Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fiyameta
Senior Member
Posts: 12331
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

VOA: የኢትዮጵያ አፋር ማህበረሰብን አፈናቅለው መሬቱን በመቀራመት የሰፈሩ የትግራይ ተወላጆች የመገንጠል መብት ይሰጣቸው ዘንድ ጥያቄአቸውን ለመንግስት አቀረቡ።

Post by Fiyameta » 15 Oct 2020, 10:53

VOA TIGRINYA NEWS

ኣብ ዓፋር ዝነብሩ ተጋሩ ዓርሰ ምምሕዳር ይሓቱ ኣለዉ፣ ክልል ዓፋር ኣይሰምዓናን ይብሉ
ትርጉሙ: (በአፋር ክልል የሰፈሩ የትግራይ ተወላጆች፡ ራስን በራስ የማስተዳደር ሕገ መንግሥታዊ መብት ይሰጣቸው ዘንድ ጥያቄአቸውን ለመንግስት አቀረቡ) :oops: :oops:

https://tigrigna.voanews.com/a/afar-tig ... 83422.html

የቀን ጅብ የማያውቁት አገር ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ አለ። :oops: :oops:




Fiyameta
Senior Member
Posts: 12331
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: VOA: የኢትዮጵያ አፋር ማህበረሰብን አፈናቅለው መሬቱን በመቀራመት የሰፈሩ የትግራይ ተወላጆች የመገንጠል መብት ይሰጣቸው ዘንድ ጥያቄአቸውን ለመንግስት አቀረቡ።

Post by Fiyameta » 15 Oct 2020, 15:35

"የአፋር ህዝብ በራሱ ሃብት የ"በይ ተመልካች" ሁኗል።

- ጨው የሚመረተው አፋር ባለቤትነቱ መቀሌ

- አፋር ክልል ተብሎ የሚያስተዳድረው ህወሃት

- አፋር የውጭ እና የሃገር ውስጥ የኢኮኖሚ ማእከል ሁኖ ነገር ግን ተጠቃሚው ህወሃትና አባሎቹ

- በአጠቃላይ የአፋር ህዝብ" ላም አለኝ በሰማይ" ተረት ሲተገብር የኖረ በራሱ ሃብት የማያዝዝና ራሱን ለህወሃት አሜን ብሎ ሲገዛ ቆይቷል።

- ስለሆነም ጨው የሚወጣው አፋር በመሆኑ የአፋርን ወጣቶች የስራ እድል መቅረፍና እንዲጠቀሙ ማድረግ ሲገባ ህወሃት የሩሱን አባሎች ወደ ጨው ቦታ በመውሰድ ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጥሮት ቆይቷል። በዚህም አላቆመም ጨው ሊያወጡ ወደ አፋር ክልል የገቡትን ትግርኛ ተናጋሪዎች ሁለትና ከዚያ በላይ ወረዳዎች በ 15 አመት ውስጥ ወስዶ አስፍሮ የማንነት ጥያቄ እንዲያነሱ በማድረግ በአፋር ህዝብ ላይ የለዬለት ንቀት አሳይቷል። :oops:

ጨው ከአፋር ይወጣል መቀሌ የባለቤትነት መብት ካስከበረች በኋላ ተመልሶ ተጭኖ ይወጣል።የሚወጣው መኪናም ይቆጠርና ከትግራይ ከ40 እና 50 ተሳቢ በላይ ስለሚወጣ ባቡር ያስፈልገናል በሚል በባቡር መስመር ለማስተሳሰር የለዬለት ውንብድና ውስጥ ተዘፍቀው ቆይተዋል።

- የአፋር ህዝብና ወጣቶች ለሚያነሱት የፍትሃዊነት ጥያቄ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ እንደሚደግፋችሁ ማሳወቅ እፈልጋለሁ።




Fiyameta
Senior Member
Posts: 12331
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: VOA: የኢትዮጵያ አፋር ማህበረሰብን አፈናቅለው መሬቱን በመቀራመት የሰፈሩ የትግራይ ተወላጆች የመገንጠል መብት ይሰጣቸው ዘንድ ጥያቄአቸውን ለመንግስት አቀረቡ።

Post by Fiyameta » 16 Oct 2020, 12:15

The Awash River is located in the Afar region of Ethiopia. The TPLF, on their manifesto, they lay claim to the Afar region as part of the Greater Tigray Republic they intend to curve out by hook or by crook. It is very common to see the agame day-dreamers advertising their expansionist agenda by using names of famous places and rivers found in the Afar region of Ethiopia. For example, the resident agame at Mereja forum, known for his low IQ and evil heart, calls himself "Awash" to remind readers that his motives and intentions are to expand his native Tigray's territories to include the Afar regions of Ethiopia and Eritrea in line with his TPLF's manifesto. የምትለብሰው የላት የምትከናነበው አማራት, It's funny, but sad. :oops:

Fiyameta
Senior Member
Posts: 12331
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: VOA: የኢትዮጵያ አፋር ማህበረሰብን አፈናቅለው መሬቱን በመቀራመት የሰፈሩ የትግራይ ተወላጆች የመገንጠል መብት ይሰጣቸው ዘንድ ጥያቄአቸውን ለመንግስት አቀረቡ።

Post by Fiyameta » 16 Oct 2020, 15:10

ይህንን ያውቁ ኖርዋል? :shock: :shock: :shock:


በአፋር ክልል ከአርታሌ የሚወጣው የጨው ክምችት “የመቀሌ ጨው” እየተባለ ለገበያ መቅረቡ በአፋር አክቲቪስቶች ዘንድ ቁጣ ቀሰቀሰ


Salt slabs from Danakil piled in a store in Mekelle-Tigray. :shock:

የአፋር የሰብዓዊ መብቶች ጉዳይ ኮሚቴ ሰብሰባ አቶ ገአስ አህመድና አክቲቪስት አካድር ኢብራሂም በተለይ ለኢሳት እንደገለጹት በአርታሌ፣ በዳሎል እና በሌሎች ከፍተኛ የጨው ክምችት የሚገኙባቸው የአፋር ቦታዎች ቀደም ካሉት ዓመታት ጀምሮ በጨው ማምረት ኢንቨስትመንት የተሰማሩት በሙሉ የህወኃት ደጋፊዎች የሆኑ የትግራይ ተወላጆች ናቸው።

ባለሀብቶቹ ከአርታሌና አካባቢው በየዓመቱ በሚሊዮን ኩንታል የሚገመት ጨው በማውጣትና በመቀሌ ባቋቋሙት የጨው ፋብሪካ በማዘጋጀት አጠቃላይ የሀገሪቱን የጨው ገበያ ከመሸፈን አልፈው ለጎረቤት ሀገራት እስከማቅረብ የደረሱ ሲሆን፤ ቀደም ሲል በባህላዊ መንገድ ጨው ያወጡ የነበሩ በርካታ የአፋር ተወላጆች ያለምንም ካሳ ከመተዳደሪያ ሥራቸው እንዲወገዱ ተደርገዋል።

እንዲሁም አንድ የውጪም ይሁን የሀገር ውስጥ ባለሀብት በአንድ አካባቢ በኢንቨስትመንት በሚሰማራበት ወቅት የአካባቢው ተወላጆች በነሱ አቅም ሊሰሩ በሚችሉና ከፍተኛ ሙያቂ አቅም በማይጠይቁ ዝቅተኛ የሥራ መደቦች ላይ መሥራት እንዳለባቸው የኢንቨስትመንት አዋጁ ቢደነግግም፣ የጨው ማምረት ተግባሩ በሚጠይቀው የጉልበት ሥራ ላይ ጭምር የተሰማሩት ከትግራይ ክልል የመጡ ሠራተኞች መሆናቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ጠቁመዋል።

ከአፋር ክልል ለሚወጣ ጨው ፋብሪካውንም እዚያው በአቅራቢያው ማቋቋም ከትራንስፖርት ጀምሮ በርካታ ወጪዎችን በማዳን በኩል ብዙ ጥቅም ቢኖረውም ፋብሪካውን አፋር ውስጥ አለመቋቋሙ ሀገሪቱም ሆነ ክልሉ ማግኘት የሚገባቸውን ተገቢ ጥቅም እንዳያገኝ ማድረጉን የኢንቨስትመንት ባለሙያዎች ያስረዳሉ።

መረጃዎች እንደሚጠቁሙት ባለሀብቶቹ ከአፋር ክልል ለሚያወጡት ጨው ግብር የሚከፍሉት ለትግራይ ክልላዊ መንግስት ነው። :shock: :shock:

ከዚህ ሁሉ በላይ የሚገርመውና የሚያሳዝነው ግን ባለሀብቶቹ ከአፋር ክልል ያመረቱትን ጨው ለገበያ የሚያቀርቡት በመቀሌ እንደተመረተ ጨው አድርገው ነው ያሉት አቶ ገአስና አቶ አካድር፤ በፌዴራሊዝም ስም በአፋር ሕዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለው ብዝበዛና በደል ተባብሶ ቀጥሏል ብለዋል።

አቶ ገአስና አክቲቪስት አካድር ያደረሱን የምስል ማስረጃ እንደሚያመለክተው ከአፋር ክልል እየወጣ በመላው ኢትዮጵያ ለገበያ የሚቀርበው የገበታ ጨው ላይ ያለው ጽሁፍ በእንግሊዝኛና በአማርኛ “ሸዊት ጨው አቅራቢ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር፣ የገበታ ጨው፣ ዋና መሥሪያ ቤት ኢትዮጵያ፣ትግራይ፣መቀሌ። ማምረቻ ፋብሪካ መቀሌ፣ አዮዲናይዝ የገበታ ጨው”ይላል።”

በጽሁፉ ላይ ቢያንስ ጨው የሚወጣበት ቦታ እንኳ አለመጠቀሱ እጅግ ያሳዝናል ያሉት አቶ ገአስ፤ የአፋርን ጨው የትግራይ ጨው ብሎ መሸጥ በፌዴራሊዝም ስም እየተደረገ ያለው ዝርፊያ አንድ ማሳያ ነው ብለዋል።
በተለመደው የሀገራችን ፋብሪካዎች አሠራር ከነ አምቦ ውሃና፣ ጦሳ ውሃና ቡሬ ውሃ ጀምሮ በርካታ ፋብሪካዎች የምርታቸውን ምንጭ እንደሚጠቅሱ ይታወቃል።

Fiyameta
Senior Member
Posts: 12331
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: VOA: የኢትዮጵያ አፋር ማህበረሰብን አፈናቅለው መሬቱን በመቀራመት የሰፈሩ የትግራይ ተወላጆች የመገንጠል መብት ይሰጣቸው ዘንድ ጥያቄአቸውን ለመንግስት አቀረቡ።

Post by Fiyameta » 03 Mar 2024, 11:01

Tigraway Ayte Horus is making ridiculous demands. :P :P

አፋር ክልልን በጉልበት በመውረርና ህዝቡንም በማፈናቀል በክልሉ የሰፈሩ የትግራይ ተወላጆች ፡ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 39 ላይ የሠፈረው የመገንጠል መብታቸው እንዲሰጣቸው መንግስት አፋጣኝ ምላሽ እንዲሰጣቸው ጠየቁ



ኣብ ዓፋር ዝነብሩ ተጋሩ ዓርሰ ምምሕዳር ይሓቱ ኣለዉ፣ክልል ዓፋር ኣይሰምዓናን ይብሉ


ኣብ ክልል ዓፋር ወረዳ ኣብዓላ ኣብ ጣብያታት ውህደት፣ ህድሞን ዋጋየን ዝነብሩ ተጋሩ ብመሰረት ሕገ መንግስቲ ኢትዮጵያ ዓንቀጽ 39 ንኡስ ዓንቀጽ 2 ን 3 ን ቋንቋና ተጠቒምና ዓርስና ክነማሓድር ዘኽእለና ፍሉይ ወረዳ ይፈቐደልና እንትብሉ ይሓቱ፡፡

እዞም በዝሖም ልዕሊ 15 ሽሕ ምዃኑ ዝገልፁ ሰባት ብ 8 ወከልቶም ኣቢሎም ጥርዓኖም ካብ ጣብያ ክሻብ ምምሕዳር ክልል ካብኡ’ውን ንቤት ምኽሪ ፌደሬሽን ኢትዮጵያ ከምዘቕረቡ ገሊፆም ኣለዉ፡፡

“ኣብቲ ክልል ከም ክርስትያን ኣይንቑፀርን ኣብ ልዕሊ ሃይማኖታዊ እምነትና ፀቕጢ ይበጽሐና’ሎ” እንትብሉ ጥርዓኖም የስምዑ፡፡

ርእሰ ምምሕዳር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስቲ ዓፋር ኣይተ እስማዒል ዓሊ ሴሮ ብወገኖም “እቶም ሰባት ናብ ቤት ምኽሪ ፌደሬሽን ጥርዓን ከምዘቕረቡ ሰሚዐ እየ፤ ኮይኑ ግና ክሳብ እዛ ዕለት እዚኣ ናባይ መፂኡ ዝተዛረበኒ ሰብ የለን” ይብሉ፡፡

ንበይንና ይሕሸና እንተዳኣ ዝብሉ ኮይኖም ኣገባብ ብዘለዎ መልክዕ ምስቲ ክልል ክዛተይሉ ይኽእሉ እዮም፡፡

ኣብ ሃይማኖታዊ እምነቶም ፅዕንቶ ይበጽሐና’ሎ ንዝበልዎ ድማ ዋላ እኳ ብዛዕባ እዚ ናባይ ዝበፀሐ ነገር ተዘይሃለወ ቤተ ክርስትያን ኣለዎም ከምቃሕተኦም እምነቶም ዝገልጽሉ ፤ካብዚ ወጻኢ ንሃይማነቶም ዝጻረር ዝኾነ ይኹን ሰብ ወይ ኣካል የለን ኢሎም ኣይተ እስማዒል፡፡

እቶም ንቲ ህዝቢ ንውክሎ ኢና ዝብሉ ዘለዉ ሰባት ህዝቢ ከምዝወከሎም ብኸመይ ምርግጋፅ ይካኣል ዝብል ስግኣት ዝሓዘለ ርኢቶ ዝሃቡ እቶም ርእሰ ምምሕዳር እቲ ዝቐርብ ዘሎ ሕቶ ናይ ህዝቢ ሕቶ እዩ ዝብል እምነት የብለይን ኢሎም፡፡


https://tigrigna.voanews.com/a/afar-tig ... 83422.html



Post Reply