Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: የመከላከያ ሠራዊታችን ትእዛዝ ተሰጥቶታል ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል። ጠ/ ሚ አብይ

Post by MINILIK SALSAWI » 06 Nov 2020, 11:31

ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ የህወሓት ኃይል ላይ የተደረገው የመጀመሪያው ዙር ኦፕሬሽን በስኬት ተጠናቋል ሲሉ በኢቲቪ ላይ ቀርበው ተናገሩ።

የአየር ኃይሉ በወሰደው እርምጃ በተለያዩ ስፍራዎች የነበሩ ሮኬቶችን ጨምሮ ሌሎች የተለያዩ ከባድ የጦር መሳሪያዎችን ሙሉ በሙሉ ለማውደም መቻሉን ገልፀዋል።

እነዚህ ሮኬቶች እስከ 300 ኪሎ ሜትሮች ድረስ መወንጨፍ የሚችሉ መሆናቸውን ገልፀዋል።

ከዚህ በተጨማሪ ሮኬቶቹን 'ወንጀለኛው ቡድን' የመጠቀም ፍላጎት በመኖሩ በመቐለ እና አካባቢዋ በነበረው የከባድ መሳሪያ ማስቀመጫ ላይ የአየር ኃይሉ እርምጃ እንዲወስድ ተደርጓል ሲሉ አሳውቀዋል።

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: የመከላከያ ሠራዊታችን ትእዛዝ ተሰጥቶታል ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል። ጠ/ ሚ አብይ

Post by MINILIK SALSAWI » 06 Nov 2020, 14:56

በአድዋ አቅራቢያ የሚገኝ የመሣሪያ መጋዘን በሰው አልባ ጀት በደረሰበት ጥቃት ሙሉ በሙሉ መውደሙ ተረጋገጠ

https://mereja.com/amharic/v2/389485

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: የመከላከያ ሠራዊታችን ትእዛዝ ተሰጥቶታል ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል። ጠ/ ሚ አብይ

Post by MINILIK SALSAWI » 06 Nov 2020, 15:14

በአዲስ አበባ በህዝብ እልቂት በማድረስ አገርን ለማፍረስ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የጥፋት ቡድኖች በቁጥጥር ሥር ዋሉ
https://mereja.com/amharic/v2/389490

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: የመከላከያ ሠራዊታችን ትእዛዝ ተሰጥቶታል ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል። ጠ/ ሚ አብይ

Post by MINILIK SALSAWI » 07 Nov 2020, 01:38

በትግራይ በተጀመረው ጦርነት የኦሮሞ ፓርቲዎች አስተያየት

በፌዴራል መንግሥት እና የትግራይ ክልልን በሚያስተዳድረው የህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ (ህወሃት) መካከል የነበረው አለመግባባት ውጥረትን ፈጥሮ ወደ ጦርነት መሸጋገሩ ለሀገርና ለህዝብ ከሚሰጠው ጥቅም ጉዳቱ እንደሚከፋ በኦሮሚያ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ሁለት የፖለቲካ ድርጅቶች አመለከቱ።

https://www.dw.com/am/%E1%89%A0%E1%89%B ... a-55524369

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: የመከላከያ ሠራዊታችን ትእዛዝ ተሰጥቶታል ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል። ጠ/ ሚ አብይ

Post by MINILIK SALSAWI » 08 Nov 2020, 08:39

ጠ/ሚ አብይ አህመድ የአማራ እና አፋር አካባቢዎችን መጎብኘት — የዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ከሕወሃት ጎን መሰለፍ

https://mereja.com/video2/watch.php?vid=06067eaf8

በጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ አዳዲስ ሹመቶች ተሰጡ https://mereja.com/amharic/v2/390890

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: የመከላከያ ሠራዊታችን ትእዛዝ ተሰጥቶታል ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል። ጠ/ ሚ አብይ

Post by MINILIK SALSAWI » 09 Nov 2020, 13:49

ብ/ጄኔራል ሙሉአለም አድማሱ - የ5ኛ ሜካናይዝድ ክፍለ ጦር በዘራፊው ኃይል ቡድን ድንገተኛ ስለነበረው ጥቃት ይናገራሉ

https://mereja.com/video2/watch.php?vid=c3342df08

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: የመከላከያ ሠራዊታችን ትእዛዝ ተሰጥቶታል ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል። ጠ/ ሚ አብይ

Post by MINILIK SALSAWI » 09 Nov 2020, 14:36

በአገሪቷ የተፈጠረው ሁኔታ ከጦርነት ይልቅ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ወንጀለኞችን ለፍርድ የማቅረብ ኦፕሬሽን ነው – የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የኮሚኒኬሽን ቡድን ቃል አቀባይ

https://mereja.com/amharic/v2/391826

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: የመከላከያ ሠራዊታችን ትእዛዝ ተሰጥቶታል ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል። ጠ/ ሚ አብይ

Post by MINILIK SALSAWI » 10 Nov 2020, 11:49

'የኤርትራ ወታደሮች ጥቃት እያደረሱብን ነው’ በሚል በዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል የተሰጠው መግለጫ ፍፁም ሃሰት መሆኑን ሜጀር ጄነራል መሐመድ ተሰማ ገለፁ።

ሜጀር ጄነራል መሐመድ ፥ "ጁንታው በተለያዩ አጋጣሚዎች ለማደናገር ጥረት እያደረገ ይገኛል" ብለዋል።

“በቂ ተዋጊ አለኝ ፣ ሰሜን አዝ አብሮን ተሰልፏል፣ የመከላከያ ሃይሉን የጦር ጀቶች በሚሳኤል እንመታለን” የሚል ፉከራ ውስጥ ነበር ብለዋል።

‘የትግራይ ምድር ለሚዋጉን ሁሉ መቀበሪያ ትሆናለች’ የሚል ዛቻም ያሰማ እንደነበር ሜ/ጄኔራል መሀመድ ገልጸዋል።

“አሁን ያ ሁሉ ፉከራ ነገር አልሳካ ብሎ በመከላከያ ሃይሉ አከርካሪው እየተሰበረ ሲመጣ ሌላ የማደናገሪያ ሃሳብ ይዞ ብቅ ብሏል” ሲሉ ተናግረዋል። (ENA)

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9495
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: የመከላከያ ሠራዊታችን ትእዛዝ ተሰጥቶታል ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል። ጠ/ ሚ አብይ

Post by MINILIK SALSAWI » 11 Nov 2020, 07:34

በኦሮሚያ በአዲስ አበባ እና በአማራ ክልሎች በመከላከያ ሰራዊት ላይ የፈጸመውን ጥቃት የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ መታቀዱን የክልሎቹና የከተማ አስተዳደሩ በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል።

ህገ ወጡ የህወሓት ቡድን እየፈጸመው ያለውን ግፍ ለመላው ዓለም ለማሳወቅ ሰላማዊ ሰልፍ ነገ ይደረጋል

https://mereja.com/amharic/v2/393033

Post Reply