱ ከትግሬ ህዝብ ጋር የሚያቀራርብ ነገር ያደርጉ ነበር ።

አንድ የፖለቲካ ስራ ያለው አላማ ሃይል፣ ገንዘብ፣ ዝና (ፕሮፓጋንዳ) ወይም ክብር ለማግኘት ነው ። አባገንዳ ከፕሮፓጋንዳና ካማራ ጋር የፖለቲካ ሃይል ፉክክር ለማድረግ ነው ማለትም በትግሬ ሕዝብ ችግር አስታከው!! ያሳዝናል

sun
Member+
Posts: 9324
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: አባ ገዳ የሚባሉ የፖለቲካ ደንቆሮችና የትግሬ ውርደት

Post by sun » 15 Jan 2021, 21:05

Horus wrote:
15 Jan 2021, 01:05
ይህ አባ ገዳ የሚባል አላዋቂ የኦሮሞ ቡድን ሁሌም ሕዝብ እንዳስገረመ ነው ። ልብ በሉ የኢትዮጵያ መንግስት ወንጀለኞች ለመያዝ በትግሬ ጦር ወግቶ መላ ኢትዮጵያን ትህነግ ከሚባል ካንሰር ገላገለን ።

አሁን ትግሬን መልሶ የሚያረጋጉት የኢትዮጵያ መንግስትና የትግሬ አዲስ አስተዳደር ናቸው ።

በትግሬ ከመሰረታዊ ፍላጎት እህል እስከ ሰላም ከንግድ እስከ ዘፈን ችግር ካለ ይህን ለመፍታት የሚሰሩት የክልልና የፌዴራል መንግስታት አሉ ። የመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ የትግሬን ሕዝብ መርዳት ከፈለገ እርዳታውን ለፌዴራል አስገብቶ ከመንግስት ይተባበራል ።

ይህ ባለ ተራ ነኝ ባይ አባገዳ ብቻውን ትግሬ ሄዶ ስንዴ ሊሰጥና ሊሳደብ መቃጣቱ ያው ዞሮ ዞሮ የፖለቲካ ደንቆሮ መሆኑን ነው የሚያሳየው ።

አባ ገዳ የምግብ ፖለቲካዊ ፕሮፓጋንዳ ማድረጉ እግጅ አሳፋሪና የነአቢይን ስራ የሚያቆሽሽ ዘለፋ ነው።

አባ ገዳ ትግሬ ውስጥ ምንድን ነው የሚያደርገው? ይህ ስድብ ነው! ወያኔ መደምሰሱ ትክክል ብቻ ሳይሆን መላ ትግሬ መቀበል ያለበት ነገር ነው ።

ግ ን ሕዝቡን አባ ገዳ ምንትስ በሚሉ የፖለቲካ ባለ ግዜዎች መስደብ ትክክል አይደለም !! መወገዝ ለለበት !!

Hmm..
:P

Your Abba Gada and Abba gadas' benevolent activity badmouthing bla... blaa... blaaa...rantings is only according to your regular chest pumping red ar$$$ baboon chimp hallucinated speculations and day dreaming wet pink folktales coming out of your your low IQ intoxicated substances. Otherwise peace building and egalitarianism have always been the the primary values and missions of the Oromo Abba Gadas from the classical times to the present. Just go and bake pasta and macaroni and call it that it is your Abba Gada style values, helping yourself and seeing no one needy around. Who the damn Fck are you to tell the great Abba Gadas what to do and what not to do. B!tch wh!tch fool swimming in the d!rty drain abandoned pool. Okay! Okay! :P

Post Reply