Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 30903
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: The Justice system 1934/1926 in Oromia and other part of Ethiopia . Interesting

Post by Horus » 16 Oct 2020, 00:57

TGAA

ይህን ታሪክ ላጫውትህ ። መብት የሚለው ቃል እጅግ ክቡር፣ እጅግ ግዙፍ የህግ ጽንሰ ነገር ነው ፣ እሱም Right ማለት ነው ። የቃሉ ስር ግን አበተ፣ አሰረ የሚለው ነው ። ድሮ ቋሚ ፖሊስ ወይም እስር ቤት ባልነበረበት ዘመን አንድ ስው ስትከስ (ካሳ ስትሻ) ያ ሰው ካሳውን እስክ ሚወጣ ያንተ እስረኛ ሆኖ ካንተ ጋር ይታበት ነበር። ያንተ መብት ነበር ! ሌላ ሰው በሱ ምትክ የሚታበት ካቀረብ ያ ሰው የተውሶው ታሳሪ ዋስ (የውሰት ታሳሪ) ይባል ስለነበር ዛሬ ዋስ የሚለው ጽንስ ነገርም ከዚያ የመጣ ነው ። ተክሳሽን ማበት ያማራ እንጂ የኦሮሞ ካልቸር አልነበረም ።
Last edited by Horus on 16 Oct 2020, 01:30, edited 2 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30903
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: The Justice system 1934/1926 in Oromia and other part of Ethiopia . Interesting

Post by Horus » 16 Oct 2020, 01:27

አይ እንግዲህ ነገርን ነገር ያነሳዋል፣ አሳ ጎርጓሪም ዘንዶ ያወጣል እንዲሉ ወምበራ ጎጃም ያሉት በ1560ቹ በጋላ ወረራ ተፈናቅለው ደጋ ዳሞት ጎጃም የሰፈሩት የጋፋት ሕዝቦች ናቸው ። እንሱ ያኔ አገራቸው በነበረው ያዛሬ ምዕራብ ካዋሽ መንሻ እስክ አባይ በነበርው እጅግ ለም አገራችው የነበሩት እንደ ገብጣኖች ሌላ ስማችው ወምበርማ ይባል ነበር። እነዚህ ዛሬ ዘርና ቋንቋቸው በኦሮሞ የገዳ ግፍ የጠፋው የጋፋት ሕዝቦች ናቸው ። ደጀን እንኳ ይቅር፣ እንሱም ከመንዝ ሂድው እዚያ የስፈሩ የስሜን ሽዋ አማሮች ናችው ። ይህ ሁሉ የተጻፈ ታሪክ ነው፣ የኦነጋዊ ኦሮሙማ ተረት አይደለም ። ወደ ፊት ጂኒኦግራፊ ምርመራ ሃቁን ያወጣዋል፣ ቋንቋ ጂን ስላልሆነ !!!

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11712
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Re: The Justice system 1934/1926 in Oromia and other part of Ethiopia . Interesting

Post by Noble Amhara » 16 Oct 2020, 02:32

Dejen is Amhara there might have been some galla migrants from Bantu south east Africa who swam across the abay but that is meaning oromos are new comers to abysinnia you can go to your home in Namibia or Burundi or borana aka kenya



Here you can see them wearing imperial Amhara attire from Menz/Geshe Province the culture of atses. Under the discipline of Imaye Menelik



It’s quite the opposite these are Gurage Soddo Gudifechas that were unfortunately forced to be slaves for Oromos for hundreds of years this culture and people are Gurage. Now watch idiot yabelo go into his baboon nature of threats and intimidation he has yet to free his “jawar”

Horus
Senior Member+
Posts: 30903
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: The Justice system 1934/1926 in Oromia and other part of Ethiopia . Interesting

Post by Horus » 16 Oct 2020, 03:44

ያቤሎ

እስክ ተወሰነ ድረስ ላመሰግንህ እፈልጋልሁ ። እዚህ ፎረም ላይ ታሪክ እየጠቀስኩ የሸዋ ኦሮሞ አባቶች በሰሜን አማራ፣ በደቡብ ጉራጌዎች ናቸው ያልኩት የዛሬ 15 ወይም 20 አመት ነው። ለምን ቢሉ ያጠናሁት ትክክለኛ ሃቅ ስልሆነ ። የጉራጌ አባት ጎሳዎች ገላንና ያዬ ይባላሉ ። በዘመነ ዛጉዌና አምደ ጺዮን ጋላ ሸዋ ከመድረሱ 200 አመት በፊት የኦሪት ሃይማኖት ያመልኩ የነበሩት የጎር አምላክ፣ የጎርጌ ኦሪቴዎች ነበሩ። ገላንና ያዬዎች የዛሬዎቹ ኦሮሞ የተባሉት ገላኖችና የበቾ ያያ ኦሮሞች፣ የማሞ ወልዴ ዘሮች ናቸው።

ስለዚህ ያቤሎ ትክክል ነህ የሸዋ ኦሮሞ ግማሹ ደቡብና ምራብ ሸዋ አባቶች ጉራጌዎች ናቸው ። እነዚህ የጥንት ጉራጌዎች ኦሮምኛ ተናጋሪ መሆናቸው እስክ ተወሰነ ባህላቸውም መለወጡ ትክክል ነህ ። እኔኮ ያንን ነበር ስል የነበረው ፣ ከዛይ እስክ ባዴቄ እስክ አዳዲ እስክ ወንጪ ያ ሁሉኮ የጉራጌ አገር ነው ።

ዛሬ እነዚህ የጉራጌ ግንድ ሸዋ ኦሮሞች ይሄው ልክ እንደ ጉራጌ አያቶቻቸው የኢትዮጵያን አንድነት አላስደፍር ብለው ሲታግሉ ሳይ እጅግ ይገርመኛል፣ ጂናችን በኛ ላይ ያልው ትጽኖ ማለት ነው። ደስ ይልኛል !!

በመሃል ኢትዮጵያ መስቀል (ኢሬቻ) ፣ ገና፣ ፈርስ፣ እንሰት፣ እቁብ፣ ንግድ፣ ስራ፣ ለመጡት ኦሮሞች ያስተማረ ጉራጌ ነው ። ኢሪቻ በጉራጌ ቋንቋ ያለ የሴም ቃል ነው ። ታዪ ደንድአ አሬዶ ስንል አሬዶ (አረዳ) የጉራጌ ቃልና ስም ነው ። አሬዶ ማለት ወልዴ ማለት ነው፣ ግዕዝ ነው ። እኔ እነዚህ ግሩም የገላን ልጆች በርቱ ነው ምላቸው ። አንድ ቀን እውነተኛ ግንዳቸውን ሰለሚያግኙ፣ አንተም ይህን መቀበልህ ያስመሰግንሃል ። ማንነቱን የሚክድ ፍሪ ነው ።


Post Reply