Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Ethiopia: የአማራ ክልል ልዩ ሃይል መተከል እንዲገባ ተወሰነ!? የዶ/ር አብይ ያልተጠበቀ ውሳኔ በመተከል!

Post by Dawi » 24 Dec 2020, 20:58

ዜናው ዕውነት ከሆነ "ጄኔሳይዳል" የቤንሻንጉል መንግሥትን "ፎጣ ለባሽ" በሳምንት ያስተካክለዋል :!:

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: Ethiopia: የአማራ ክልል ልዩ ሃይል መተከል እንዲገባ ተወሰነ!? የዶ/ር አብይ ያልተጠበቀ ውሳኔ በመተከል!

Post by AbebeB » 24 Dec 2020, 23:17

Dawi wrote:
24 Dec 2020, 20:58
ዜናው ዕውነት ከሆነ "ጄኔሳይዳል" የቤንሻንጉል መንግሥትን "ፎጣ ለባሽ" በሳምንት ያስተካክለዋል :!:
ኤርሚያስ ለገሠ (Dawi) የፎጣ ለባሽ ጀግንነት የሚታየው በአናሣና ያልታጠቁ ሕዝቦች (ጉሙዝ ወይም ቅማንት በመሳሰሉት) ላይ ሳይሆን ወደ ኦሮሚያ ብቅ ሲል ነው፡፡ ትልቁን ኦሮሚያ መድፈር ይቅርና የወሎ ኦሮሞን ንክች ካደረገ የሚቀምሳትን ጥፊ ያውቃል ጁንታው ፋኖ!

Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: Ethiopia: የአማራ ክልል ልዩ ሃይል መተከል እንዲገባ ተወሰነ!? የዶ/ር አብይ ያልተጠበቀ ውሳኔ በመተከል!

Post by Dawi » 25 Dec 2020, 00:39

AbebeB wrote:
24 Dec 2020, 23:17
Dawi wrote:
24 Dec 2020, 20:58
ዜናው ዕውነት ከሆነ "ጄኔሳይዳል" የቤንሻንጉል መንግሥትን "ፎጣ ለባሽ" በሳምንት ያስተካክለዋል :!:
ኤርሚያስ ለገሠ (Dawi) የፎጣ ለባሽ ጀግንነት የሚታየው በአናሣና ያልታጠቁ ሕዝቦች (ጉሙዝ ወይም ቅማንት በመሳሰሉት) ላይ ሳይሆን ወደ ኦሮሚያ ብቅ ሲል ነው፡፡ ትልቁን ኦሮሚያ መድፈር ይቅርና የወሎ ኦሮሞን ንክች ካደረገ የሚቀምሳትን ጥፊ ያውቃል ጁንታው ፋኖ!
ገሪሳው,

እኔ "ኤርምያስ" የወንድሜን ታምራት ነገራን ሃሳብ እጋራለሁ።

ዖሮሙማዎች እራሳቸው ቢያደርጉት ይመረጣል፣ ትሕነግን ያዬ ይማራል ለማለት ነው ። ገባህ??

ላማራ ቅድሚያው ኢትዮጵያ ስለሆነ ዘረኛ ያልሆኑ ክልሎች እንደገና ቢመቻቹ አይከፉውም፤

ከዚህ በፊት እንዳልኩት፣ "ልዩ ሐይል" የብቃት ጉዳይ ነው፣ "አስር የአማራ ልዩ ሐይል ከመቶ ገሪሳ ልዩ ሐይል ይበልጣል"፤ አገኘህኝ? Do you get me? :mrgreen:

እንዳንጫጫችሁ አውቃለሁ፤ ግን ሐቁ እሱ ነው።

በጀግንነት ወኔና በአልገፋ ባይነት ደግሞ፣ "አስር የአማራ ልዩ ሐይል፣ ከሰላሳ የሰለጠኑ የትሕነግ ወታደሮች ይበልጣል"፤ ቸር ልሁን ብዬ ነው።

ትሕነግ በ"ፎጣ ለባሽ" ድባቅ ተመቶ የሚይዘው የሚጨብጠው አጥቶ ሲንገላወድ፣ የአብይ ድሮን ወደ መቃብሩ ሰደደው።

ትሕነግ "ሞደርን ዋርፌር" በዞረበት አልዞረም ፣ አሁንም ሽምቅ ውጊያ ለማድረግ "ቤኒሻንጉል" ወርዷል ። :roll:

Post Reply