Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Seyoum Teshome: The Paragon of Integrity Has an Expose on Berhanu Nega (must see) IQ69 የኦሮሞ ሌቦች የመጨረሻ ቅሌት !!

Post by Horus » 03 Sep 2020, 15:26

ከሌባው ወንጀለኛው ወያኔ እስከ ሌባው ኦሮሞ አባዱላ እነታከለ ድረስ እስከ ዲሲ ጭፍን ጀብደኛ ቀፎዎች ድረስ ቅሌታችሁን እንዲህ ተሸከሙ ። በርሃኑ ነጋ ማለት ይህ ነው። ተጋቱት :lol: :lol:

gurre
Member
Posts: 186
Joined: 03 Aug 2013, 05:32

Re: Seyoum Teshome: The Paragon of Integrity Has an Expose on Berhanu Nega (must see) IQ69 የኦሮሞ ሌቦች የመጨረሻ ቅሌት !!

Post by gurre » 03 Sep 2020, 17:36

He took the whole time of the show to defend emotionally, Birhanu’s share company vis a vis Takele’s corruption , he almost portrays him as a saint. He should have given credit to ethio 360 media for exposing the corruption from the get go not to himself or Birhanu”s Ezema. I don’t know much about this guy, only saw a couple of postings of him on youtube and got a feeling that he is biased towards Abyie Administration. One more observation, he looks like on drugs as he speaks, may be “CHAT”.

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Seyoum Teshome: The Paragon of Integrity Has an Expose on Berhanu Nega (must see) IQ69 የኦሮሞ ሌቦች የመጨረሻ ቅሌት !!

Post by Horus » 03 Sep 2020, 19:53

ጉሬ፣
ድንገት ካላወቅከው፣ ስዩም ተሾመ ማለት አምቦ ዩኒቨርሲቲ አስተማሪ ሆኖ ብሎግ ያደርግ የነበረ ዎያኔን ሲያቀጠቅጥ የኖረ ኦሮማራ የሚባለውን ሃስብ የፈጠረ ሰው ነው ። በእኔ ግምት ከሱ እኩል የመንግስት ምስጢር ሊክ የሚደረግለት ሰው የለም ። እሱ የማንም ቲፊዞ አይደለም ። ለዚህ ነው ፣ የኢነገሪትይ ፓራጎን ያልኩት ።

ማለትም ብርሃኑን በደንብ ያውቀዋል። የፈለገ ሰው በብርሃኑ ላይ ዉሸት ጥላቻ፣ ቅናት፣ የሃሳብ ልዩነት ሊያቀርብ ይችላል ። ግ ን ብርሃኑ ክገንዘብ ከመሬት ምናምን ሲልከሰከስ የምታገኘው ሰው አይደለም ። ብርሃኑ ከሚሰርቁት ህዝቦችና ባህል የወጣ ሰው አይደለም ። ያንን ነው ተሾመ ያረጋገጠው። ያ ነው ሃቁ ። ምድረ ቀፎ አኩራፊ ሺ ግዜ ቢንጫጩ እሱ መልሰ እንኳን አይሰጣም ፣ ያ ያህል ኩሩ፣ ያን ያህል በማንነቱ የሚያምን ሚኮራ ስው ነው ።

ተመልክት በየቦታው ሚለጠፈው አንዳቸው እንኳ ሚያነቡ አይደሉም። እንዲያውም ይህ ዶኩመንት መውጣቱ በጣም ጥሩ ነው።

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4063
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: Seyoum Teshome: The Paragon of Integrity Has an Expose on Berhanu Nega (must see) IQ69 የኦሮሞ ሌቦች የመጨረሻ ቅሌት !!

Post by Za-Ilmaknun » 03 Sep 2020, 20:05

"The paragon of Integrity " is a bit of a stretch. I have witnessed him bashing the wrong horse on different occasions. However, his emphatic defense of EZEMA and Dr Birihanu against the false smear campaign of the Omma machinery is respectable. I have yet to see any reason why he should so strongly go against Eskindir and Balderas, whose only sin seem to be coming out to expose the shrouded agendas of the OPDO regime before anybody else was even remotely thinking about it. Eskindir is the man who exposed the hidden agendas of the great confusers and stood against them. Alas!! Seyoum Teshome has a problem with that.

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Seyoum Teshome: The Paragon of Integrity Has an Expose on Berhanu Nega (must see) IQ69 የኦሮሞ ሌቦች የመጨረሻ ቅሌት !!

Post by Horus » 03 Sep 2020, 20:35

Ze-Ilmakun,

ስዩም ተሾመ የራሱ የሆነ ጽኑ የፖለቲካ አቋም የለውም አላልኩም ። ለምሳሌ ኦሮማራ የሚለው ያማራ ኦሮሞ ጥምረት ሃስብ ፈጥሮ ለጃዋርና ለነለማ የሰጠው እሱ ነው። ዛሬም የኢትዮጵያ ህልውና በዚያ ጥምረት ላይ የቆመ ነው ብሎ ይከራከራል ። እኔ በዚያ አላምንም። አንደኛ ሌሎች ሕዝቦችን ያገላል፣ ሁለተና ጥምረት ዳይናምክ ነው ይለዋወጣል ። በኔ ግምት እሱ በዚያ ነጥብ ላይ የተሳሳተ ይመሰልኛል ። ከእስክንድር ነጋ የፖለቲካ ፍልስፍና ጋር ያለውስ ጭብጥ ልዩነት ምን እንደ ሆነ አላቅም ።

እኔ ማውቀው ሰውዬውን ክራብት ለማድረግ፣ ለባባለግ አይመችም ። ኦሮምች ሰበታ መሬት እንስጥህ ብለውት እንደ ጉቦ ማለት ነው እምቢ ያለ ሰው ነው ። ኢተገሪቲ ማለት ጽኑ እና ንጹ መሆን እንጂ ተቃራኒ ሃሳብ አለመያዝ አይደለም ። ለሃቅ መቆም ማለት ነው። ሁለት ሰዎች ሁልቱም ለሃቅ ቆመው የቲኦሪ፣ እስትራተጂና ታክቲክ ልዩነት ሊኖራቸው ይችላል ።

sun
Member+
Posts: 9312
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: Seyoum Teshome: The Paragon of Integrity Has an Expose on Berhanu Nega (must see) IQ69 የኦሮሞ ሌቦች የመጨረሻ ቅሌት !!

Post by sun » 03 Sep 2020, 21:17

Horus wrote:
03 Sep 2020, 15:26

ከሌባው ወንጀለኛው ወያኔ እስከ ሌባው ኦሮሞ አባዱላ እነታከለ ድረስ እስከ ዲሲ ጭፍን ጀብደኛ ቀፎዎች ድረስ ቅሌታችሁን እንዲህ ተሸከሙ ። በርሃኑ ነጋ ማለት ይህ ነው። ተጋቱት :lol: :lol:
Horus,

Keep climbing the boiled and oiled Shisha night club metal pole and artfully perform your usual stripteases attention seeking magic dances which you hope may make the reality to become the delusional absurdity.

Berhanu may have only been there to use them, spy and act against them when opportunities happens to come to him, may be in his opinion. Yes Obbo Berhanu may means some one who has always turned against his own allies and organizations and one by one destroyed and deserted them in search of the rainbow or more grazing grounds. Hopefully he might find and catch the Rainbow he is looking for.
:P

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: Seyoum Teshome: The Paragon of Integrity Has an Expose on Berhanu Nega (must see) IQ69 የኦሮሞ ሌቦች የመጨረሻ ቅሌት !!

Post by Sam Ebalalehu » 03 Sep 2020, 21:25

I and Berhanu shared the same politics once. I retired from it, and he persisted on keep going, probably his sister Askale’s death might still influence his decision.
When I heard he evicted Oromo peasants to amass land which belonged to them, the news depressed me, but I did not believe it. Seyuom did a great job in explaining the irony of him being described as the peasants land grabber.
People might differ — even might be disgusted — with his politics. That is their right. But calling him he is a greedy, selfish person is not the right argument to make. The false narrative might mobilize the troops, the already convinced, but they should not be the target audience.

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: Seyoum Teshome: The Paragon of Integrity Has an Expose on Berhanu Nega (must see) IQ69 የኦሮሞ ሌቦች የመጨረሻ ቅሌት !!

Post by tlel » 04 Sep 2020, 00:46

ምን ያህል ኢትዮዽያ ነኝ የሚል የኣጼ ሚኒሊክን የኣጼ ህ፨ስላሴን መርህ የማይከተል ሰሜኑን ደቡቡን ምዕራቡን ምስራቁን ኣቅፎ ሰላምና ስምምነት የሌለው ግለሰብም ሆነ ህዝብ እንደ ህዋሃት የራሴን ቡድን ብቻ እየጠቀምኩ ልግዛየሚል ማህበረሰብ ምን ያህል ውዳቂ መሆኑን መረሳት የለበትም። ሌላው ነገር ኢትዮዽያዊው ስ ህተት እየሰራ መሆኑን፣ ፪፯ ኣመት እንዲከፋፈል በግድም ቢሆን ተቀብሎ፣ ደቡብ እየሆነ ያለውን ሰሜኑ ኣይገነዘብም፣ ሰሜን የሚሆነውን ነገር ደቡቡ ኣይገነዘብም። በዚህ ምክኛት ሁሉም የራሴ ክልል ሰላም እስከሆነ ድረስ ሌላው ኣያገባኝም በማለት ግዚያዊ ኑሮውን ሲቀጥል፣ ዛሬ ሌላ ቦታ የሚሆነው ቦታ ነገ ክልሉ ጋር እንደሚያንኳኳ ኣይገባውም። የኣንዱ ክልል እኔ እንደምፈልገው ሁንልኝ ብሎ ሌላው ክልልን ሲያኮርፍ፣ በየክልልሉ የሚደረገው ግፍና ጭቆና የተለያየ ሊሆን ይችላል ስለዚህ ኣለመተዛዘንና ኣለመግባባት ብዙ ፈጥሯል።

ሌላው ደግሞ፣ በግልጽ መስዋዕት ወስደው እየታገሉ ያሉ እነ ኣበበ ገላው፣ ስዩም ተሾመ፣ እነ ብርሃኑ ነጋ ወዘተ ኣቋማቸው ሌላ ነገር ሳይሆን ለኢትዮዽያውያኖች እና ለምድሯ ስለሆነ እነዚህ ግለሰቦች እስከ ህይወት ድረስ መስዋዕት እየከፈሉ ነው። እነዚህን ሰዎች ድጋፍ እና መጠበቅ የኢትዮዽያውያኖች ግዴታ ነው። ህዝብ እኮ ምንም ማንንነቱ ሳይጠብቅ፣ ሳይታገል እንዲሁ በባዶ በተለያየ ዘዴ ዝም ብሎ የሞተ ህዝብ ሚሊዮኖች ናቸው። ዝም ብሎ መሞት እኮ ይቆጫል ቁም ነገር ለኢትዮዽያ ታግሎ መሞት ኣይቆጭም። ኢትዮዽያ ዛሬ ነጻ ትወጣ ነበር ያ ሁሉ ከንቱ ሞት ባህር ላይ ሳይቀር፣ ትግል ላይ ቢሆን ኖሮ።

ምናልባት መተንበይ የሚቻለው፣ ያሁኑ መንግስት ወደ ህዋሃት ኣይነት ኣገዛዝ በግደም ሆነ በውን ቀስ በቀስ ከተቀየረ፣ እነ ብርሃኑ ነጋና እነ ስዩም ተሾመ ቀስ በቀስ ኣደጋ ላይ መሆናቸው ኣይቀርም። ስለዚህ እንደገና ከ ዜሮ እንደመጀመር ማለት ነው።

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Seyoum Teshome: The Paragon of Integrity Has an Expose on Berhanu Nega (must see) IQ69 የኦሮሞ ሌቦች የመጨረሻ ቅሌት !!

Post by Horus » 04 Sep 2020, 01:28

tlel,

ከምትላቸው ነገሮች ብዙዎቹን እጋራለሁ ። እንደምታቀው አንድ ማህበረስብ ለህልውናውም ሆነ እድገቱ በተለያዩ ቅርጾች መደራጀቱ የግድ ነው። ለምሳሌ በኢኮኖሚ፣ በባህል ወዘተ። ከነዚህ በፖለቲካ መደራጀቱ፣ አንድ የፖለቲካ ማህበረሰብ ሆኖ መንግስት፣ አስተዳድር አቁሞ የህዝቡን ሰላምና ደህንነት መጠበቁ አማራጭ የሌለው ተልዕኮ ሶሺያል ፋክሽን ነው። ይህን ሚሽን እንደ ራሳቸው የህይወት ተልዕኮ ይዘው ህይወታቸውን የሚኖሩትን ነው የፖለቲካ ሙያተኞች ምንላልቸው ። ልክ ሁላችንም አንድ የተወሰነ የህይወት ሙያ እንዳለን ማለት ነው። በእኔ ግምት ብርሃኑ ያደረገው ይህን ይመስለኛል ።

እንደጠቆምከው ሰዎች ወደ አንድ የህይወት አላማ (ፐርፐዝ) የሚገፏቸው ቢያንስ አራት ምክንያቶች አሉ። አንዱ አንተም እንዳልከው አንድ ሰው የሚደርስበት አደጋ፣ ሃዘን፣ ትራማ፣ ሰቆቃ ወዘተ ነው። ያን መሰል ስቃይ እንዳይደገም የህይወታቸውን ግዜ ሰውተው ሲለፉለት ይኖራሉ ። ሌላው ከእምነት ወይም ከሃይማኖት የህይወት ጥሪ ይነሳል ። ሌላው አንድ ህልውናውን ከሚፈታተን (ኤግዚስተንሻል) መሰረት ይነሳል ። ሌላው ከሞራል ፍልስፍና የነሳል ። እርግጥ ብርሃኑ አንድ ታላቅ እህት በኢሕአፓ አትቶአል ። ሆኖም የሱ ሙሉ 45 አመት ጽኑ የፖለቲካ ትግልና መሪነት ከየትኛ ስረ አላማ እንደ መነጨ በውል የማውቀው አይደለም ።

በፖለቲካው ተግባሩም (ፕራክቲሱ) ቢሆን በኔ መከታተል ምንም አልተለወጠም ። የሚለዋወጡት ተከታዮቹና ነቃፊዎቹ ናቸው። አማራሮች ያክራሪ አማራ አላማ ለምን አያራምድም ብለው ይሰድቡታል ። እነሱ የኢትዮጵያዊ ፖለቲካ ሞኖፖሊ ያላቸው ይመስላቸዋል ። የዘውግ ፖለቲከኞች በተለይ ኦሮሞ ዘር ፖለቲከኞች እስከ ዛሬ ድረስ አንድ የጉራጌ ተወላጅ እንዴት ፍጹም ኢትዮጵያዊ ፖለቲካ እንደሚከተል ሊገባቸው ያልቻለ ጉዳይ ነው። ግን ብርሃኑም ሆነ የሚፈርጅበት ጎሳ ጉራጌ በጣም ነጻ የሆነ የፖለቲካ አቋም ያለው፣ ለማንኛውን ሌላ ጎሳ አመለካከት ጥገኛ ያልሆነ ሕዝብ ነው። በመሰረቱ የብርሃኑ ባህሪ ያንን ይመስላል ። ሌሎች እነሱ እንደ ሚፈልጉት እንዲያስብ ይመኛሉ ። ያ አይሆንም ። የዚህ ሁሉ ጸረ ብርሃኑ ሆያ ሆዬ መሰረቱ ያ ነው ። ብርሃኑ የመንግስት ስልጣን ይዞ አገር አይደለም፣ ሕዝብ አይደለም ፣ በአንድ ሰው ላይ ግፍ የመስራት ሃይል ኖቶት አያቅም ። ሚሰድቡት ሁሉ ለምን እሱ የነሱ ምኞት አሽከር አልሆነም የሚሉ ናቸው። ብርሃኑ ደሞ የማንም ግላዊ ወይ ቡድናዊ ፍላጎት አስፈጻሚ በቅሎ ወይ ፕሮክሲ አይደለም ።

experts
Member
Posts: 249
Joined: 26 Apr 2019, 10:55

Re: Seyoum Teshome: The Paragon of Integrity Has an Expose on Berhanu Nega (must see) IQ69 የኦሮሞ ሌቦች የመጨረሻ ቅሌት !!

Post by experts » 04 Sep 2020, 08:17

It is a well known fact that Seyoum Teshome is a paid cadre dog of birr ahun. He is trying to help his boss who is now most hate poltician in Ethiopia and is running for fear of his life hiding in DC.

Gallo
Member
Posts: 278
Joined: 29 Feb 2020, 04:08

Re: Seyoum Teshome: The Paragon of Integrity Has an Expose on Berhanu Nega (must see) IQ69 የኦሮሞ ሌቦች የመጨረሻ ቅሌት !!

Post by Gallo » 04 Sep 2020, 08:33

"ፖስቶ አዳሪ" ተከፋይ ካድሬ ስዮም ተሾመን ከሰው ቆጥረህ ለምስክረትንት እሱን ማቅረብህ አንተ ራስህ መርህ የሌለህ ሰው መሆኑን ያሳያል!!

ድሮስ ከእናንተ ከ60ቹ ትውልዶች ምን ይጠበቃል!!

:P :P

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: Seyoum Teshome: The Paragon of Integrity Has an Expose on Berhanu Nega (must see) IQ69 የኦሮሞ ሌቦች የመጨረሻ ቅሌት !!

Post by kibramlak » 04 Sep 2020, 09:12

Woaw, የነታከለ ወደር የሌለው ቅሌት፣፣
ታከለ አህያው ፣ ዶ/ር ብርሀኑ የተማረ ጭንቅላት ይዞ መንቀሳቀሱን እና አንተ ደግሞ የሆንክ ጎደሎ ሙልጭ ያልክ የመሀይም ሌባ መሆንህን እስመሰከርክ
Horus wrote:
03 Sep 2020, 15:26

ከሌባው ወንጀለኛው ወያኔ እስከ ሌባው ኦሮሞ አባዱላ እነታከለ ድረስ እስከ ዲሲ ጭፍን ጀብደኛ ቀፎዎች ድረስ ቅሌታችሁን እንዲህ ተሸከሙ ። በርሃኑ ነጋ ማለት ይህ ነው። ተጋቱት :lol: :lol:

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9755
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: Seyoum Teshome: The Paragon of Integrity Has an Expose on Berhanu Nega (must see) IQ69 የኦሮሞ ሌቦች የመጨረሻ ቅሌት !!

Post by DefendTheTruth » 04 Sep 2020, 16:43

Horus wrote:
03 Sep 2020, 15:26

ከሌባው ወንጀለኛው ወያኔ እስከ ሌባው ኦሮሞ አባዱላ እነታከለ ድረስ እስከ ዲሲ ጭፍን ጀብደኛ ቀፎዎች ድረስ ቅሌታችሁን እንዲህ ተሸከሙ ። በርሃኑ ነጋ ማለት ይህ ነው። ተጋቱት :lol: :lol:

It seems that Seyoum Teshoma chewed overdose that cursed plant in Ethiopia (Chat) before giving this interview.

I tried to listen to his view points but failed to figure out what his message is, except his usual too many outbrusts (ድንፋታ) ። If you have a point, then tell it cool headed and wisely like a level-headed man, your ድንፋታ will not impress many, if any.

That kind of ድንፋታ didn't spare Jaanjoo Mohammed from facing his final destiney in the Ethiopian ማረሚያ ቤቶች finally.

One point he raised is that yes a country can't be dismembered due to individuals before those individuals got dismembered themselves, but issues can dismember a country if they are based on a well founded claims and we have to face the issues and sort them out before they can reach to the level of dismembering our country unnecessarily.

In this regard there are well founded issues that the Oromo people has been raising for a longtime and they are not unfounded or undeserved in the eyes of many observers.

- The issue of people who were pushed away from their ancestoral lands to make a space for those who came in and started building over the freed up spaces and this is specially acute in and around the capital city of the country. No one, including Seyoum Teshome in this interview denied about the injustice those people faced in their own country. This should be addressed, if we care about our country (and its people).

- The issue of making Afan Oromo an additional official working language in the country, this issue persists across all social, political, religious and other groupings and the people are demanding to get their inalienable rights in their own homeland, as this people is the largest chunk of the Ethiopian population.

Today's party can go and another may come in but these two issues will stay here and for ever until they are duly adressed and resolved before causing another round of distractions and disharmony betweent the people, unnecessarily once again.

I didn't have the chnace to listen to the said report by a political party with regard to the alleged landgrabbing by some parties but read to the response Engineer Takele Uma posted on his FB page and his message is clear there:

He didn't deny that his administration tried to compensate (adress) those who were pushed out and facing a miserable life after they lost the basis of their existence to the advent of capitalism in our country coupled with a high level corruption, see the following video, for example.

If that (what Engineer Takele's administration did) is somehow found to be unlawful, then those who are responsible should be prosecuted according to the law of the land. I don't think Engineer Takele Uma has deserved to be so character assassinated by all people who are good at criticisizing but not so good in solving proplems.

Even if he might have had some short comings with regard tot he land issue in the city, still he has done many more marvelous achievements for the well-being of the city and also its neighboring towns, on a win-win basis. Those achievements are out in the open and no one can take that from him.

The right-wing politicians in the country has now turned to everybody who is Oromo, it seems, including the PM, Engineer Takele Uma, Prof. Merera Gudina, Obbo Shimales Abdissa, all who are trying their best to protect the interest of United Ethiopia and if they are still getting so alienated then whom are the right wing going to support in Oromia, perhaps Jawar Mohammed?

PS:, sorry, forgot to add that I just listened to half of the almost 1 hrs, long interview. I found it very much repeatitive and as such sort of boring. The guy should learn about how to present his views concisely and to the point to get his message across, people don't have time to sit around and listen to all kinds of what is being said from all corners.

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Seyoum Teshome: The Paragon of Integrity Has an Expose on Berhanu Nega (must see) IQ69 የኦሮሞ ሌቦች የመጨረሻ ቅሌት !!

Post by Horus » 04 Sep 2020, 17:26

DefendTheTruth wrote:
04 Sep 2020, 16:43

sun (DDT)

You forgot to color your fonts and one of those tired quotations for a dictionary!! leba qero :lol: :lol: :lol: :lol:

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9755
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: Seyoum Teshome: The Paragon of Integrity Has an Expose on Berhanu Nega (must see) IQ69 የኦሮሞ ሌቦች የመጨረሻ ቅሌት !!

Post by DefendTheTruth » 04 Sep 2020, 17:37

Horus wrote:
04 Sep 2020, 17:26

sun (DDT)

You forgot to color your fonts and one of those tired quotations for a dictionary!! leba qero :lol: :lol: :lol: :lol:
ሌባ እናት ልጇን ራሷን አታምንም ይባላል።

If you have many nicks, then others should also have more than one.

It happens that you have more than one nick and I may have just one, then who is the true leba?

Hed na tirumbahin nefa!

If you are grown up, then you have started a discussion point and I shared my views on that, the next step for you is to disprove my claims. But you are not up to that task.

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Seyoum Teshome: The Paragon of Integrity Has an Expose on Berhanu Nega (must see) IQ69 የኦሮሞ ሌቦች የመጨረሻ ቅሌት !!

Post by Horus » 05 Sep 2020, 03:33

ይህቺ ኮልታፋ ካድሬ እንደ እቃ እየተሽከረከረች ትቅባጥራለች ። ታከለን ካምቦ አምጥቶ አዲሳባ አናት ላይ ያስቀመጠው ራሱ አቢይ ነው። እነዚህ በሙሉ የኦሮሙማ ሌቦች ናቸው። ለምን ኦሮሞ ያልሆነ ባለሙያ አይሽምም ። ይህቺን ኮልታፋ ሌላውን ብዪ በላት ። ሁላችሁም አንድ ናችሁ !!

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9755
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: Seyoum Teshome: The Paragon of Integrity Has an Expose on Berhanu Nega (must see) IQ69 የኦሮሞ ሌቦች የመጨረሻ ቅሌት !!

Post by DefendTheTruth » 05 Sep 2020, 05:47

Horus wrote:
05 Sep 2020, 03:33
ይህቺ ኮልታፋ ካድሬ እንደ እቃ እየተሽከረከረች ትቅባጥራለች ። ታከለን ካምቦ አምጥቶ አዲሳባ አናት ላይ ያስቀመጠው ራሱ አቢይ ነው። እነዚህ በሙሉ የኦሮሙማ ሌቦች ናቸው። ለምን ኦሮሞ ያልሆነ ባለሙያ አይሽምም ። ይህቺን ኮልታፋ ሌላውን ብዪ በላት ። ሁላችሁም አንድ ናችሁ !!
Ante dedeb,

parties are organised along ethnic lines in Ethiopia today and there is no any competent party in the country at the moment that can compete and win over these (ethnic based) parties for now. Nothing is unusual here if OPDO /EPP Oromia Branch is assigining the positions to its members.

Your EZEMA failed from the get go as it failed to make Afan Oromo one of its working languages, as the minimum and with that left without any acceptance in the Oromo Region (35 to 40 % of the general population).

After failing to create a competent party to compete against those in power, you were asking those in power to grant Mayorship of Addis Ababa to Prof. Berhanu Nega out of a goodwill, making yourself a laughing stock. A party in power giving away key goverment position to a member of an opposition party. I wonder where you heard that anywhere else in the world.

Do you even know what Prof. Berhanu could have done, given the position in a party where the whole of the cabinet members is controlled by another party (opposing party, for that matter)?

Post Reply