-
- Senior Member+
- Posts: 30844
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
መስቀል በጉራጌ ጠቅላይ ግዛት
አቢይ የኔን 100% ድጋፍ ከፈለገ የጉራጌ ጠ/ግዛት ራስ ገዝነት በደስታ መፍቀድ አለበት !! እሱ ለሚሰራው ምሳሌ ጉራጌ ነው !!
Last edited by Horus on 15 Sep 2020, 03:03, edited 2 times in total.
-
- Member
- Posts: 2087
- Joined: 23 Feb 2013, 13:02
- Location: Addis Ababa
Re: መስቀል በጉራጌ ጠቅላይ ግዛት
What is the difference between this and people calling Oromo regions Oromia?መስቀል በጉራጌ ጠቅላይ ግዛት
You are one barbaric tribal/ Racist/ ዘረኛ
Who is the heck do you think you are? Abiy did not ask for a dollar from your welfare money. He asked from those who work and earn.አቢይ የኔን 100% ድጋፍ ከፈለገ የጉራጌ ጠ/ግዛት ራስ ገዝነት በደስታ መፍቀድ አለበት !! እሱ ለሚሰራው ምሳሌ ጉራጌ ነው
-
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
-
- Senior Member+
- Posts: 30844
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: መስቀል በጉራጌ ጠቅላይ ግዛት
አቤ ዎያኔው ፣
አሁን አንተ ጉራጌን ስለምግብና በልቶ ስለማደር ብታስተምር አለም በሳቅ ብዛት ድዱን ያደማል እያማረህ ይቅር ያገር ቤቱን ተው አሜርካ እንዲህ ነው ምናከብረው
-
- Member+
- Posts: 9860
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: መስቀል በጉራጌ ጠቅላይ ግዛት
አንተ ሰውዬ ከብት ነህን ?
1 . ስለ መስቀል እያወራህ ፖልቲካ ትቀላቅላለሕ።
2. አንተ እኮ አንድ ሰው ነህ ። 100 ፐርሰንት ወይም 1 ፐርስንት ልዩነቱ ምንድ ነው?
1 . ስለ መስቀል እያወራህ ፖልቲካ ትቀላቅላለሕ።
2. አንተ እኮ አንድ ሰው ነህ ። 100 ፐርሰንት ወይም 1 ፐርስንት ልዩነቱ ምንድ ነው?
አቢይ የኔን 100% ድጋፍ ከፈለገ የጉራጌ ጠ/ግዛት ራስ ገዝነት በደስታ መፍቀድ አለበት !! እሱ ለሚሰራው ምሳሌ ጉራጌ ነው !!
-
- Member
- Posts: 2087
- Joined: 23 Feb 2013, 13:02
- Location: Addis Ababa
Re: መስቀል በጉራጌ ጠቅላይ ግዛት
ራስህ ፅፈህ ራስህ ልክ አይደለም ትላለህ?
አረጀህ መሰለኝ!!!!!!
ራስህ የፃፍከውን ነው ኮት ያደረግነው::
የከብትነቱም ክብር ላንተ ነው የሚገባው::
አረጀህ መሰለኝ!!!!!!
ራስህ የፃፍከውን ነው ኮት ያደረግነው::
የከብትነቱም ክብር ላንተ ነው የሚገባው::
DefendTheTruth wrote: ↑15 Sep 2020, 17:51አንተ ሰውዬ ከብት ነህን ?
1 . ስለ መስቀል እያወራህ ፖልቲካ ትቀላቅላለሕ።
2. አንተ እኮ አንድ ሰው ነህ ። 100 ፐርሰንት ወይም 1 ፐርስንት ልዩነቱ ምንድ ነው?
አቢይ የኔን 100% ድጋፍ ከፈለገ የጉራጌ ጠ/ግዛት ራስ ገዝነት በደስታ መፍቀድ አለበት !! እሱ ለሚሰራው ምሳሌ ጉራጌ ነው !!
Last edited by simbe11 on 16 Sep 2020, 01:31, edited 1 time in total.
-
- Senior Member+
- Posts: 30844
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: መስቀል በጉራጌ ጠቅላይ ግዛት
አረንጓዴው ጉራጌ አምስት አመት አለፈው !!!ዬቦ ኤቦ .. ናልማነ ሰብኛ ናልማነ !!!!
-
- Senior Member+
- Posts: 30844
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: መስቀል በጉራጌ ጠቅላይ ግዛት
በኔ ግምት ደምሴ ተካ ቁጥር 1 የጉራጌ ዘፋኝ ይመስለኛል !! ስህተት ከሆነ አርሙኝ !! ከሴቶቹ ይታገሱ ነች !!!