-
- Senior Member
- Posts: 12616
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
- Contact:
ሰበር ዜና ፡ አዲግራት መሽጎ የነበረው 25,000 የዓብይ እና የኢሳያስ ወታደር ከአፈር ጋር ተቀላቅሏል
ከእንግዲህ መማረክ የለም መቀንጠስ ብቻ ነው!
አፈር ነህ እና ወደ አፈር ትመለሳለህ::
አፈር ነህ እና ወደ አፈር ትመለሳለህ::
-
- Member
- Posts: 627
- Joined: 16 Jun 2013, 16:34
Re: ሰበር ዜና ፡ አዲግራት መሽጎ የነበረው 25,000 የዓብይ እና የኢሳያስ ወታደር ከአፈር ጋር ተቀላቅሏል
እሺ ወቼው ጉድ!
ጉድ ፈልቶአል በለኛ!
እውነት ቢሆን እንኩአን ብዙ የማይቆይ ፌሽታ ውስጥ መሆንህን ታውቀው ይሆን?

- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
-
- Member
- Posts: 3279
- Joined: 31 Dec 2010, 13:17
Re: ሰበር ዜና ፡ አዲግራት መሽጎ የነበረው 25,000 የዓብይ እና የኢሳያስ ወታደር ከአፈር ጋር ተቀላቅሏል
ጉድ ኮ ነው ጃል፦
በዚህ ፍጥነት ከቀጠላችሁ ታማኝ በየነ በአንድ ወቅት እንዳለው ከሚቀጥለው ትውልድ መበደር ሊኖርብን ነው፥፥

- Senior Member+
- Posts: 30273
- Joined: 07 Aug 2010, 00:35
Re: ሰበር ዜና ፡ አዲግራት መሽጎ የነበረው 25,000 የዓብይ እና የኢሳያስ ወታደር ከአፈር ጋር ተቀላቅሏል
I don't know, but this looks real
-
- Senior Member
- Posts: 12616
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
- Contact:
Re: ሰበር ዜና ፡ አዲግራት መሽጎ የነበረው 25,000 የዓብይ እና የኢሳያስ ወታደር ከአፈር ጋር ተቀላቅሏል
አቤት ያጫሹ ብዛት !ማን ውሸታም እንደሆነ ከጥቂት ሰዓት በኋላ ይታወቃል :: ከአሁኑ ግን ተዘጋጁ የዓብይ እና የኢሳያስ ወታደሮች አልቀዋል
-
- Member
- Posts: 4663
- Joined: 21 Apr 2015, 12:18
Re: ሰበር ዜና ፡ አዲግራት መሽጎ የነበረው 25,000 የዓብይ እና የኢሳያስ ወታደር ከአፈር ጋር ተቀላቅሏል
I believe u,bro. I know weyanne is plotting ቆረጣ somewhere,alamata style.
-
- Member
- Posts: 1685
- Joined: 02 Jul 2015, 20:56
Re: ሰበር ዜና ፡ አዲግራት መሽጎ የነበረው 25,000 የዓብይ እና የኢሳያስ ወታደር ከአፈር ጋር ተቀላቅሏል
are you for real or trolling? i hope you are just trolling. mekele is being surrounded and you are talking nonsense here what a delusional agame. wake up it is over in the next few hours or days. stop hallucinating
-
- Senior Member+
- Posts: 30273
- Joined: 07 Aug 2010, 00:35
Re: ሰበር ዜና ፡ አዲግራት መሽጎ የነበረው 25,000 የዓብይ እና የኢሳያስ ወታደር ከአፈር ጋር ተቀላቅሏል
Three carload of shabo commanders destroyed by drone attack.
-
- Senior Member+
- Posts: 20641
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
-
- Senior Member
- Posts: 12616
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
- Contact:
Re: ሰበር ዜና ፡ አዲግራት መሽጎ የነበረው 25,000 የዓብይ እና የኢሳያስ ወታደር ከአፈር ጋር ተቀላቅሏል
አይበልናን ዶ!
በሶስቱም ግንባሮች የመጣውን የአብይ አህመድና ኢሳያስ አፈወርቂ ጥምር ፋሽሽታዊ ወራሪ ኃይል በትግራይ መከላከያ ሰራዊት በደረሰበት ጥቃት የመደምሰስና የመበታተን ውድቀት ተከናንቧል።
በሶስቱ ግንባሮች ወራሪው ኃይል እንደ አመጣጡን እየተደመሰሰና እየተበታተነ ይገኛል።
በዓድዋ ግንባር የመጣውን ወራሪውን የኢሳያስ አፈወርቂ ወራሪ ኃይል ተፈረካክሶ ብትንትኑን ወጥቷል። በራያ ግንባር ሙሉ ለሙሉ በሚባል ተደምስሶ የያዛቸውን መካናይዝድ የጦር መሳርያዎችን ወድመዋል።
በዕዳጋ ሐሙስ የተሰለፈውን 11 ክፍለጠሮችና መካናይዝድ ወራሪ ኃይል ከፍተኛ ኪሳራን ተከናንቦ በመፈረካከስና በመበተን ላይ ይገኛል።
የአብይና ኢሳያስ ሰራዊት የመጨረሻውን የሞት ሽረት የከፈተውን ወረራ የትግል ስልቱን ከሜካናይዝድ ወደ እግረኛ የተዳከመ የትግል ስልት ገብቷል።
የትግራይ ስራዊት የእሳት ሰደድ በመሆን ባገኘው እያሯሯጠው ይገኛል።

- Posts: 5346
- Joined: 09 Oct 2011, 21:29
Re: ሰበር ዜና ፡ አዲግራት መሽጎ የነበረው 25,000 የዓብይ እና የኢሳያስ ወታደር ከአፈር ጋር ተቀላቅሏል
OMG .... Comical Thomas - I was talking to my peps in Addis, they have opening for standup comedy and I swear I can tell you do better. How was the demonstration in DC , I was looking for you but didn't get a chance because you mother fffuucckers look alike