Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30653
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

በቻይና ቆሻሻ የኮምፒዩተር ዲዛይን (ካድ) የተደመሰሰው የኢትዮጵያ ንጹህ ጥበብ እና ያበሻ መደንቆር

Post by Horus » 12 Sep 2020, 03:46

በተለይ በዚህ አዲስ አመትና ቀደም ብሎ በኢትዮጵያ ካልቸር ላይ ቻይና ሙሉ ወረራና ውድመት አድርገው ተሳክቶላቸው ያገራችህ ሕዝቦች እንደ አሻንጉሊት የሮቦት ዲዛይን መቀለጃ መሃይሞች መሆናቸውን አስመስክረዋል . ከዚህ ቀጥዬ ትልላልቅ ያገርመሪዎች እስከ አዋቂ ነን ባይ ጋዜተኞች ድረስ እንዴት ምን እንደ ሚለብሱ እንኳ የማያወቁ ንቃት አልባ መንጋ እንደሆኑ አሳያለሁ ።

Horus
Senior Member+
Posts: 30653
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በቻይና ቆሻሻ የኮምፒዩተር ዲዛይን (ካድ) የተደመሰሰው የኢትዮጵያ ንጹህ ጥበብ እና ያበሻ መደንቆር

Post by Horus » 12 Sep 2020, 04:26

ለምሳሌ እዚህ ቪዲዮ ውስጥ ያገሪቱ ፕሬዚዳንት የለበሱት ትክክለኛ የኢትዮጵያ ባህላዊ ቀሚስ ነው። ያቢይ ሚስት ዝናሽ የለበሰቸው የቻይና ዝጉርጉር ከባህል የወጣ በመሰረቱ ያዶ ከበሬ ልብስ ነው ። ይህ ያገር ባህል መደምሰስ ማለት ነው

ለምሳሌ መሣይ የለበሰውን ትርጉም የለሽ በባህላችን የሌለ የጠንቋይ ልብስ ልብ በሉ
Last edited by Horus on 12 Sep 2020, 04:35, edited 1 time in total.

TesfaNews
Member+
Posts: 6698
Joined: 14 Feb 2020, 22:23
Location: Ras Mesobawian

Re: በቻይና ቆሻሻ የኮምፒዩተር ዲዛይን (ካድ) የተደመሰሰው የኢትዮጵያ ንጹህ ጥበብ እና ያበሻ መደንቆር

Post by TesfaNews » 12 Sep 2020, 04:29

Ante Kitfo ras

Hulum yegna yegna new
Ante ye Gurage zeregna yehonk
Ante yegosa politika zer nek
Ye Weyane serategna Hodam yehonk kocho mola féssfess
Enate guragoch andegna Ye oromo oromia vassal state natchu ante ke AddisAbaba wede Gurage Kilil aychilem mehade mengedu qero zega
Last edited by TesfaNews on 12 Sep 2020, 04:52, edited 2 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30653
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በቻይና ቆሻሻ የኮምፒዩተር ዲዛይን (ካድ) የተደመሰሰው የኢትዮጵያ ንጹህ ጥበብ እና ያበሻ መደንቆር

Post by Horus » 12 Sep 2020, 04:42

እዚህ ሶስቱም የለበሱት ስህተት ነው ። የሷ ቀሚስ ፌክ ነው ፣ እነሱ የለበሱት የህጻናቶች ጢቢቆ ነው ። ይህ የኢትዮጵያ አዲስ አመት ልብስ አይደለም

ttps://www.youtube.com/watch?v=nUqLeBHwgkQ&pp=QAA%3D

TesfaNews
Member+
Posts: 6698
Joined: 14 Feb 2020, 22:23
Location: Ras Mesobawian

Re: በቻይና ቆሻሻ የኮምፒዩተር ዲዛይን (ካድ) የተደመሰሰው የኢትዮጵያ ንጹህ ጥበብ እና ያበሻ መደንቆር

Post by TesfaNews » 12 Sep 2020, 04:48

Abiy Ahmed yante geta new
Ke abiyn manem yebeltal
Abiy sele andit Ethiopia yemokere new
Gin enate sodo chuleleoch bi sègera zer politika enate hod mola ante Ye Ethiopia civil war ferri natchu bi america ante oromoch yesidabalel ende ante bi oromo Gurage civil war yeserak new hahahahaha :mrgreen:

Horus
Senior Member+
Posts: 30653
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በቻይና ቆሻሻ የኮምፒዩተር ዲዛይን (ካድ) የተደመሰሰው የኢትዮጵያ ንጹህ ጥበብ እና ያበሻ መደንቆር

Post by Horus » 12 Sep 2020, 04:57

እዚህ ውስት ሶስት ሰዎች የለበሱት የቻይና ጀንክ ነው

ተውዳዳሪው ሁሉ የለበሱት የቻይና ፌክ ነው

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: በቻይና ቆሻሻ የኮምፒዩተር ዲዛይን (ካድ) የተደመሰሰው የኢትዮጵያ ንጹህ ጥበብ እና ያበሻ መደንቆር

Post by Ethoash » 12 Sep 2020, 07:58

አንተ ሆረር በስንቱ ላስተምርህ

እንበል ያልከው ሁሉ ትክክል ይሁንና ከቻይና የመጣ ከለበሱ ታድያ ምን ችግር አለው። ነገ እኛ ከቻይና ተፎካክረን መገኘት አለብን። በአሁን ስዓት አንድ ጥለት ልብስ አመታት ፈጅቶ የሚስጠው ከአያ ሺህ ብር በላይ ሲሆን ። አንድ ከቻይና የመጣ የአበሻ ቅጂ ደግሞ ሶስት ሺህ ብር ይሽጣል ታድያ ደሀ በሞላበት አገር ሁሉም አያ ሺህ አውጥቶ የሀገር ባህል ጥለት ይግዛ ትላለህ።

የቻይናውና የአበሻው የሚለየው የአበሻው በጥለት በእጃቸው ስለሚስፉ ግዜ ይውስዳል ለዚህም ወድ ነው ግን የቻይናው በማሽን ስለሚጠልፉት ግዜ አይውስድም ታድያ ኢትዬዽያኖችን ማን ከለከላቸው በማሽን መጥለፍ ። እነሱም ከቻይናዎቹ አይተው ከዚያ የበለጠ ቅርፅ በማውጣት መወዳደር ይችላሉ ባህል ማለት ሞቆም ያለበ አይደለም ከዘመኑ ጋራ መሄድ አለብት ። ቻይናዎች ትልቅ ስጦታ ነው ያረጉልን ጥልፍችንን በሲንጀር መኪና እንስፋ ብልሀት ስጡን እኛ ያለብን መቀበልና መላቅ ነው ግን እድገትን ለማቆም መጣር ጅልነት ነው። በርግጠኝነት ነው እኛ እንደምንበልጣቸው በማሽን አንዲ ዲዛይነር ቢስራ ትልቅ እምርታ ያሳያል በርቱ እላለሁ።

ወይስ እንደ ደርግ ዘመን የቻይና ጥለት የለበስ ይገደል የሚል ሕግ እናውጣ። ፋራን ፋራ ካላሉት ገብቶ ልፈትፍት ይላል።

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: በቻይና ቆሻሻ የኮምፒዩተር ዲዛይን (ካድ) የተደመሰሰው የኢትዮጵያ ንጹህ ጥበብ እና ያበሻ መደንቆር

Post by Guest1 » 12 Sep 2020, 10:57

የእሳቱ ያስጠላል። የዝናሽም ትርጉም የሌለው አብስትራክት አይባል ምን ክክክክክ
ሆኖም ሁሉም መጥፎ ኣይደለም።

አገርኛ ማድረግ የሚቻለው እንዴት ነው? ጥበብ ያለበት ጉራጌ አገርና ሃራርጌ መሄድ ነዋ! እውነት። ኣክሱምም ከጥንት ታሪካዊ ቦታዎችና አልባሳት። ሌላው በጣም ስለሚመሳሰል ከየመን ነበር። ሌላስ? ከተፈጥሮ! የአካባቢ ...

Abere
Senior Member
Posts: 10891
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በቻይና ቆሻሻ የኮምፒዩተር ዲዛይን (ካድ) የተደመሰሰው የኢትዮጵያ ንጹህ ጥበብ እና ያበሻ መደንቆር

Post by Abere » 12 Sep 2020, 11:18

አገሪቱ የምትመራው እኮ በድራጎን መንግስት ነው። የድራጎን ክፍለ-ዘመን ስለሆነ የድራጎኑን እራስ ነቅሎ ማስወገድ ነው የአበሻ ወይም የሳባ ጥበብ ለመልበስ። የአፋሯ ወይዘሮ ንግሥተ-ሳባ እኮ የሰው ደም ግብር የለመደውን የድራጎኑን እራስ ቀጥቅጣ በመጣሏ ነው ንግሥተ-ጥበብ የሆነችው። ምናልባት ከጥቂት ዓመታት በኋላ አዲስ አመት ወይም ዕንቁጣጣሽ ማክበር ተረስቶ የድራጎን ዓመት ሊከበር ይችላል። በነገራችን ላይ ዕንቁ ጣጣሽ የተሰጣትም ለንግሥተ ሳባ ነው - ለግርማሽ እና ውበትሽ ዕንቁ ነው ግብርሽ ወይም ጣጣሽ ማለት ነው። ድራጎን አገሪቷን እየበላት ነው። የአበሻ ዝም ዝም እና ጥበብ ከገባያ ይወጣሉ።

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11626
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Re: በቻይና ቆሻሻ የኮምፒዩተር ዲዛይን (ካድ) የተደመሰሰው የኢትዮጵያ ንጹህ ጥበብ እና ያበሻ መደንቆር

Post by Noble Amhara » 12 Sep 2020, 11:36

አብይ፣ ደመቀ ምን እናድርግ :?:
ደመቀ፣ ምኑን :oops:

አብይ ፣ባለፍው ታስታውሳለህ ምርጫ ካልተሀሀደ ከመስከረም 30 ቡሀላ መንግስት የለም ስል :P

ደመቀ ፣እኔ እኳ አተ ብትለቅም ያው ምክትል መሆኔ አይቀርም :cry:

አብይ ፣አትቀልድ አሁን ጨቆኛል :x

ደመቀ ፣ኢሳያስን አማክረው እኔ ምንህ ነኝ ልደቱ እድታሰር ያዘዘህ እሱ አይደል እደ :mrgreen:

አብይ ፣ታው ግን ታው የዘንድሮውን መስከረም 30 የለም እንበል መቸም ለመዋሸት አድስ አይደለም :roll:
ሳናጣራ አናስርም አጣርተን እናስራለን ብየስ ዋሽቸ የለም እደ

ደመቀ፣ እሱ እማ ካወራነው ጉድህ አያልቅም በል ቻው ልተኛ ነው
እንኳን አደረሰህ እውነተኛው እስክንድር ነጋ!
.
በሁኔታዎች የማትለዋወጥ የእውነት ሰው፣ ከጥቅም እና ከምቾት ይልቅ ለህዝብ ስትል የታሰርክ፣ ሌሎቹ ጌታ ቀይረው የባርነት ቀንበር ሲጭኑ እንቢኝ ብለህ ከትናንት በማያንስ ፅናት ዛሬን የኖርክ ብረት፡፡ እንዳንተ ማን አለ የእውነት ወዳጅ?
.
ዘመን አልፎ ዘመን ሲመጣ በአቋምህ ፀንተህ ለፍትህና ለእውነት ቆምሐል እና እንኳን አደረሰህ!

Horus
Senior Member+
Posts: 30653
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በቻይና ቆሻሻ የኮምፒዩተር ዲዛይን (ካድ) የተደመሰሰው የኢትዮጵያ ንጹህ ጥበብ እና ያበሻ መደንቆር

Post by Horus » 12 Sep 2020, 17:21

Ethioash,

There is something called esthetics, beauty, order, balance,taste, proportionality, elegance, simplicity.... mere trash, crass consumer orgy of the chaos of colors and mindless jumble of shapes and shades the stuff of neocolonized tragic culture of the new rich and prosperity craze - the stuff of the coarse and the unpolished !!!

Selam/
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: በቻይና ቆሻሻ የኮምፒዩተር ዲዛይን (ካድ) የተደመሰሰው የኢትዮጵያ ንጹህ ጥበብ እና ያበሻ መደንቆር

Post by Selam/ » 12 Sep 2020, 18:06

Buda woyane - For obvious reason, you can't resist when Gog Magog China is mentioned. It's called alliance of evil an noted in the scripture.

https://images.app.goo.gl/PNi6VPhhRR9CvmkW8
https://images.app.goo.gl/j67jdmc2v7VGrv8a8

The old China that created paper, gunpowder, printing etc is long gone. They are now known for cultural theft and stealing of intellectual property and barely innovate anything new on their own. The Asian copycats have now their eyes on african traditional fabrics and clothings, including the Habesha Kemis, which will eventualy erase the cultural fabric of our society. In other words, the authentic cultural production will fail to survive the cheap, mass-produced imitations manufactured in Gog Magog China.

Kichamam woyane - You advocate for cultural preservation in Oromia region and expulsion of non-oromo people from there. Here you are advocating for invasion of fake culture and you're pulling your kinky hair when Horus criticized the bast@rdized Kemis that the first lady wore. The design is indeed un-Ethiopian regardless where it's made. Even though w/o Zinash could afford to buy the real one at any price, she seems to have an awareness issue. KIFU!

Ethoash wrote:
12 Sep 2020, 07:58
አንተ ሆረር በስንቱ ላስተምርህ

እንበል ያልከው ሁሉ ትክክል ይሁንና ከቻይና የመጣ ከለበሱ ታድያ ምን ችግር አለው። ነገ እኛ ከቻይና ተፎካክረን መገኘት አለብን። በአሁን ስዓት አንድ ጥለት ልብስ አመታት ፈጅቶ የሚስጠው ከአያ ሺህ ብር በላይ ሲሆን ። አንድ ከቻይና የመጣ የአበሻ ቅጂ ደግሞ ሶስት ሺህ ብር ይሽጣል ታድያ ደሀ በሞላበት አገር ሁሉም አያ ሺህ አውጥቶ የሀገር ባህል ጥለት ይግዛ ትላለህ።

የቻይናውና የአበሻው የሚለየው የአበሻው በጥለት በእጃቸው ስለሚስፉ ግዜ ይውስዳል ለዚህም ወድ ነው ግን የቻይናው በማሽን ስለሚጠልፉት ግዜ አይውስድም ታድያ ኢትዬዽያኖችን ማን ከለከላቸው በማሽን መጥለፍ ። እነሱም ከቻይናዎቹ አይተው ከዚያ የበለጠ ቅርፅ በማውጣት መወዳደር ይችላሉ ባህል ማለት ሞቆም ያለበ አይደለም ከዘመኑ ጋራ መሄድ አለብት ። ቻይናዎች ትልቅ ስጦታ ነው ያረጉልን ጥልፍችንን በሲንጀር መኪና እንስፋ ብልሀት ስጡን እኛ ያለብን መቀበልና መላቅ ነው ግን እድገትን ለማቆም መጣር ጅልነት ነው። በርግጠኝነት ነው እኛ እንደምንበልጣቸው በማሽን አንዲ ዲዛይነር ቢስራ ትልቅ እምርታ ያሳያል በርቱ እላለሁ።

ወይስ እንደ ደርግ ዘመን የቻይና ጥለት የለበስ ይገደል የሚል ሕግ እናውጣ። ፋራን ፋራ ካላሉት ገብቶ ልፈትፍት ይላል።

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: በቻይና ቆሻሻ የኮምፒዩተር ዲዛይን (ካድ) የተደመሰሰው የኢትዮጵያ ንጹህ ጥበብ እና ያበሻ መደንቆር

Post by tlel » 12 Sep 2020, 18:38

ትክክል ነህ፣ ዘመናዊ በሚል ዘዴ የኢትዮዽያን ባህል ለማጥፋት ይመስላል ግን ዲዛይኑ ሌላ ኣጀንዳ ከሌለው መልካም ነው። ባሁኑ ግዜ መስቀል ዲዛይን ተቀባይ የለውም ምክኛቱም በየግዜው የምትለብሰው ነገር ኣይደለም። ስለዚህ ምን መደረግ ኣለበት? የነበረው መጥፋት የለበትም ግን ያንኑ ማሻሻል መለካም ነው። የቻይና ዲዛይን ህዝብን ከስራና እጅ ስራ ፈጣሪነት የሚያዳክም ዘዴ ነው።

የዕውነት ጎበዝ ዲዛይነርስን ማበረታታት ነው። ለምሳሌ ይህ የእጅ ስራ ጎበዝ የነበሩት ኣርባ ምንጭ ሰዎች ነበር ግን ወያኔ ከነሱ ነጥቆ በቢሊዮን ኣትርፎ ለውጭ ሁሉ እድሉን ሰቷል። ኣርባ ምንጮች በተለያየ ዘዴ ተጠቅተዋል። ኣርባ ምንጮች በንጉሳዊ ዘመነ መንግስት ግዜ ስራ እንዲፈጥሩ ኣበረታቷቸው ነበር ኣሁን ህዋሃት ከነሱ ለመንጠቅ ሲል ንጉስ ዘመነ መንግስት ባርያ ኣርጏችሗል በማለትልክ የቅኝገዢነ ዘዴ ተጠቀሙባቸው።

ሰላም

ጥሩ ኣስረድተሻል።

በጣም ያስፈራል፣ ህዝቡ ምን ነካው ይኸው ሰው ደሞ ኢትዮዽያዊ ነኝ የሚለው ነው እኮ ይህን የሚያደርገው። የኦነግና የህዋህት ሳያንሰን ይኸው። ኣይ የነ ኣብይም ኣዝማሚያ ወደዛነው። እኔ እኮ የትኛው ምዕራብ ኣገር ነው ማንነቱን የተወው እርግጥ ወደ በለጠ መሻሻል እንጂ። ለነገሩስ የነሱ ባህል እስካሁን ያልለቀቁት ንጉሶቻቸውን እንጂ ያን ያህል ባህላቸው ወደ ቴክ ኣድርገውታል።

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: በቻይና ቆሻሻ የኮምፒዩተር ዲዛይን (ካድ) የተደመሰሰው የኢትዮጵያ ንጹህ ጥበብ እና ያበሻ መደንቆር

Post by tlel » 12 Sep 2020, 18:59

Horus wrote:
12 Sep 2020, 17:21
Ethioash,

There is something called esthetics, beauty, order, balance,taste, proportionality, elegance, simplicity.... mere trash, crass consumer orgy of the chaos of colors and mindless jumble of shapes and shades the stuff of neocolonized tragic culture of the new rich and prosperity craze - the stuff of the coarse and the unpolished !!!
ልክ ነህ። ኣሁን ኣበሻ ቀሚስ የሚባለው ለኦነግ ስለማይመቸው፣ ወደ ማሃል የመግባት ዘዴ ነው። ልመሆኑ ጥበብ በኣይን ውስጥ የሚገባው የተደከመበት ሲሆን ነው። ባሁኑ ግዜ የጥበብ ሁኔታ ዋጋ ቢስ እንደሚሆን ኣይቀሬ ነው ለምን ቴክኖሎጂ በሙሉ ይሰራውል እንደውም ሰው ይወገድና ሮቦት ነው የሚሰራው፣ ወደዛ ዘመን እየተሸጋገርን ነው። ኢትዮዽያዊው በጥሞና ቁጭ ብሎ እውነታ በሆነ መንገድ የትኛው ዘመናዊና ቴክኖሎጂ እንደሚጠቅም ላገሪቱ ማሰብ ኣለበት። ያ ሁሉ ጥበብ እኮ ለምሳሌ ሰርቲን መንዝስ ኦፍ ሰንሻይን የዘመን ካላንደርና ለጎብኝዎች የሚሆን ጥበባት በጣም ጥሩ ነበር።
ዘመናዊም ነበር።

ለምንድን ነው የጥንት ስራ ኣፈጣጠር በጣም ውድ የሚሆነው ዋጋ ስላለው ነው፣ የሰው ልጅ በኣንጎሉ ምን ያህል ውብ ነገር መፍጠር ስለሚችል ነው። ምዕራብ ኣገር የጥንት እቃዎች ኣንቲክ ውድ የሚሆነውም ያውቁታል እራሳቸው ዋጋ ስላለው ነው ለምሳሌ የቤት እቃዎች፣ ጌጦች፣ ስእሎች፣ ወዘተ፣ ለውደፊቱ ማግኘት የማይቻለውን ነው ውድ የሚሆንና ኣዲስ ትውልዱ መፍጠር ኣይችለም ይህን ጥበብ። ግን ጥበብን ከትውልድ ወደ ትውልድ ማስተላለፍ ይችላል፣ ኣዲሱ ትውልድ በድሮ ጥበብ ተጠቅሞ የበለጠ ኣሻሽሎ ካመጣው ነው ውጤታማ የሚሆነው።

Horus
Senior Member+
Posts: 30653
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በቻይና ቆሻሻ የኮምፒዩተር ዲዛይን (ካድ) የተደመሰሰው የኢትዮጵያ ንጹህ ጥበብ እና ያበሻ መደንቆር

Post by Horus » 12 Sep 2020, 21:54

tlel wrote:
12 Sep 2020, 18:59
Horus wrote:
12 Sep 2020, 17:21
Ethioash,

There is something called esthetics, beauty, order, balance,taste, proportionality, elegance, simplicity.... mere trash, crass consumer orgy of the chaos of colors and mindless jumble of shapes and shades the stuff of neocolonized tragic culture of the new rich and prosperity craze - the stuff of the coarse and the unpolished !!!
ልክ ነህ። ኣሁን ኣበሻ ቀሚስ የሚባለው ለኦነግ ስለማይመቸው፣ ወደ ማሃል የመግባት ዘዴ ነው። ልመሆኑ ጥበብ በኣይን ውስጥ የሚገባው የተደከመበት ሲሆን ነው። ባሁኑ ግዜ የጥበብ ሁኔታ ዋጋ ቢስ እንደሚሆን ኣይቀሬ ነው ለምን ቴክኖሎጂ በሙሉ ይሰራውል እንደውም ሰው ይወገድና ሮቦት ነው የሚሰራው፣ ወደዛ ዘመን እየተሸጋገርን ነው። ኢትዮዽያዊው በጥሞና ቁጭ ብሎ እውነታ በሆነ መንገድ የትኛው ዘመናዊና ቴክኖሎጂ እንደሚጠቅም ላገሪቱ ማሰብ ኣለበት። ያ ሁሉ ጥበብ እኮ ለምሳሌ ሰርቲን መንዝስ ኦፍ ሰንሻይን የዘመን ካላንደርና ለጎብኝዎች የሚሆን ጥበባት በጣም ጥሩ ነበር።
ዘመናዊም ነበር።

ለምንድን ነው የጥንት ስራ ኣፈጣጠር በጣም ውድ የሚሆነው ዋጋ ስላለው ነው፣ የሰው ልጅ በኣንጎሉ ምን ያህል ውብ ነገር መፍጠር ስለሚችል ነው። ምዕራብ ኣገር የጥንት እቃዎች ኣንቲክ ውድ የሚሆነውም ያውቁታል እራሳቸው ዋጋ ስላለው ነው ለምሳሌ የቤት እቃዎች፣ ጌጦች፣ ስእሎች፣ ወዘተ፣ ለውደፊቱ ማግኘት የማይቻለውን ነው ውድ የሚሆንና ኣዲስ ትውልዱ መፍጠር ኣይችለም ይህን ጥበብ። ግን ጥበብን ከትውልድ ወደ ትውልድ ማስተላለፍ ይችላል፣ ኣዲሱ ትውልድ በድሮ ጥበብ ተጠቅሞ የበለጠ ኣሻሽሎ ካመጣው ነው ውጤታማ የሚሆነው።
በትክክል! ችግሩኮ የኪነት መደብ ብለው እንደ አሸን የፈሉት የሙዚቅ፣ የዘፈን፣ የሲኒማ ወዘተ ሰራተኞች ካልቸር ምን እንደ ሆነ ግራ የገባቸው ይመስላል። አርት እና የሚኮረጅ ፕላስቲክ ብልጭልጭ መለየት አልቻሉም ። በትክክል ደሞ እንዳልከው ድሮ ምንም የራሳቸው አርማና የተለየ ባህል ያልነበራቸው አሁን ዝም ብለው የመሰላቸውን ሎጎ በኮፑተር ያራባሉ። ያሳዝናል ። ራሱ የብልጽግ ና ፓርቲን ሎጎ ማየት ይበቃል ።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: በቻይና ቆሻሻ የኮምፒዩተር ዲዛይን (ካድ) የተደመሰሰው የኢትዮጵያ ንጹህ ጥበብ እና ያበሻ መደንቆር

Post by Ethoash » 15 Sep 2020, 07:47

Selam/ wrote:
12 Sep 2020, 18:06

Kichamam woyane - You advocate for cultural preservation in Oromia region and expulsion of non-oromo people from there. Here you are advocating for invasion of fake culture and you're pulling your kinky hair when Horus criticized the bast@rdized Kemis that the first lady wore. The design is indeed un-Ethiopian regardless where it's made. Even though w/o Zinash could afford to buy the real one at any price, she seems to have an awareness issue. KIFU!

የኢትዬዽያ ባህል ሲባል የአማራ ባህል ለማለት ነው ውይስ ምን ለማለት ነው። ይህ ሁሉ ዙርያ ገጠም ግዞ። ደግሞ እራስ ህን ስታጋልጥ ። ኦሮሞች የአማራን ባህል አልቀበልም ብለዋል ትላለህ ለምን የኢትዬዽያ ባህል አትልም ነበር ።

ሁለት ነገር ይግባህ እኔ ያልኩት የኦሮሞ ባህል በአማራ ባህል ሙሉ በሙሉ መቀየር የለበትም ነው ያልኩት ግን ከአማራ ከቻይና መዋስና ማደግ መመንደግ አለበት ባይ ነኝ።

ታላቁ ቴዲ አፍሮ አማርኛ ነው ዘፈኑ ነገር ግን ከሬጌ እና ከሌላ ቦታዎች ዜማ አምጥቶ አማርኛውን አሳምሮታል። ይህ ብቻ አይደለም ሁሉም ሙዚቃችን ከእሜሪካ ጥቁሮች ዜማ ውስደው ታላቅ እምርታ አሳይተዋል ። የአማርኛን ዜፈን እንጀራ በውጥ የሆነውና ከአገር ፍጆታ ብቻ የሚሆነውን ለአዓለም አቀፍ አብቅቶታል። ለዚህም መለስ መመስገን አለብት ። አለባበሳቸው ድሬድ ማረግ በደርግ ግዜ ክልክል ነው። እንግሊዘኛ አደባልቆ ክልክል ነው። በVOA ሬድዬ እነዛ ዳይነሶር አማሮች አንድ ቃል እንግሊዘኛ ብትጨምር ያርሙሀል በአማርኛ ተናገር ይሉሀል ግን አሜሪካኖች ናቸው ደሞዛቸውን የሚከፍሉዋቸው ከእሳት በታች ተመልካች ላለው ሬድዬ ጣቢያ።

አሁን ያልኩህን በደንብ አጢን አበሾች በማሽን መስራት አለባቸው ጥለታቸውን አለቀ ደቀቀ ዋጋውን ለማርከስ የዛን ግዜ ከቻይና የመጣውን ማስቆም ባይቻል በዲዛይን መወዳደር ይችላሉ።

ለምን ልዕልት የቻይና ጠበብ አረገች ለሚለው ምን ማስረጃ አለህ ። እሲዋ ራሱዋ የአበሻ ዲዛይነር ሊኖራት ይገባል ሁሌ ልብሱዋን ዲዛይን የሚያረጉላት ። የአብሻ ቀሚስ የናቶች ቀሚስ ሁሌ አርጋ መሄድ አትችልም ስለዚህ የአበሻውን ቀሚስ በዘመናዊ መንገድ አሳምረው የሚያወጡ ዲዛይነሮች መቀጠር አለባቸው ባይ ነኝ ይህ ላይ ምንም ቅሬታ የለኝም።

ግን ኦረር የሚለው ልጆች ቲቪ ፕሮግራም ላይ ሲመጡ ለምን የአበሻ ልብስ ለብስው አይመጡም ይለናል እያንዳንዳቸው ከአያ ሺህ ብር ባላይ አጥፍተው የአባቶች ልብስ ለብስው እንዲመጡለት ነው ፍላጎቱ ። እነዚህ ተማሪዎች ናቸው ባቅማቸው የአበሻ ልብስ ለማስተዋወቅ ጥረት አርገው በገንዘባቸው መጠን ገዝተው ሄዱ ቲቪ ጣቢያ በቤታቸው መዘነጣቸው ነው። ግን የኛው አዋቂ ልብስ የሚገዛላቸው ይመስል ለምን የአበሻ ልብስ አለበሱ ለምን የኦሮሞ ልብስ አለብሱም ግን አላለም። ምን ያርግ ነው ቲቪ ጣቢያው ይከልክላቸው ቲቪ ላይ መወጣት የቻይና ልብስ ለበሳቹሁ ብሎ ። ቻይና እኮ የኛ ታላቅ አጋር ናት ቻይናን የምንናገርበት አቅምም ጉልበትም የለንም ሁሌ ማመስገን እንጂ እነሱ ሁሉ ጥበባቸውን ያሳዩናል እኛ ደግሞ ይችም ቁም ነገር ሆና ልንደብቅ እንሞክራለን ። ከተደበቀ እኮ አያድግም ። ክፍት ከሆነ ግን ያድጋል የአማርኛ ዘፈኖች ምሳሌ ስጥቼሀለሁ። እንደ እሳተ ጎመራ ነው የፈነዳው እና አሁንም የባህል ልብሶቻችን ከባህል ልብሶቻችን አልፈው ሁሌ የሚለበሱ ይሆናሉ ቢስራባቸው ።

በእጅ ጥለት የሚፈልግ ካለ ከንዘቡ ካለው ሊስራለት ይቻላል ። ግን ሚስኪኑን ከጥለት ውጭ ማረግ አይቻልም ። አሁን ግዜ ሽምንና በማሽን ሆኖዋል እና ሽማችን በማሽን ተመርቶ አስር ግዜ ከአሁኑ ይረክሳል መስራት ብቻ ነው የኛ ግዴታ ቻይናን ማቆም ግን አይቻልም ምን አባህ ልታረግ ነው። እነሱም ቂም በቀል ቢበቀሉንስ እነዚህ ኮፓ ከሚያረጉ ሰዎች ጋራ ተነጋገሮ እንደውም አገራችን ውስጥ መጥተው እንዲስሩ ማረግ ነው።

የአፍሪካ ልብሶች ዲዛይነሮች ሁሉ በጥንት መንገድ ይስራ ነበር አንዲት ሴትዬ ዲዛይነሩን በመቀያየር ወድ ድሩን አሽንፋ እየኖረች ነው ግን ብዙ መሻሻል ያለበት ባህል ነው ። እድሜ ለቻይናዎች ዜዴውን አሳዩን ማተም ባቻም ሊሆን ይችላል ወይም በማሽን ጥለፍ ማውጣት ብቻ ይሆናል ስለዚህ ቀላል ነው አትንቀጥቀጡ።

Selam/
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: በቻይና ቆሻሻ የኮምፒዩተር ዲዛይን (ካድ) የተደመሰሰው የኢትዮጵያ ንጹህ ጥበብ እና ያበሻ መደንቆር

Post by Selam/ » 15 Sep 2020, 12:36

Kichamam Woyane - Let alone clothing, be my guest to continue to wear china-made Shida. You might as well grow your hair and resume harvesting head lices if you will. Everything is a choice. But at the same time the enlightened will continue to teach you what's right and what's wrong. The rubber sandal will burn your skin and deform your already deforemed feet. Head lice will bring in disease and fvck your already fvcked up sanity.

If you see un-Ethiopian weaving, call it as such. If you see satanic symbols, highlight it as such. Only hyenas and scavengers consume everything that's in their way. Human beings have a sense of artistry and some how they have preferences to certain colors, patterns, cultural motives, etc. Awakening that inner inclination is all what it takes.

Wosifatam woyane - The heavely Amharas are accommodating. Do you think they care whether you speak in English or Spanish? You chose to write in Amharic just because you've no other option. Don't blame the blameless. KIFU!
Ethoash wrote:
15 Sep 2020, 07:47
Selam/ wrote:
12 Sep 2020, 18:06

Kichamam woyane - You advocate for cultural preservation in Oromia region and expulsion of non-oromo people from there. Here you are advocating for invasion of fake culture and you're pulling your kinky hair when Horus criticized the bast@rdized Kemis that the first lady wore. The design is indeed un-Ethiopian regardless where it's made. Even though w/o Zinash could afford to buy the real one at any price, she seems to have an awareness issue. KIFU!

የኢትዬዽያ ባህል ሲባል የአማራ ባህል ለማለት ነው ውይስ ምን ለማለት ነው። ይህ ሁሉ ዙርያ ገጠም ግዞ። ደግሞ እራስ ህን ስታጋልጥ ። ኦሮሞች የአማራን ባህል አልቀበልም ብለዋል ትላለህ ለምን የኢትዬዽያ ባህል አትልም ነበር ።

ሁለት ነገር ይግባህ እኔ ያልኩት የኦሮሞ ባህል በአማራ ባህል ሙሉ በሙሉ መቀየር የለበትም ነው ያልኩት ግን ከአማራ ከቻይና መዋስና ማደግ መመንደግ አለበት ባይ ነኝ።

ታላቁ ቴዲ አፍሮ አማርኛ ነው ዘፈኑ ነገር ግን ከሬጌ እና ከሌላ ቦታዎች ዜማ አምጥቶ አማርኛውን አሳምሮታል። ይህ ብቻ አይደለም ሁሉም ሙዚቃችን ከእሜሪካ ጥቁሮች ዜማ ውስደው ታላቅ እምርታ አሳይተዋል ። የአማርኛን ዜፈን እንጀራ በውጥ የሆነውና ከአገር ፍጆታ ብቻ የሚሆነውን ለአዓለም አቀፍ አብቅቶታል። ለዚህም መለስ መመስገን አለብት ። አለባበሳቸው ድሬድ ማረግ በደርግ ግዜ ክልክል ነው። እንግሊዘኛ አደባልቆ ክልክል ነው። በVOA ሬድዬ እነዛ ዳይነሶር አማሮች አንድ ቃል እንግሊዘኛ ብትጨምር ያርሙሀል በአማርኛ ተናገር ይሉሀል ግን አሜሪካኖች ናቸው ደሞዛቸውን የሚከፍሉዋቸው ከእሳት በታች ተመልካች ላለው ሬድዬ ጣቢያ።

አሁን ያልኩህን በደንብ አጢን አበሾች በማሽን መስራት አለባቸው ጥለታቸውን አለቀ ደቀቀ ዋጋውን ለማርከስ የዛን ግዜ ከቻይና የመጣውን ማስቆም ባይቻል በዲዛይን መወዳደር ይችላሉ።

ለምን ልዕልት የቻይና ጠበብ አረገች ለሚለው ምን ማስረጃ አለህ ። እሲዋ ራሱዋ የአበሻ ዲዛይነር ሊኖራት ይገባል ሁሌ ልብሱዋን ዲዛይን የሚያረጉላት ። የአብሻ ቀሚስ የናቶች ቀሚስ ሁሌ አርጋ መሄድ አትችልም ስለዚህ የአበሻውን ቀሚስ በዘመናዊ መንገድ አሳምረው የሚያወጡ ዲዛይነሮች መቀጠር አለባቸው ባይ ነኝ ይህ ላይ ምንም ቅሬታ የለኝም።

ግን ኦረር የሚለው ልጆች ቲቪ ፕሮግራም ላይ ሲመጡ ለምን የአበሻ ልብስ ለብስው አይመጡም ይለናል እያንዳንዳቸው ከአያ ሺህ ብር ባላይ አጥፍተው የአባቶች ልብስ ለብስው እንዲመጡለት ነው ፍላጎቱ ። እነዚህ ተማሪዎች ናቸው ባቅማቸው የአበሻ ልብስ ለማስተዋወቅ ጥረት አርገው በገንዘባቸው መጠን ገዝተው ሄዱ ቲቪ ጣቢያ በቤታቸው መዘነጣቸው ነው። ግን የኛው አዋቂ ልብስ የሚገዛላቸው ይመስል ለምን የአበሻ ልብስ አለበሱ ለምን የኦሮሞ ልብስ አለብሱም ግን አላለም። ምን ያርግ ነው ቲቪ ጣቢያው ይከልክላቸው ቲቪ ላይ መወጣት የቻይና ልብስ ለበሳቹሁ ብሎ ። ቻይና እኮ የኛ ታላቅ አጋር ናት ቻይናን የምንናገርበት አቅምም ጉልበትም የለንም ሁሌ ማመስገን እንጂ እነሱ ሁሉ ጥበባቸውን ያሳዩናል እኛ ደግሞ ይችም ቁም ነገር ሆና ልንደብቅ እንሞክራለን ። ከተደበቀ እኮ አያድግም ። ክፍት ከሆነ ግን ያድጋል የአማርኛ ዘፈኖች ምሳሌ ስጥቼሀለሁ። እንደ እሳተ ጎመራ ነው የፈነዳው እና አሁንም የባህል ልብሶቻችን ከባህል ልብሶቻችን አልፈው ሁሌ የሚለበሱ ይሆናሉ ቢስራባቸው ።

በእጅ ጥለት የሚፈልግ ካለ ከንዘቡ ካለው ሊስራለት ይቻላል ። ግን ሚስኪኑን ከጥለት ውጭ ማረግ አይቻልም ። አሁን ግዜ ሽምንና በማሽን ሆኖዋል እና ሽማችን በማሽን ተመርቶ አስር ግዜ ከአሁኑ ይረክሳል መስራት ብቻ ነው የኛ ግዴታ ቻይናን ማቆም ግን አይቻልም ምን አባህ ልታረግ ነው። እነሱም ቂም በቀል ቢበቀሉንስ እነዚህ ኮፓ ከሚያረጉ ሰዎች ጋራ ተነጋገሮ እንደውም አገራችን ውስጥ መጥተው እንዲስሩ ማረግ ነው።

የአፍሪካ ልብሶች ዲዛይነሮች ሁሉ በጥንት መንገድ ይስራ ነበር አንዲት ሴትዬ ዲዛይነሩን በመቀያየር ወድ ድሩን አሽንፋ እየኖረች ነው ግን ብዙ መሻሻል ያለበት ባህል ነው ። እድሜ ለቻይናዎች ዜዴውን አሳዩን ማተም ባቻም ሊሆን ይችላል ወይም በማሽን ጥለፍ ማውጣት ብቻ ይሆናል ስለዚህ ቀላል ነው አትንቀጥቀጡ።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: በቻይና ቆሻሻ የኮምፒዩተር ዲዛይን (ካድ) የተደመሰሰው የኢትዮጵያ ንጹህ ጥበብ እና ያበሻ መደንቆር

Post by Ethoash » 22 Sep 2020, 07:59

Selam/ wrote:
15 Sep 2020, 12:36

Wosifatam woyane - The heavely Amharas are accommodating. Do you think they care whether you speak in English or Spanish? You chose to write in Amharic just because you've no other option. Don't blame the blameless. KIFU!
የምፅፈው በግፅዝ ፊደል ነው አማርኛ ፊደል የለውም ስንት ግዜ ልንገርህ

የኢትዬዽያን ሙዚቃ ተመልከተው ድብልቅልቁ ነው የወጣው ግን አሁንም የጎንደር የውሎ የባህል ሙዚቃ የሚጫወቱ አሉ።

አንተ እኮ የምትለው ለምን በካውንትሪ ሙዝቃ አናቆምም ለምን ራፕ እንዘፍናለን ። ለምን በጃዝ ሙዚቅ አናቆምም ነው የምተልው ደደብ የደደብ ዘር ። እድሜ ደጉ ሞት ህ አይቀርም ጠራርጎ ይወስዳቹዋል ። ቴዲ አፍሮ ራሱ በአማርኛ ሞሎዲ አይዘፍንም በሬጌ እንጂ ታዲያ ሙዙቃችን እንዳለ አለ ምንም አልሆነም ከሌላው በመደባለቁ አሁንም ባህላችን እንዲሁ ይቀጥላል እድሜ ለቻይና ሞድርናይዝ ታረግልናለች። አርር ቅጥል በል ማን አባቱ ነው በእጅ የተስራ ጥልፍ በአሁን ግዜ ችሎ የሚገዛው መቶ ሺህ ብር ። የቻይናው በሶስት ሺህ ብር እያለ። የቻለው ይግዛ ማን ይከለክለዋል ግን ሚስኪኑ ደግሞ የለት እለት ልብሱን ከቻይና ይገዛል የሀገር ልጆች እስከሚስለጥኑ በሲንጀር ጥለፍ እንደማውጣት ተቀምጠህ አመት ይፍጅ የሚል ቡዳ አማራ እንጂ ሌላ እኔ አላውቅም።

Selam/
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: በቻይና ቆሻሻ የኮምፒዩተር ዲዛይን (ካድ) የተደመሰሰው የኢትዮጵያ ንጹህ ጥበብ እና ያበሻ መደንቆር

Post by Selam/ » 22 Sep 2020, 12:11

Kichamam Woyane - Let's say you're just using geez. :lol: It's like writing Oromiffa in latin and arguing that you're communicating with Roman empire only. See how dense you're? :lol: :lol: :lol: KIFU!
Ethoash wrote:
22 Sep 2020, 07:59

Post Reply