Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Thomas H
Senior Member
Posts: 12583
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: Must See: በወያኔ የቆሰሉ የዓብይ ወታደሮች ሆስፒታሉን አጣብበው አሁን ስቴድዮም ውስጥ መታከም ጀመሩ

Post by Thomas H » 12 Jan 2021, 11:22

የጨነቀው እርጉዝ ያገባል አሉ ! ዓብይ አህመድ ወታደሮቹን ወያኔ ስለፈጃቸው እንኳንስ ለማሰልጠን ለመሰልጠንም ብቁ ያልሆኑ የኤርትራ ውታደሮችን አስመጥቶ ፎጣ ላባሾችን ጎንደር ውስጥ እያሰለጠኑለት ነው:: ወያኔን የነካ መጨረሻው ይሄ ነው የሚሆነው ::







Post Reply