Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30844
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ያበሻ ጦር በነካ እጁ የሱዳኑን ጂኔራል ጎማ ማተንፈሻው ደርሷል

Post by Horus » 13 Jan 2021, 15:43

በእኔ ግምት ሱዳንም እንደ ዎያኔ እየቀበጠች ይመስለኛል።

አንዱኑ ካርቱም ገብቶ አፍቃሪ ኢትዮጵያ መንግስት ማቆም ይኖርባታል፣ ኢትዮጵያ ማለት ነው

አሁን ማን ይሙት የሱዳን ጀሌ ከጎንደሮች ሊያልፍ !

ኢትዮጵያ እንደ ዘመነ አድዋ ተነስቷልና ሱዳን ግዙፍ ስህተት እየሰራች ነው

ብረት ሲቀጠቅጡት ይጠነክራል ፤ ኢትዮጵያዊ ማለት ያ ነው



Post Reply