Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: በሕወሓት የጥፋት ኃይል በሰሜን እዝ ጦር ላይ የተፈጸመ እጅግ አስፈሪና ጨካኝነት የተሞላው በጥላቻ የተሞላ ወንጀል ሌ/ጄኔራል ባጫ ደበሌ የሰጡት ምስክርነት ያዳምጡት

Post by MINILIK SALSAWI » 01 Dec 2020, 15:07

አንድ የትህነግ የጦር መሪ በሱዳን በቁጥጥር ስር መዋል

https://mereja.com/video2/watch.php?vid=6743f8c53

ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም ለመንግስት እጅ ሰጠች

https://mereja.com/amharic/v2/410113

ያልተነገረው የደመቀ አስገራሚ ተጋድሎ | ደመቀ ባይኖር አብይ አይኖርም ነበር | ቀጣይ 2 ሳምንታት ሃገር ይበጠብጣሉ

https://mereja.com/video2/watch.php?vid=9affd3b81

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: በሕወሓት የጥፋት ኃይል በሰሜን እዝ ጦር ላይ የተፈጸመ እጅግ አስፈሪና ጨካኝነት የተሞላው በጥላቻ የተሞላ ወንጀል ሌ/ጄኔራል ባጫ ደበሌ የሰጡት ምስክርነት ያዳምጡት

Post by MINILIK SALSAWI » 02 Dec 2020, 09:34

ኢትዮ ቴሌኮም በአላማጣ ሙሉ በሙሉ በዳንሻ፣ በተርካን፣ በሁመራ፣ በሽራሮ፣ ማይጸብሪ እና ማይካድራ በከፊል የኔትወርክ አገልግሎት መስጠት ጀመረ

https://mereja.com/amharic/v2/410716

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: በሕወሓት የጥፋት ኃይል በሰሜን እዝ ጦር ላይ የተፈጸመ እጅግ አስፈሪና ጨካኝነት የተሞላው በጥላቻ የተሞላ ወንጀል ሌ/ጄኔራል ባጫ ደበሌ የሰጡት ምስክርነት ያዳምጡት

Post by MINILIK SALSAWI » 02 Dec 2020, 13:43

Please wait, video is loading...
Last edited by MINILIK SALSAWI on 04 Dec 2020, 08:24, edited 1 time in total.

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: በሕወሓት የጥፋት ኃይል በሰሜን እዝ ጦር ላይ የተፈጸመ እጅግ አስፈሪና ጨካኝነት የተሞላው በጥላቻ የተሞላ ወንጀል ሌ/ጄኔራል ባጫ ደበሌ የሰጡት ምስክርነት ያዳምጡት

Post by MINILIK SALSAWI » 04 Dec 2020, 13:40

"አሸባሪው ቡድን ካፈነን በኋላ ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት ይፈጽምብን ነበር።" በትህነግ ታፍነው የነበሩ የመከላከያ ሰራዊት አባላት

https://mereja.com/video2/watch.php?vid=77da4a8a0

በህወሓት ታጣቂዎች ባደረሱት የከባድ መሳሪያ ተኩስ አስር ሕፃናትና ወጣቶች ከባድ ጉዳት ደርሶባቸው በደሴ ሆስፒታል እየታከሙ ነው ....... ቤተ-ዘመድ የሆኑና ከ 7 እስከ 14 እድሜ የሆናቸው ህፃናትና ታዳጊዎች በእጅጉ ተጎድተው በህክምና ላይ ይገኛሉ ....... ሁለቱ ወላጆቻቸውን በደረሰዉ ጥቃት አጥተዋል ..... 4ቱ እግራቸው ተቆርጧል፣ ሌሎች ደግሞ ከባድ የአጥንት ስብራት የደረሰባቸዉ ናቸዉ ...... "ቤታችን ቁጭ ብለን እያለ አሸባሪው ቡድን በከባድ መሳሪያ መትቶናል፤ አከራዬ ሲሞት እኔና ባለቤቴ ጉዳት ደርሶብናል።" ጉዳት የደረሰባቸው የመሆኒ ነዋሪዎች

https://mereja.com/video2/watch.php?vid=2fc239062

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: በሕወሓት የጥፋት ኃይል በሰሜን እዝ ጦር ላይ የተፈጸመ እጅግ አስፈሪና ጨካኝነት የተሞላው በጥላቻ የተሞላ ወንጀል ሌ/ጄኔራል ባጫ ደበሌ የሰጡት ምስክርነት ያዳምጡት

Post by MINILIK SALSAWI » 05 Dec 2020, 08:23

የጁንታው ያላባራ የሃሰት መረጃዎች ሲጋለጡ

መተን ጥለናል የሚሉት የጀት ብዛት፣ማርከናል የሚሉት የክፍለጦር ብዛት እንዲሁም መልሰን ተቆጣጥረናል የሚሏቸው ከተሞች ብዛት ..

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: በሕወሓት የጥፋት ኃይል በሰሜን እዝ ጦር ላይ የተፈጸመ እጅግ አስፈሪና ጨካኝነት የተሞላው በጥላቻ የተሞላ ወንጀል ሌ/ጄኔራል ባጫ ደበሌ የሰጡት ምስክርነት ያዳምጡት

Post by MINILIK SALSAWI » 05 Dec 2020, 15:57

በዓለም ዓቀፍ ደረጃ የጎሳ ፌዴራሊዝምና የብሔሮች ሕገ መንግስት ስርዓት በብቸኝነት የሚተገበርባት አገር ኢትዮጵያ ናት። በኢትዮጵያ የክፋት ሁሉ ስር መሰረት የሆነው ሕገ መንግስቱ ነው። (ልዑል አስፋወሰን አስራተ-ካሳ)

https://mereja.com/video2/watch.php?vid=b01d77182

በሁመራ አየር ማረፊያ ቅጥር ጊቢ ውስጥ እስካሁን ባለው አሰሳ ከ70 በላይ የጅምላና የግለሰብ መቃብሮች ተገኝተዋል፡፡

https://mereja.com/amharic/v2/413894

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: በሕወሓት የጥፋት ኃይል በሰሜን እዝ ጦር ላይ የተፈጸመ እጅግ አስፈሪና ጨካኝነት የተሞላው በጥላቻ የተሞላ ወንጀል ሌ/ጄኔራል ባጫ ደበሌ የሰጡት ምስክርነት ያዳምጡት

Post by MINILIK SALSAWI » 06 Dec 2020, 08:48

የህወሓት ጁንታ የመከላከያ ሠራዊት ሲደርስበት ትጥቁን እየፈታና መሣሪያዎችን በየቦተው እየጣለ ሸሽቷል

https://mereja.com/amharic/v2/414186

የክልል ልዩ ኃይሎች ሕገ መንግሥቱ ከሚፈቅደው የፖሊስ አደረጃጀት ውጪ በመሆናቸው ሊታሰብበት ይገባል – ሚኒስትር ሙፈርያት ካሚል

https://mereja.com/amharic/v2/414351

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: በሕወሓት የጥፋት ኃይል በሰሜን እዝ ጦር ላይ የተፈጸመ እጅግ አስፈሪና ጨካኝነት የተሞላው በጥላቻ የተሞላ ወንጀል ሌ/ጄኔራል ባጫ ደበሌ የሰጡት ምስክርነት ያዳምጡት

Post by MINILIK SALSAWI » 07 Dec 2020, 10:09

ክፉ ቀን ያልበገረው ፍቅር– የሠራዊት አባል ባለቤቷን ከህወሓት ጁንታ የታደገችው ለተብርሀን

https://mereja.com/amharic/v2/415305

ባለ ከዘራው ኮሎኔል – ቆስለው አልታከምም በማለት በወኔ እየመሩ የሚገኙ የሀገር መከላከያ ሰራዊት አመራር

https://mereja.com/amharic/v2/415207

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: በሕወሓት የጥፋት ኃይል በሰሜን እዝ ጦር ላይ የተፈጸመ እጅግ አስፈሪና ጨካኝነት የተሞላው በጥላቻ የተሞላ ወንጀል ሌ/ጄኔራል ባጫ ደበሌ የሰጡት ምስክርነት ያዳምጡት

Post by MINILIK SALSAWI » 14 Dec 2020, 00:23

የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሀመድ የዛሬ የመቀሌ ቆይታ በፎቶ!

Please wait, video is loading...

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: በሕወሓት የጥፋት ኃይል በሰሜን እዝ ጦር ላይ የተፈጸመ እጅግ አስፈሪና ጨካኝነት የተሞላው በጥላቻ የተሞላ ወንጀል ሌ/ጄኔራል ባጫ ደበሌ የሰጡት ምስክርነት ያዳምጡት

Post by MINILIK SALSAWI » 14 Dec 2020, 08:08

በትግራይ ክልል ጭላ ወረዳ በአንድ አካባቢ ጁንታው ደብቋቸው የነበሩ ከ140 በላይ ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች ከጦር መሳሪያ ጋር ተገኙ
------------------------------------------------------
በትግራይ ክልል ማእካላዊ ዞን የጭላ ወረዳ በአንድ አካባቢ ጁንታው ደብቋቸው የነበሩ ከ140 በላይ ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎችና የተለያዩ ፈንጅዎች ጨምሮ በርካታ የከባድ መሳሪያ ተተኳሾች ሰራዊቱ ባደረገው አሰሳ አግኝቷል።
በአካባቢው የተሰማራው የ11ኛ ክፍለ ጦር 3ኛ ብርጌድ አዛዥ ኮሎኔል ያሲን ኑርዬ እንደገለፁት፣ የህወሓት ጁንታ “ሰራዊቱ አይደርስበትም” ብሎ ባሰበው የጭላ ወረዳ ልዩ ስፍራው ሰረፍረፍ በተባለ አካባቢ ስንቅና ትጥቅ የጫኑ በርካታ ተሽከርካሪዎችን ደብቋቸው ተገኝተዋል።
በአካባቢው የተሰማራው ሰራዊት ባደረገው ህግን የማስከበር ተግባር እና አሰሳ የተደበቁት መኪኖች ፣ቀላል እና ከባድ የጦር መሳሪያዎች ጭምር መገኘታቸውን ኮሎኔል ያሲን ተናግረዋል።
የ11ኛ ክፍለ ጦር 1ኛ ብርጌድ አዛዥ ኮሎኔል ያረጋል መኮንን በበኩላቸው ፣ አካባቢው ከጁንታው አባላት ሙሉ ሙሉ ነፃ በመውጣቱ ህብረተሰቡ ወደቀደመ የተረጋጋ ህይወቱ እየተመለሰ እንደሚገኝና ሰራዊቱ የህብረተሰቡን ሰላም ከማስጠበቅ አንፃር በትኩረት እየሰራ እንደሚገኝ መግለጻቸውን ከኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

Post Reply