Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: የመከላከያ ሠራዊታችን ትእዛዝ ተሰጥቶታል ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል። ጠ/ ሚ አብይ

Post by MINILIK SALSAWI » 12 Nov 2020, 00:24

የትግራይ ልዩ ኃይል ባልታጠቁ የአማራ ተወላጆች ላይ በሌሊት አሰቃቂ ግድያ መፈፀሙን ከሞት ያመለጠ የዐይን እማኝ ገለፀ።

https://mereja.com/amharic/v2/393902

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: የመከላከያ ሠራዊታችን ትእዛዝ ተሰጥቶታል ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል። ጠ/ ሚ አብይ

Post by MINILIK SALSAWI » 12 Nov 2020, 07:28

የቀድሞ የትግራይ አስተዳዳሪዎች አንጋፋ ፖለቲከኞች አቶ ገብሩ አስራትና ወይዘሮ አረጋሽ ኣዳነ ወቅታዊውን ጉዳይ አስመልክቶ ለሳምንታዊው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ሐሳባቸውን ሰጥተዋል።

Read More - https://mereja.com/amharic/v2/394123

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: የመከላከያ ሠራዊታችን ትእዛዝ ተሰጥቶታል ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል። ጠ/ ሚ አብይ

Post by MINILIK SALSAWI » 12 Nov 2020, 11:16

የቀድሞ የኢትዮጵያ የመከላከያ ሠራዊት በመከላከያ ሠራዊታችን ላይ የተፈፀመው ክህደት እንዳስቆጣው ገልጿል

https://mereja.com/amharic/v2/394297

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: የመከላከያ ሠራዊታችን ትእዛዝ ተሰጥቶታል ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል። ጠ/ ሚ አብይ

Post by MINILIK SALSAWI » 13 Nov 2020, 03:22

ዶ/ር ሙሉ ነጋ በትግራይ ክልል የተቋቋመው ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው መሰየማቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ።

https://mereja.com/amharic/v2/394705

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: የመከላከያ ሠራዊታችን ትእዛዝ ተሰጥቶታል ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል። ጠ/ ሚ አብይ

Post by MINILIK SALSAWI » 13 Nov 2020, 07:25

Please wait, video is loading...

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: የመከላከያ ሠራዊታችን ትእዛዝ ተሰጥቶታል ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል። ጠ/ ሚ አብይ

Post by MINILIK SALSAWI » 14 Nov 2020, 05:11

ከመቀሌ ወደ ባሕርዳር እና ጎንደር ሮኬት መተኮሱ ታወቀ፡፡

https://mereja.com/amharic/v2/395968

Please wait, video is loading...

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: የመከላከያ ሠራዊታችን ትእዛዝ ተሰጥቶታል ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል። ጠ/ ሚ አብይ

Post by MINILIK SALSAWI » 14 Nov 2020, 11:18

ሚሳኤል አማራ ክልልና ኤርትራ ላይ እንተኩሳለን ! ዝም ብለን አንቀመጥም ! – ጌታቸው ረዳ – የትግራይ ሴንትራል ኮማንድ ቃል ኣቐባይ

https://mereja.com/index/337627

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: የመከላከያ ሠራዊታችን ትእዛዝ ተሰጥቶታል ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል። ጠ/ ሚ አብይ

Post by MINILIK SALSAWI » 14 Nov 2020, 11:33

ራያ ዋጃና ጥሙጋ ከከሐዲው ጁንታ ነጻ ወጡ። በሐገር መከላከያ ሰራዊት፣በአማራ ልዩ ሀይልና በሚሊሻ አባላት በቁጥጥር ስር ውለዋል።

https://mereja.com/amharic/v2/396470

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: የመከላከያ ሠራዊታችን ትእዛዝ ተሰጥቶታል ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል። ጠ/ ሚ አብይ

Post by MINILIK SALSAWI » 15 Nov 2020, 07:01

ደብረጺዮን ራሳቸው በለኮሱት ጦርነት የመከላከያ ሰራዊቱን ሲቃ በተናነቀው እንባ ባቀረረው መልእክታቸው አማረሩ።

https://mereja.com/video2/watch.php?vid=68c8c0778

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: የመከላከያ ሠራዊታችን ትእዛዝ ተሰጥቶታል ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል። ጠ/ ሚ አብይ

Post by MINILIK SALSAWI » 15 Nov 2020, 09:56

ለአያቶች መኖር የልጅ ልጆች መስዋዕት መሆን የለባቸውም ! - ሌተናል ጄኔራል ዮሃንስ ገ/ሚካኤል

የትግራይ ሕዝብ የ80 እና 90 ዓመት ሽማግሌዎች ምክንያት ለሶስተኛ ጊዜ ልጆቹን ለጥፋት እንዲያቀርብ እየተገደደ ነው። .... ግፉ ሞልቶ ሲተርፍ አገር የማፍረስና የማተራመስ ምኞቱ ጫፍ ሲወጣ የእኔ ያልሆነች አገር ምንም ትሁን በሚል እሳቤው በመከላከያው ላይ ጥቃት መፈጸሙን አመልክተው፣ የትግራይ ሕዝብ ልጆችም በማያውቁትና ባላመኑበት ተግባር ውስጥ ለደመወዝና ጥቅም ብለው መስዋዕት እንዲሆኑ እያደረጋቸው እንደሚገኝ ገልጸዋል።

More - https://mereja.com/amharic/v2/397012

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: የመከላከያ ሠራዊታችን ትእዛዝ ተሰጥቶታል ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል። ጠ/ ሚ አብይ

Post by MINILIK SALSAWI » 18 Nov 2020, 13:26

የሀገር ክህደት ወንጀል በፈጸሙ 76 ጀነራል መኮንኖች፣ ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖችና የበታች ሹማምንቶች ላይ የመያዣ ትዕዛዝ እንደወጣባቸው ተገለፀ፡፡

የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን መግለጫ ቀጥሎ ይቀርባል፡፡

በትግራይ ክልል በሚገኘው በሀገር መከላከያ ሰራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት በመፈፀም አገር የማፍረስ ሴራ አቅደው ሲንቀሳቀሱ የነበሩና የአገር ክህደት ወንጀል የፈጸሙ የጁንታ ውህዋሃት ወንበዴ ቡድን የበላይ አመራሮችን አድኖ ለህግ ለማቅረብ ከሳምንት በፊትማለትም ህዳር 3/2013ዓ.ም የፍርድ ቤት ትዕዛዝ እንደወጣባቸው መገለፁ ይታወቃል፡፡

በተመሳሳይም ከጁንታው የህዋሃት ቡድን አባላት ጋር እየተገናኙ አገር በማፍረስ ሴራ ውስጥ በመሳተፍ የሀገር ክህደት ወንጀል በፈፀሙ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ጀነራል መኮንኖች፣ ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖችና የበታች ሹማምንቶች እንዲሁም በፖሊስ አመራሮች ላይ የፍርድ ቤት የመያዣ ትዕዛዝ እንደወጣባቸው ያስታወሰው የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን መግለጫ፤ ከጁንታው የህዋሃት የጥፋት ቡድን አገር የማተራመስና የማፍረስ ሴራ እጃቸውን ባስገቡና በአገር ክህደት ወንጀል የተሳተፉ ሌሎች ተጠርጣሪዎችን ተከታትሎ በህግ ተጠያቂ እንዲሆኑ የማድረግ ስራው ተጠናክሮ መቀጠሉን ኮሚሽኑ ገልጿል።
በዚህም መሰረት በሀገር መከላከያ ሠራዊት በስራ ላይ ያሉና በጡረታ የተሰናበቱ ጀነራል መኮንኖች፣ ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖችና የበታችሹማምንቶች የተጣለባቸውን ህዝባዊና አገራዊ አደራና ኃላፊነት ወደ ጎን በመተው እና የጁንታው የህወሃት ቡድን የሴራ አካል በመሆን የአገር ክህደት ወንጀል የፈጸሙ ተጠርጣሪዎችንም አድኖ ለህግ ለማቅረብ የፍርድ ቤት የመያዣ ትዕዛዝ እንደወጠባቸው የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡

የሀገር ህልውናን አደጋ ላይ በመጣልና ህገ-መንግስቱንና ህገ መንግስታዊ ስርዓቱን በሀይል በመናድ ወንጀል ውስጥ በመሳተፍ የሚፈለጉትና የፍርድ ቤት የመያዣ ትዕዛዝ የወጣባቸው በስራ ላይ ያሉና በጡረታ የተሰናበቱ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ጀነራል መኮንኖች፣ ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖችና የበታች ሹማምንቶች ስም ዝርዝር እንደሚከተለው ይቀርባል፡-

1. ሜጀርጀነራልማህሾበየነ
2. ሜጀር ጀነራል መሀመድ አይሻ ዘይኑ
3. ሜጀር ጀነራል ሙሉግርማይ ገ/ህይወት
4. ሜጀር ጀነራል ሀለፎም እጂጉ
5. ብርጋዴል ጀነራል ፍትዊፀሃዬ ገ/እግዚአብሔር
6. ብርጋዴል ጀነራል ግደይ ሀይሉ ገ/እግዚአብሔር
7. ብርጋዴል ጀነራል ነጋሽ ዳኘው
8. ብርጋዴል ጀነራል መብራቱ ወ/አረጋይ
9. ብርጋዴል ጀነራል ወልደጊዮርጊስ
10. ብርጋዴል ጀነራል አብዲሳ ፍላንሳ
11. ብርጋዴል ጀነራል ጉሽ ገብሬ
12.ብርጋዴል ጀነራል ከበደ ፍቃዱ
13. ብርጋዴል ጀነራል ገብረጊዮርጊስ
14. ብርጋዴል ጀነራል ህንፃ ወ/ገወርጊስ
15. ኮሎኔል ተወልደ ገ/ትንሳይ
16.ኮሎኔል ንጉሴ ገብሩ
17.ኮሎኔል መብራቱ አሰፋ /አልማዝ/
18. ኮሎኔል ዘገየ ንጉስ
19. ኮሎኔል ያለም
20. ኮሎኔል መብራቱ ተድላ
21. ኮሎኔል ነጋሽ መብራቱ
22. ኮሎኔል ተክሉ በላይ
23. ኮሎኔል ጥጋቡ መለስ
24. ኮሎኔል ግርማ ተካ
25. ኮሎኔል ሙሉጌታ ገብረክርስቶስ ነጋሽ
26. ኮሎኔል አራሞ ገ/መድህን
27. ኮሎኔል ተስፋዬ ገ/መድህን
28. ኮሎኔል ግርማል አለማየሁ
29. ኮሎኔል ነጋሽ አለፎም
30. ኮሎኔል ተስፋዬ ምሩፅ
31. ኮሎኔል ካሳየ አሰፋ
32. ኮሎኔል ነጋሲ ታደሰ ስዩም
33. ኮሎኔል ኪሮስ ሓጎስ ገ/ዝጋብሔር
34. ኮሎኔል ሙርፅ ገብረሊባኖስ አብርሃ
35. ኮሎኔል ሓ/ስላሴ ኪሮስ ተስፋይ
36. ኮሎኔል ምሩፅ በርሔ/ተወርወር/
37. ኮሎኔል ሀይለስላሴ አሰፋ
38. ኮሎኔል ደርበው ኃጎስ
39. ኮሎኔል ወልዴ ሀጎስ
40. ኮሎኔል ንጉሴ አማረ
41. ኮሎኔል ነጋሲ ታደሰ
42. ኮሎኔል ባራኪ /ወዲ ራያ/
43. ኮሎኔል ከበደ ገ/ሚካኤል
44. ኮሎኔል ፀጋ ብርሀን ገ/እዜር
45. ኮሎኔል ዘሩ ሀ/መለኮት
46. ኮሎኔል ሀይለ መዝገብ
47. ኮሎኔል አርአያ ገብሩ ግደይ
48. ኮሎኔል የማነ ገ/ሚካኤል
49. ኮሎኔል ዘሩ መረሳ
50. ኮሎኔል ልጃለም ገ/ህይወት
51. ኮሎኔል አስመላሽ ወልዴ
52. ኮሎኔል ፍሰሀ ግደይ
53. ኮሎኔል አምባቸው ወ/ገብርኤል
54. ኮሎኔል ገብረመስቀል ወልደገብርኤል
55. ኮሎኔል ወልዱሀጎስ ገብሩ
56. ኮሎኔል ገ/ሚካኤል ሀጎስ
57. ኮሎኔል ስብሀቱ መብራቱ
58. ኮሎኔል ጣሰው ወ/ጊዮርጊስ
59. ኮሎኔል ገ/እግዚያብሔር አለምሰገድ
60. ኮሎኔል ነጋሲ ታደሰ
61. ኮሎኔል ተክለ በላይ
62. ሌተናል ኮሎኔል ተወልደ አብርሃ ወ/ሚካኤል
63. ሌተናል ኮሎኔል ሙዘይ ተሰማ ስዩም
64. ሌተናል ኮሎኔል ሀዲሽ ገብረፃድቅ አለማየሁ
65. ሌተናል ኮሎኔል ፍስሃ በየነ ገ/ኪዳን
66. ሌተናል ኮሎኔል ምሩፅ ወ/አረጋይ ገ/መስቀል
67. ሌተናል ኮሎኔል ሙሩፅ በርሀ ኣበራ
68. ሌተናል ኮሎኔል ፀሀዬ ሀጎስ
69. ሌተናል ኮሎኔል ሀጎስ ኪሮስ
70. ሌተናል ኮሎኔል ገብረ ህንፃ ሀዲሽ
71. ሌተናል ኮሎኔል ገብረመድህን ወ/ማርያም አሉላ
72. ሌተናል ኮሎኔል ፈለቀ አይጠገብ
73. ሻለቃ አስገዶም መስፍን
74. ሻምበል ባሻ ሙእዝ መልካም
75. ሻምበል አርአያ ተ/ኃይማኖት
76. ሻምበል ተስፋ ህይወት ናቸው።
ከላይ ስማቸው የተዘረዘረው ጀነራል መኮንኖች፣ ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖችና የበታች ሹማምንቶች ከሀገር መከላከያ ሰራዊት እሴቶች መካከል ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም የሚለውን ወደ ጎን በመተው የወንበዴው ጁንታ ህዋሃት የጥፋት ቡድን የሴራ አካል በመሆን በወንጀል የሚፈለጉ መሆናቸውን ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን በመግለጫው አሳውቋል፡፡

በመሆኑም መላው የሃገራችን ህዝቦች በተለይም ደግሞ የትግራይ ህዝብ፤ የክልሉ ልዩ ሀይል አባላትና ሚሊሻዎች እንዲሁም የሀገር መከላከያ ሰራዊት፤ የአገራችን የፖሊስ ሰራዊትና የደህንነት ተቋማት እነዚህን የጁንታውን የህዋሃት የጥፋትቡድንተፈላጊዎች አድኖ ለህግ ለማቅረብ እየተደረገ ባለው ጥረት በያላችሁበት የድርሻችሁን እንድትወጡ ሲል ኮሚሽኑ አቅርቧል።

በቀጣይም በጁንታው የህዋሃት የጥፋት ቡድን አገር የማተራመስና የማፍረስ ሴራ እንዲሁም በአገር ክህደት ወንጀል የተሳተፉትንና በየትኛውም የኃላፊነት ደረጃና መዋቅር ላይ ያሉ ተጠርጣሪዎችን ተከታትሎ በህግ ተጠያቂ እንዲሆኑ የማድረግ ስራውም ሆነ በጉዳዩ ዙሪያ ተከታታይ መረጃዎችን በመገናኛ ብዙሃን በኩል ለህብረተሰቡ ይፋ የማድረግ ሂደቱ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ገልጿል።

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: የመከላከያ ሠራዊታችን ትእዛዝ ተሰጥቶታል ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል። ጠ/ ሚ አብይ

Post by MINILIK SALSAWI » 20 Nov 2020, 12:49

ዛሬ ኅዳር 11 2013 የመከላከያ ሠራዊታችን አክሱምን አድዋንና የአዲግራትን ዙሪያ ተቆጣጠረ።

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: የመከላከያ ሠራዊታችን ትእዛዝ ተሰጥቶታል ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል። ጠ/ ሚ አብይ

Post by MINILIK SALSAWI » 21 Nov 2020, 01:06

በደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት የተላኩ ልዑካን መንግስትና ወንጀለኛው ሕወሓትን ለማደራደር ይመጣሉ የተባለው ሐሰት ነው – መንግስት

https://mereja.com/amharic/v2/402876

Post Reply