-
- Member+
- Posts: 9497
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
-
- Member+
- Posts: 9497
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Re: Coronavirus International updates
እውን በጉጉት የተጠበቀው የኮሮናቫይረስ ክትባት ተገኘ?
----------------------------------------------------
ዓለም በጉጉት ሲጠብቅ የቆየው የኮሮናቫይረስ ክትባት ሙከራ አዎንታዊ ውቴት አስመዝግቦ "ወሳኝ ምዕራፍ" ላይ መድረሱ ተዘግቧል።በፒፊዘር እና ባዮኤንቴክ የተሠራው ክትባት የመጀመሪያ ግኝቶች እንዳሳዩት ክትባቱ ከ90% በላይ የሚሆኑ ሰዎች በኮቪድ -19 እንዳይያዙ ሊያደርግ ይችላል። በፒፊዘር እና ባዮኤንቴክ ምን አሳኩ?
ደረጃ 3 ሙከራ በመባል በሚታወቀው የክትባት የመጨረሻው ዙር ሙከራ መረጃን በማጋራት የመጀመሪያዎቹ ሆነዋል። ይህ በክትባት ፍለጋ ውስጥ አንዳንድ የሙከራ ክትባቶች የማይሳኩበት ወሳኝ ደረጃ ላይ ነው፡፡ ክትባቱ ሙሉ በሙሉ የሙከራ አካሄድን ያልፋል። በዚህም የቫይረሱን የጄኔቲክ ኮድ በከፊል ለሰዎች በመስጠት ሰውነት ቫይረሱን የሚከላከልበትን ስርዓት እንዲፈጥር የሚያሰለጥን ዘዴ ነው።
ክትባቱ ወደ 43 ሺህ ለሚጠጉ ሰዎች የተሰጠ ሲሆን ምንም የደህንነት ስጋትም አልተነሳበትም። ክትባቱ ለገበያ የሚቀርበው መቼ ነው? ፒፊዘር በፈረንጆቹ ዓመት መጨረሻ 50 ሚሊዮን ብልቃጦችን እንዲሁም በ2021 መጨረሻ 1.3 ቢሊዮን ያህል ለማቅረብ እችላለሁ ብሎ ያምናል። እንግሊዝ ቀድም 30 ሚሊዮን ብልቃጦችን ያዘዘች ሲሆን እ.ኤ.አ. በ2020 መጨረሻ 10 ሚሊዮን ብልቃጦችን ታገኛለች ተብሎ ይጠበቃል።
ሙሉውን ለማንበብ፦ https://bbc.in/3pgt0V4

The coronavirus pandemic has infected more than 54.3 million people around the world with at least 37.9 million patients recovering from the disease. At least 1.3 million people have died
Data and map via TRT World
Data and map via TRT World
-
- Member+
- Posts: 9497
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
-
- Member+
- Posts: 9497
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Re: Coronavirus International updates
Over 1.9 million confirmed COVID19 cases on the African continent - with more than 1.6 million recoveries & 47,000 deaths cumulatively.
View country figures & more with the WHO African Region COVID-19 Dashboard: http://arcg.is/XvuSX

Over 1.9 million confirmed COVID19 cases on the African continent - with more than 1.6 million recoveries & 48,000 deaths cumulatively.