Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11071
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የወሸት የጦርነት ሜትሮዎሎጅስቶች Halafimenged, AbebeB, Abel-Qael ናቸው። ምንም አድማጭ የሌላቸው።

Post by Abere » 21 Nov 2020, 14:00

የወሸት የጦርነት ሜትሮዎሎጅስቶች Halafimenged, AbebeB, Abel-Qael ናቸው። ምንም አድማጭ የሌላቸው።

ለምሣሌ AbebeB ከመሬት ተነስቶ አገር ሰላም በሆነበት ክፍል በዚህ ከፍለ ሀገር ቄሮ ድል አስመዘገበ ይልኸል። ምንም ነገር እኮ የለም። ከትግራይ በታች ባለው ደቡባዊ ኢትዮጵያ ከወትሮው በተለየ አንፃራዊ ሰላም አለ። ማን ሞኝ አለ ትግራይን እያዬ በእሳት የሚቃጠል። ወያኔ እስከዛሬ ጦርነት እና ዕልቂት ለ30 ዓመታ ወደ ሌሎች ኢትዮጵያ ክፍል ኤክስፓርት ስታደርግ ኑራ አሁን የወጭ ምንዛሬ ሄሳቧን የትም ሳትኳትን እዛው ትግራይ እየከፈለች ነው።

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: የወሸት የጦርነት ሜትሮዎሎጅስቶች Halafimenged, AbebeB, Abel-Qael ናቸው። ምንም አድማጭ የሌላቸው።

Post by AbebeB » 21 Nov 2020, 14:12

kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
ለድንጋይ ራሶች በአማርኛ የለጠፍኩትን አይተሃል? ተመልካች ለምትለው ፍርድ ለመስጠት የለጠፍኩትን ድል ዜና ሰዓትና ተመልካች ብዛት ማየት ነው፡፡
desperate leper? weren't you saying we are one?
kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

Abere
Senior Member
Posts: 11071
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የወሸት የጦርነት ሜትሮዎሎጅስቶች Halafimenged, AbebeB, Abel-Qael ናቸው። ምንም አድማጭ የሌላቸው።

Post by Abere » 21 Nov 2020, 14:22

ጦርነት እና ሽፍታ የተለያዩ ነገሮች ናቸው። ከብት ሰርቆ የሚነዳ ሌባ፣ የሱቅ ዘራፊ፣ ቤት ሰርሳሪ፣ወዘተ በማንኛውም ሰላማዊ አገር ይታያል። ስለዚህ የውሸት የጦርነት ሜትሮዎሎጅስት አትሁን ነው ምክሬ። እራስህ ለእራስህ ብቻ የምትጮኽ ወራጅ ውሃ ወንዝ ነህ። ማንም አይከተልህም ሀሳብህን - ውሸት ነዋ።

Post Reply