Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum



Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Digitization of Addis Ababa City Administration in full swing

Post by Ethoash » 14 Jan 2021, 08:36

ነገሩ በጣም ጥሩ ነው ግን A chain is only as strong as its weakest link.... if there is a weakest link in the system then it defeat the purpose...

let me explain
ደህና አንድ ሰው አንድ መስሪያ ቤት ሄዶ በጥሩ ሁኔታ ተስተናገድ ። ግን ሌላ መስሪያ ቤት ሲሄድ ያ ው የድሮ መስተንግዶ የሚጠብቀው ከሆን ምኑን እድገት መጣ ። ስለዚህ የመጀመሪያው ዲጅታይዝድ የመንግስትን ስራ ስናረገው አንድ የመለያ ቁጥር ወይም Social insurance number ከወልደት እስከሞት የምንጠቀምበት ልዩ ቁጥር ማለት ነው። ባንክ ቤት ለመክፈት ፣ መሬት ለመግዛት ብንፈልግ ይህንን ቁጥር ከተጠቀምን ደግሞ ማንም በኛ ስም አያጭበረብረም ቢያጭበረብርም ለመያዝ ቀላል ነው። ብዙ የኢኮኖሚም አሻጥር ይቆማል አንዱ ቤት ተክራይቶ ሳይክፍል ቢጠፋ ። ከስራው ቦታ ቢስርቅ የትም አያመልጥም በልዩ ቁጥሩ ይያዛል ማለት ነው።።







some country use this Biometric ID Cards for passport and the police register you in one place and everyone use this id to establish business or opeing banking account or even getting passport from birth to death

Post Reply