Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 01 Sep 2020, 09:19


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 01 Sep 2020, 10:37


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 01 Sep 2020, 10:54


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 02 Sep 2020, 01:10

የኢትዮጵያ የኮቪድ-19 መረጃዎች

ሱማሌ


በሱማሌ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 511 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 10 ሰዎች በኮቪድ-19 መያቸው ተረጋግጧል።

ኦሮሚያ

በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 2,685 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን 146 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል። የሁለት ሰዎች ህይወት አልፏል።

በቫይረሱ ከተያዙት መካከል ፦
- 30 ከምስራቅ ሀረርጌ
- 20 ከፊንፊኔ ዙሪያ ልዩ ዞን
- 12 ከሞጆ
- 10 ከቢሾፍቱ
- 9 ከአዳማ
- 8 ከጅማ ዞን
- 8 ከጉጂ ዞን ይገኙበታል።

ቤኒሻንጉል ጉሙዝ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 323 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 1 ሰው በኮሮና ቫይረስ መያዙ ተረጋግጧል።

አማራ

በአማራ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 5,115 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 47 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል፤ የአንድ ሰው ህይወት አልፏል (ከደ/ብርሃን)

በቫይረሱ ከተያዙት መካከል፦
- 16 ከጎንደር ከተማ
- 9 ከደ/ወሎ ዞን
- 8 ከሰ/ሸዋ ዞን
- 5 ከምዕ/ጎንደር ዞን ይገኙበታል።

ሀረሪ

በሀረሪ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 540 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 40 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል።

በቫይረሱ ከተያዙት መካከል፦
- 13 ከሸንኮር ወረዳ
- 9 ከአባዲር ወረዳ
- 8 ከሶፊ ወረዳ ይገኙበታል።

ደቡብ ክልል

በደቡብ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 2,215 የላብራቶሪ ምርመራ 108 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል፤ የአንድ ሰው ህይወት አልፏል (ቤንች ሸኮ ዞን)

በቫይረሱ ከተያዙት መካከል፡-

• ከጋሞ 31 (24 ከአርባምንጭ ከተማ ፣ 3 ከአርባምንጭ ዙሪያ፣ 2 ከላንቴ፣ 1 ከሼሌ እና 1 ቻኖ ሚሌ) ፣
• ከወላይታ 16 (8 ከቦሎሶ ሶሬ ፣ 2 ከሶዶ ከተማ፣ 2 ከኪንዶ ኮይሻ፣ 2 ከዳሞት ዎይዴ፣ 1 ከዳሞት ጋሌ እና 1 ከሶዶ ዙሪያ)፣
• ከጎፋ 13 (13ቱም ከኦይዳ) ፣
• ከደራሼ 11፣
• ከአሌ 7፣
• ከካፋ 6 (6ቱም ከቦንጋ)፣
• ከቤንች ሸኮ 5(3 ከደቡብ ቤንች፣ 1 ከሚዛን እና 1 ከጉራፈርዳ)፣
• ከኮንታ 2 ይገኙበታል።

ሲዳማ

በሲዳማ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 974 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን 12 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።

በቫይረሱ ከተያዙት መካከል፦
- 6 ከሀዋሳ ከተማ
- 2 ከዳራ ወረዳ
- 1 ከሀዋሳ ዙሪያ ወረዳ
- 1 ከወንዶ ገነት ወረዳ
- 1 ብላቴ ዙሪያ ወረዳ ይገኙበታል።

ድሬዳዋ

ድሬዳዋ ከተማ ባለፉት 24 ሰዓት 364 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 30 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል፤ የአንድ ሰው ህይወት አልፏል።

አፋር

በአፋር ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 542 የላብራቶሪ ምርምራ የተደረገ ሲሆን 110 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።

ትግራይ

የነሃሴ 25 ሪፖርት ፦ (ከ698 የላብራቶሪ ምርመራ 89 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል፤ 62 ሰዎች አገግመዋል)

አጠቃላይ በትግራይ፦
- 3867 በቫይረሱ የተያዙ
- 21 ሞት
- 2,483 ያገገሙ

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 02 Sep 2020, 04:29

Africa -- The continent has reached 30 000 confirmed deaths of the covid19. The Case fatality rate is 2.39% (World: 3.4%).








MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 02 Sep 2020, 04:42


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 02 Sep 2020, 09:34


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 02 Sep 2020, 10:31


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 02 Sep 2020, 11:33

Over 1.2 million confirmed COVID19 cases on the African continent - with more than 1,000,000 recoveries & 30,000 deaths cumulatively.

View country figures & more with the WHO African Region COVID-19 Dashboard: https://arcg.is/XvuSX



MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 02 Sep 2020, 12:05

ተጓዳኝ ሕመም ያለባቸው ሰዎች በኮቪድ-19 ከተጠቁ በሽታው ከሌሎች ሰዎች በበለጠ ሊጠናባቸው ስለሚችል ሊጠነቀቁ እንደሚገባ የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ አሳስበዋል።



በተለይ የካንሰር፣ ከፍተኛ ደም ግፊት፣ የስኳር በሽታ፣ የልብ ሕመም፣ አስም እና ለረጅም ጊዜ የሚቆይ የመተንፈሻ አካል ሕመም ያለባቸው ሕሙማን በኮቪድ19 በሽታ እንዳይጠቁ ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚባቸው ነው ዶ/ር ሊያ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው የገለጹት።
በመሆኑም እነዚህን መሰል ሕመሞች ያለባቸው ሕሙማን ማድረግ ስላለባቸው እና ሊያጤኗቸው የሚገባቸውን ነጥቦችን አስቀምጠዋል፦
* መድኃኒታቸውን በትክክል እና ሳያቋርጡ መውሰድ ይጠበቅባቸዋል፤
* ራስን አለማጨናነቅ፣ በቤት ውስጥ ቀላል የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ፤
* ለኮቪድ 19 መከላከያዎችን ማለትም፦ መሸፈን፣ መራራቅ እና መታጠብን በሚገባ መተግበር፤
* ሕመም ከተሰማ ወዲያውኑ ወደ አቅራቢያ ጤና ተቋም መሄድ እና ሪፖርት ማድረግ፤
* ሕክምና የሚያገኙበትን እና መድኃኒት የሚወስዱበትን ጤና ተቋም እንዲሁም የባለሙያ ስልክ ቁጥር መያዝ፣ በስልክ የጤና ባለሙያዎችን ምክር መጠየቅ እና ማማከር የሚሉትን ነጥቦች ዘርዝረዋል።
ከተላይ የተጠቀሱት ሕመሞች ያለባቸው ሰዎች ወደ ጤና ተቋም የሚያደርጉትን ምልልስ በመቀነስ የቀጠሮ ጊዜ በሶስት ወራት እንዲራዘም መደረጉንም ገልጸዋል።

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 02 Sep 2020, 13:46

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 1,105 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲያዙ የ18 ሰዎች ህይወት አልፏል!

ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 21,360 የላብራቶሪ ምርመራ 1,105 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ18 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 416 ሰዎች አገግመዋል።በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 54,409 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 846 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 19,903 ደርሷል።


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 02 Sep 2020, 13:57





MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 02 Sep 2020, 14:17


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 02 Sep 2020, 14:40


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 02 Sep 2020, 14:54


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 03 Sep 2020, 01:31


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 04 Sep 2020, 05:02


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 04 Sep 2020, 05:13


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 04 Sep 2020, 05:30





MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 04 Sep 2020, 07:05

የኮቪድ-19 ክትባት ለአፍሪካ

የኮቪድ-19 ክትባት ማረጋገጫ እንደተገኘ አፍሪካ ቢያንስ 220 ሚሊዮን ያህል የመድኃኒቱን መጠን በመጀመሪያ ዙር እንደምታገኝ የዓለም ጤና ድርጅት አስታውቋል፡፡
በመጀመሪያው ዙር የክትባቱ ስርጭት ለጤና ባለሙያዎች እና ሌሎች ተጋላጭ የህብረተሰብ ክፍሎች ትኩረት እንደሚደረግ የድርጅቱ የአፍሪካ ፕሮግራም ኃላፊ ተናግረዋል፡፡ የክትባቱ ክፍፍል በአገራቱ የሕዝብ መጠን ላይ እንደሚመሰረትም ነው የተገለጸው፡፡ከአንድ ነጥብ ሶስት ቢሊዮን በላይ ሕዝብ ባላት አህጉር፣ የቫይረሱ ስርጭት በከፍተኛ ደረጃ እየጨመረ ሲሆን አንድ ነጥብ አንድ ሚሊዮን ዜጎች በተህዋሲው ተይዘዋል፡፡ደቡብ አፍሪካ፣ ግብጽ፣ ናይጄሪያ እና ኢትዮጵያ ከፍተኛ የበሽታው ስርጭት ያለባቸው አገራት መሆናቸውን የጆህን ሆፕኪንስ ዩኒቨርስቲ መረጃ ያሳያል፡፡ኮቫክስ የተባለው ዓለም ዐቀፍ የክትባት ተቋም ሁለት አይነት የኮቪድ-19 ክትባቶችን በአፍሪካ በፈቃደኛ ሰዎች ላይ እየሞከረ ይገኛል፡፡


Post Reply