Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30914
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ዲክታቶር ሊሆን የሚችለው እንዴት ነው?

Post by Horus » 14 Aug 2020, 02:24

አቢይ አህመድ እንደ ማንኛውን የፖለቲካ መሪ የመጀመሪያ አላማው ስልጣን መያዝ ፣ ቀጥሎ ስልጣኑን ላለመነጠቅ መታገል፣ ቀጥሎ ስልጣኑን በመጠቀም ባገር ሃብትና እድገት ላይ ሃይሉ፣ ቁጥጥሩን እና ተጸዕኖውን መጫን ነው። ይህ የእያንዳንዱ መሪ ሆነ ፖለቲከኛ ሆነ ዲክታቶር መሻትና ተግባር ነው። አቢይ ከዚህ ውጭ አይደለም።

ግን አቢይ በጎሳ ፖለቲካና በጎሳ ክልሎች ላይ እስከ ቆመና አወዛጋቢው የጎሳ ፌዴሬሽን አለቃ እስከ ሆነ ድረስ ዲክታቶር ሳይሆን ጠንካራ አገራዊ መሪ እንኳ ሊሆን አይችልም። ባ10 ክልል በተከፋፈለች ኢትዮጵያ 10 የክልል ፕሬዚዳንቶች ባሉበት፣ አስሩም ክልሎች 10 የተለያዩ የፖሊስ፣ ሚሊሺያ፣ ልዩ ጦር ባቆሙባት ኢትዮጵያ አንድ የኢትዮጵያ ዲክታቶር ሊነሳና ሊቆም አይችልም። ያ ሞዴል ቅዠት ነው። ያ የመሳፍንቶች ሞዴል ነው !!!

ዲክታቶር ማለት አንዲት በተዋሃደች አገር ውስጥ ባሉትን ጥቂት የፖለቲካ ልሂቃን ተደግፎ፣ በጥቂት የጦር መሪ መኮንኖንች ተደግፎ ፣ እነዚህን ጥቂጥ ጠባብ የድጋፍ መሰረትን በስልጣናን በሃብት በመደለል የነሱን ድጋፍ አረጋግጦ፣ ያገር ኢኮኖሚ በመቆጣጠር በስልጣን ላይ የሜሰነብት መሪ መንግስት ማለት ነው።

ይህ በኢትዮጵያ አይሆንም። በኢትዮጵያ ያለው ሞዴል የመሳፍንቶች ሞዴል ነው ። 10 ወይም ወደፊት እስከ 60። 80 የሚደርሱን ትናንሽ ግዛቶች አለቃ የክልል እና የዞን ፕሬዚዳንት ወይም መሳፍንት ያሉበትና እርስ በርሳቸው ትብብርና መቀናጆ በመለዋወጥ የሃይል ሚዛናንና አሰላለፍ የሚጫወቱባት አገር ነው።

ዛሬ ያቢይ ወንበር ደጋፊ አማራ ነው። አቢይ ባማራ ካልተደገፈ ስለሚወድቅ ። ግን የኦሮሞ ክልል አላማና ያማራ ክልል አላማ ምንጊዜም ተቃራኒ ናቸው። አቢይ ዲክታቶር እንዳይሆን የሚገታው አማራ ነው። ይህ ለሌላም ክልል ይሰራል። አማራ አቢይን በመደገፍ የኦሮም ሄጂሞኒ እንዲሰፍን አይፈቅድም፤ ደቡብም እንዲሁ !!

ደቡብ አቢይ አህመድ ዲክትቶር እንዳይሆን ከሚገቱት አይሎች አንዱ ነው። አቢይ ወደ ስልጣን እንዲወጣ ቁልፍ ድምጽ ደቡብ ነበር። ወደፊትም አንድ የኢትዮጵያ ዲክታቶ ያለ በቡብ ድጋፍ ዲክታቶር ሊሆን አይችልም። እንዲያውም አቢይ አባዱላን እንደ አገረ ገዥ ደቡብ መላኩ ታላቅ ቁጣን ቀስቅሷል።

ስለዚህ በምንም መደመር ወይ ሌላ የፖለቲካ ጥንቆላ በኢትዮጵያ አሃዳዊ፣ ኢጎሳዊ፣ ክልል አልባ አንድ ኢትዮጵያዊ አወቃቀርና መንግስት ሳይቆም ማንም የኢትዮጵያ ዲክታቶር መሆን አይችልም ። ካሻው አንድ የክልል ፕሬዚዳንት በራሱ ሕዝብ ላይ ዲክታቶር ሊሆን ይችላል ልክ እንደ አብዲ ኢሌ ማለት ነው።

ስለዚህ አቢይ እነ አባዱላን ወዘተ ደቡብ እየላከ ጭቃሹም፣ ምስለኔ፣ አገረ ገዥ ቁስል መቀስቀሱ ለራሱ ገጽታ መልክም ያልሆነ አሳፋሪ ስድብ ነው።

አቢይ ሙሉ ዲክታቶር እንኳ ባይሆን ጠንካራ አንድ የኢትዮጵያ መሪ፣ ፕሬዚዳንት ሊሆን የሚችልበት አንድ ብቻ ሞዴል ነው ያለው። እሱም ....

ክልሎችን ማፍረስ

ኢጎሳዊ ክፍለ አገሮች ማዋቀር

ጠንካራ ፕሬዚዳንታዊ ሕገ መንግስት በሕዝቡ ቅቡል ማድረግ

ጠንካራ ማዕከላዊ መንግስት (ኢትዮጵያዊ ሰራዊት ጭምር) ማቆም

በየከልሉ እንደ አሸን የፈሉት የዘመነ መሳፍንት ጀሌ ልዩ ጦር፣ ሚሊሺያ አፍርሶ ብሂራዊ ሰራዊት ጋር ማዋሃድና

ይህን በብሄር ስም የፈላው ባላባታዊ የክልል ግዛቶችን በማፍረስ ነው።

ይህን ለማድረግ አቢይ የኢትዮጵያ ድጋፍ አለው፣ ግን ለዚያ አይነት ቆራጥና ራዕያዊ እርምጃ ገና ብቁ ያልሆነ ገና ከራሱ የጎሳ አነሳስ ያልተላቀቀ መሪ ነው። ደሞ ግዜ ቆሞ አይጠብቀውም ።

ይህን ታሪካዊ ተልዕኦ እሱ ካልቻለው ሌላ ብልህ መሪ ተነስቶ ያደርገዋል ። ኢትዮጵያ በጎሳ ፖለቲካ አትቀጥልም። ይህ ሁሉም ያውቀዋል ። አማራጩ ...

ኢትዮጵያን አንድ አድርጎ የሚገዛ ዲክታቶር ወይም ዴሞክራቲክ መሪ ነው ። ሁለቱም የጎሳ ሰርዐትን በማፍረስ ነው ያን የሚያደርጉት !!! የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚደግፈው ከነዚህ አንዱን ነው !!!

Last edited by Horus on 14 Aug 2020, 03:21, edited 1 time in total.

Aurorae
Member
Posts: 635
Joined: 10 Nov 2019, 02:21

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ዲክታቶር ሊሆን የሚችለው እንዴት ነው?

Post by Aurorae » 14 Aug 2020, 02:42

Horus,

Do you really want him to be a dictator ? The viability of being an Ethiopian dictator is over. It will not happen again. Anyone who does not respect rights of the various nationalities is bound to fall. What Abbiy needs to do is, work with every nationalities and assert their democratic rights within Ethiopia. He will also be much safer that way. :lol: Do you want him to suspend elections indefinitely and tell about it later. Do you want him to suspend the constitution indefinitely ? What worked for Isayas will not work for Abbiy. For one thing, he is not Isayas. Secondly, Ethiopia is not Eritrea. Ethiopia operates on a different heart beat.

Aurorae
Member
Posts: 635
Joined: 10 Nov 2019, 02:21

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ዲክታቶር ሊሆን የሚችለው እንዴት ነው?

Post by Aurorae » 14 Aug 2020, 02:59

Horus,

Another danger, to get rid of the Ethnic Federalism, is to get rid off Ethiopia altogether. It is too late. For one thing, if that happens, in general, Oromos would be losers. You don't want that. You can make it far better system. I like to see the ethnic federalism dissolved in Ethiopia peacefully. :lol: :lol: It will never happen. I know Abbiy wants to organize regional entities by Zones like Eritrea, it won't work in Ethiopia. Even if it does, it will by like a shot gun marriage all over again.

Horus
Senior Member+
Posts: 30914
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ዲክታቶር ሊሆን የሚችለው እንዴት ነው?

Post by Horus » 14 Aug 2020, 03:00

አውሮራ
እኔ አይደለሁም ዲክታቶር እንዲሆን የምመክረው፣ የፖለቲካ ሳይንሳና የፖለቲካ ሪያሊቲ ነው። አንተ በሺ ሞንሟና ቃል ምትቀባው ብሄር ብሂረሰብ ብላ ብላ የጄኖሳይድ ማካሄጃ ሞዴል ነው። ፖለቲካ በደንብ ቢገባህ ። የጎሳ ፖለቲካ ሁሉ ፍጻሜ የዘር እልቂት ነው ። ይህን ሳይንስ የማያውቅ ከሆነ አቢይ ቦታውን ትቶ ደራሲና ገጣሚ መሆን ነው ያለበት ። ይህን ሳይንስ አልሰማ ካለ ውድቀቱን ነው ሚያዘጋጀው።

እንዲያውም ምርጫ ገነመሌ የሚሉት የጎሳ ባላባቶች ህጋዊ የሆነ የክልል ትናንሽ ዲክታቶርች ለመሆን እየተራወጡ ነው፣ እነ ዎያኔ ማንምን ። ዛሬ ታላቅ አርቆ አሳቢ ቢኖር የነዚህ የዘር ፖለቲካ ኤንትሪፕሪኔወሮችን የሚሳፍር እርምጃ ፓርላማውን በትኖ፣ የጎሳ ፓርቲዎችን ሕገወጥ አድርጎ አዲስ ሕገመንግስት የሚጽፍና ክልሎችን በሌላ ዘዴ ሚያዋቅር ክሚሽን አቁሞ ወደ ዛፍ ተከላው ይሄድ ነበር። ግን ሰው ባህሪውን ይኖራል ይባላል ። አቢይ የኢህ አደግ ልጅ ነው፣ የኦፒዲኦ ልጅ ነው። ሰው ከዘመዱ አህያ ካመዱ ይባላል ! ሁሉም በቅርብ ይታያል ። ዞሮ ዞሮ በዲካታቶርና በዴሞክራት መሃል ያለው ልዩነት ምን በሚያክል ደጋፊ ሃይል ላይ ነው የቆሙት የሚል ነው።

አቢይ ዴሞክራት ከሆነ ያ ሰፊ አገር አቀፍ ደጋፊ ከየት እንደ ሚመጣ ይታልያል ። ዲክታቶር ለመሆን ሊመኘውም አይችልም የጎሳ ሰራዓቶችን እስካላፈረሰ ድረስ !!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30914
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ዲክታቶር ሊሆን የሚችለው እንዴት ነው?

Post by Horus » 14 Aug 2020, 03:14

አውሮራ
የራሳቸውን እምነት እንደ ሪያልቲ ወስደው ይንን ተግባራዊ እያደረጉ የሚኖሩ ሰውዎች ባለም ላይ በቢልዮን ይቆጠራሉ፣ ግን ሳይኮቲክ ከእውነት ጋር የተለያዩ ተብለው ቴራፒም መድሃኒትም ይታዘዝላቸዋል። ለ30 አመት ይዘር ፖለቲካ ያመጣውን እልቂት ጥላቻ ወድመት፣ ሞት ፣ ስቃይ ስደት ግፍ ማየት ካልቻልክ አንተ ራስክ ስይኮቲክ የነሮሎጂካል ችግር ውስጥ ልትሆን ትችላለህ ፣ ነህ ማለቴ አይደለም። አይንህን ጨፍነህ ከ1990 እስከ 2020 ኢትዮጵያን አስተውል !!! ህሊናህ መልስ ይሰጥሃል !

Aurorae
Member
Posts: 635
Joined: 10 Nov 2019, 02:21

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ዲክታቶር ሊሆን የሚችለው እንዴት ነው?

Post by Aurorae » 14 Aug 2020, 09:35

Horus,

You are looking at it from the enterprising Guarage perspective. Give yourself the perspective of the Oromo, Tigrayans, and Somali perspective. All of theses groups rather declare independence than give up their regional autonomy. These groups will rebel, if their regional autonomy is taken away, the Guragies and many other groups will be the first ones to lose. Why invite destructive civil war !!! when you can work around it. If Abbiy successfully, turns dictator, the end of Ethiopia as a nation is not that far.

Horus
Senior Member+
Posts: 30914
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ዲክታቶር ሊሆን የሚችለው እንዴት ነው?

Post by Horus » 14 Aug 2020, 14:30

Aurorae wrote:
14 Aug 2020, 09:35
Horus,

You are looking at it from the enterprising Guarage perspective. Give yourself the perspective of the Oromo, Tigrayans, and Somali perspective. All of theses groups rather declare independence than give up their regional autonomy. These groups will rebel, if their regional autonomy is taken away, the Guragies and many other groups will be the first ones to lose. Why invite destructive civil war !!! when you can work around it. If Abbiy successfully, turns dictator, the end of Ethiopia as a nation is not that far.
አውሮራ
አንተኮ የምትነግረን ምኞትህን ነው ። እኔ የፖለቲካ ሳይንስ ህግ መሰረት በግድ የሚሆነውን ነው የምነግርህ ። እነዚህ የክልል ባላቦትች ሁሉም ዋና ምኞታቸው ክልላቸን ይዘው ፣ እዚያ ነግሰው፣ ቀረጥና ባጀት እይበሉ መሬት ለመሸጥ ነው። የክልል ነጻነት፣ ማናምን የዉሸት ሽፋን ነው።

ዎያኔን ተመልከት ፣ ወደ ስልጣን ለመመለስ ነው ሚታገሉት እንጂ ለትግሬ ሕዝብ አይደለም ። ዎያኔ ትግሬ ወስጥ ብዙ የሚበላ ስለሌለ እንደ ገና አዲሳባ ሊመጣ ይታገላል ።
ያማራ ባላባቶችህን ተመልከት ። ኦሮማራ ቅብጥርሴ እያሉ ለማሞኘት የሚጥሩት ስልጣን ላይ ለመቆየት ነው ። እነሱ በመላ ኦሮም ወስጥ ስለ ሚታረደው አማራ ግድ የላቸውም።

Aurorae
Member
Posts: 635
Joined: 10 Nov 2019, 02:21

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ዲክታቶር ሊሆን የሚችለው እንዴት ነው?

Post by Aurorae » 14 Aug 2020, 16:00

Horus,

You are not logical at all. What is driving you is emotions. I spelt it for ya . Where is Mengistu ? Do you know, the weyanes may have saved Ethiopia from disintegrating when they decided to take over the government in Addis, back in 1991 ? You can deny it, but all they had to do was declare independence, and there you would have had another Yugoslavia. You are saying the hell with the Oromos, you want another Mensgistu. Are you out of your mind ? You want genocide ? Gurages can not afford that. Neither do the amharas. A dictator is bad news. Hutu dictators after dictators in Ruwanda should be a life saving lesson to you !! A majority and a loser is a recipe for disaster. :twisted: Work democratizing Ethiopia and maintain a loosely held self rule. If Abbiy is a bit smarter, he should be another Abraham Lincoln not Sadam Hussein. :lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 30914
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ዲክታቶር ሊሆን የሚችለው እንዴት ነው?

Post by Horus » 14 Aug 2020, 17:58

እስቲ ወደ ፖልቲካ ሃሁ እንውረድና አንድ ሁለት ጥያቄ ልጠይቅህ?

አቢይ እንዴት ነው ስልጣን ላይ የወጣው? ማነው ስልጣን ላይ እንዲወጣ ወሳኝ ሚና የተጫወተ?

አቢይ እስካሁን ስልጣን ላይ እንዲቆይ የሚደግፈው ወሳኝ ሰው ወይም ቡዲን ወይ ድርጅት ማነው?

አቢይ ወደፊት ስልጣኑ ላይ እንዲቆይ የሚደግፉት ወሳኝ ቡድን እነማን ናቸው?

አንድ ዲክታተርና ዲክታቶር ያልሆነ መሪ የሚለያዩት እነዚህ አስፈላጊ በሆኑት ደጋፊዎን ቁጥር ነው። በቃ የቀረው በሙሉ ጫጫታ ነው ።

በጎሳ ፖለቲካ ወስጥ ዴሞክራሲ የለም ። አንድ ሰው ድምጽ የሚሰጠው ለጎሳ ነው እንጂ ለግለሰብ መሪ አይደለም ። ለዚህ ነው የዜጋ መሪዎች ከክልል የሚጸዱት ።

እንግዲያውስ ልንገርህ!!!

ለምንድን ነው በኦሮሞ ያሉ ኦሮሞ ፒፒ ዎች የዘር ጽዳት የሚያደርጉት? በሚቀጥለው ምርጫ ከኦሮሞ ሌላ እንዳይወዳደር እንዳይመረጥ ነው።

የጎሳ ፖለቲካ በተፈጥሮ ስልጣን ላይ የሚያወጣው ዲክታቶር በመሆን ብቻ ነው ። ይህን ለማየት መነጽርህን ከክልል ዘር ወደ ኢጎሳዊ ኮንሴብት ካዞርክ ብቻ ነው። በዚህም ሳቢያ ነው ከትግሬ አንስተህ እስከ አማራ ኦሮሞ ወዘተ አንዱም ቦታ ዴሞክራሲ የሚባል ነገር የማይበቅለው ። በፍጹም።

ለዝህም ነው ዞሮ ዞሮ ራሱ የጎሳ ሰርዓት በህዝቡ እንዲፈርስ ይደረጋል ።

" ኢትዮጵያ እንዳትፈስ" የሚባለው ህጻን ማስፈራሪያ ጭራቅ ነው ። መሪ ተብዬ ስልጣን ነጋዴዎች የህዝቡን ፍርሃት ለመቀስቀስ የሚጠቀሙበት ቡጊ ማን ይባላል። ኢትዮጵያ በፍጹም የማትፈርሰው የሆኑ ፖለቲከኞች ሸብ አድረገው ስላሰሯት አይደለም ። ኢትዮጵያን አፈርሳለሁ የሚል አብሮ ስለሚፈርሰ፣ ስለሚሞት፣ ስለሚጠፋ ነው ።

ኢትዮጵያን በማፍረስ የተሻለ ሕይወት፣ ሃብት፣ ስልጣን የሚገኝ ቢሆን ሁሉም ተነስቶ ድሮ ድሮ አፍርሶዋት ነበር ። አንተ ነህ ኢሎጂካል ። ይህ ነው ሎጂክ። ገባህ? ስዉ ጥቅሙን ያቃል? ኢትዮጵያ ጠቃሚ ስለሆነች ነው ማንም እማያፈርሳልት!!! ገባህ? ተስማማን?

ለዚህም ነው ለኢትዮጵያ አስፈላጊ ከሆነ አቢይ ራሱ ዲክታቶር ይሆናል ። እሱ አስፈላጊ ከሆነ ህዝቡ ራሱ ዲክታቶር ያደርጋዋል ። ፖለቲካ ይግባህ ! አንድ መሪ የሚፈልገው ስልጣን ነው ። አንድ ህዝብ የሚፈልገው መጀመሪያ መኖሪያ አገር ነው ። ቀጥሎ የሚበላበት ኢኮኖሚ ነው ። ያን ከያዘ በኋላ ነው ዲሞክራሲ የሚሻው ።

እነ ደደቡ ዎያኔ አገር እናፈርሳለን ሲሉ ምን ያህል ደንቆሮ እንደሆኑ ያሳያል !! ነገ የትግሬ ሕዝብ ሲያባርራቸው ተመልከት ።

ባንድ ቃል አቢይ በሆነ ዲሞክራሲ በሚመስል ዘዴ ስልጣን ላይ ከቆየ ደስ ይለዋል ። ያ ካልሆነ የሆነ ዘዴ ፈልጎ ዲክታቶር ይሆናል ። ይህ ሳይንስ ነው !!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30914
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ዲክታቶር ሊሆን የሚችለው እንዴት ነው?

Post by Horus » 14 Aug 2020, 18:17

ሲቪል ሶሳይቲ አንድ ዲክታቶርነት ቼክ የሚያረግ ቡድን ነው ። በመንግስት ካልጠለፉ ማለት ነው

sun
Member+
Posts: 9325
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ዲክታቶር ሊሆን የሚችለው እንዴት ነው?

Post by sun » 14 Aug 2020, 18:32

Horus wrote:
14 Aug 2020, 02:24

አቢይ አህመድ እንደ ማንኛውን የፖለቲካ መሪ የመጀመሪያ አላማው ስልጣን መያዝ ፣ ቀጥሎ ስልጣኑን ላለመነጠቅ መታገል፣ ቀጥሎ ስልጣኑን በመጠቀም ባገር ሃብትና እድገት ላይ ሃይሉ፣ ቁጥጥሩን እና ተጸዕኖውን መጫን ነው። ይህ የእያንዳንዱ መሪ ሆነ ፖለቲከኛ ሆነ ዲክታቶር መሻትና ተግባር ነው። አቢይ ከዚህ ውጭ አይደለም።

ግን አቢይ በጎሳ ፖለቲካና በጎሳ ክልሎች ላይ እስከ ቆመና አወዛጋቢው የጎሳ ፌዴሬሽን አለቃ እስከ ሆነ ድረስ ዲክታቶር ሳይሆን ጠንካራ አገራዊ መሪ እንኳ ሊሆን አይችልም። ባ10 ክልል በተከፋፈለች ኢትዮጵያ 10 የክልል ፕሬዚዳንቶች ባሉበት፣ አስሩም ክልሎች 10 የተለያዩ የፖሊስ፣ ሚሊሺያ፣ ልዩ ጦር ባቆሙባት ኢትዮጵያ አንድ የኢትዮጵያ ዲክታቶር ሊነሳና ሊቆም አይችልም። ያ ሞዴል ቅዠት ነው። ያ የመሳፍንቶች ሞዴል ነው !!!

ዲክታቶር ማለት አንዲት በተዋሃደች አገር ውስጥ ባሉትን ጥቂት የፖለቲካ ልሂቃን ተደግፎ፣ በጥቂት የጦር መሪ መኮንኖንች ተደግፎ ፣ እነዚህን ጥቂጥ ጠባብ የድጋፍ መሰረትን በስልጣናን በሃብት በመደለል የነሱን ድጋፍ አረጋግጦ፣ ያገር ኢኮኖሚ በመቆጣጠር በስልጣን ላይ የሜሰነብት መሪ መንግስት ማለት ነው።

ይህ በኢትዮጵያ አይሆንም። በኢትዮጵያ ያለው ሞዴል የመሳፍንቶች ሞዴል ነው ። 10 ወይም ወደፊት እስከ 60። 80 የሚደርሱን ትናንሽ ግዛቶች አለቃ የክልል እና የዞን ፕሬዚዳንት ወይም መሳፍንት ያሉበትና እርስ በርሳቸው ትብብርና መቀናጆ በመለዋወጥ የሃይል ሚዛናንና አሰላለፍ የሚጫወቱባት አገር ነው።

ዛሬ ያቢይ ወንበር ደጋፊ አማራ ነው። አቢይ ባማራ ካልተደገፈ ስለሚወድቅ ። ግን የኦሮሞ ክልል አላማና ያማራ ክልል አላማ ምንጊዜም ተቃራኒ ናቸው። አቢይ ዲክታቶር እንዳይሆን የሚገታው አማራ ነው። ይህ ለሌላም ክልል ይሰራል። አማራ አቢይን በመደገፍ የኦሮም ሄጂሞኒ እንዲሰፍን አይፈቅድም፤ ደቡብም እንዲሁ !!

ደቡብ አቢይ አህመድ ዲክትቶር እንዳይሆን ከሚገቱት አይሎች አንዱ ነው። አቢይ ወደ ስልጣን እንዲወጣ ቁልፍ ድምጽ ደቡብ ነበር። ወደፊትም አንድ የኢትዮጵያ ዲክታቶ ያለ በቡብ ድጋፍ ዲክታቶር ሊሆን አይችልም። እንዲያውም አቢይ አባዱላን እንደ አገረ ገዥ ደቡብ መላኩ ታላቅ ቁጣን ቀስቅሷል።

ስለዚህ በምንም መደመር ወይ ሌላ የፖለቲካ ጥንቆላ በኢትዮጵያ አሃዳዊ፣ ኢጎሳዊ፣ ክልል አልባ አንድ ኢትዮጵያዊ አወቃቀርና መንግስት ሳይቆም ማንም የኢትዮጵያ ዲክታቶር መሆን አይችልም ። ካሻው አንድ የክልል ፕሬዚዳንት በራሱ ሕዝብ ላይ ዲክታቶር ሊሆን ይችላል ልክ እንደ አብዲ ኢሌ ማለት ነው።

ስለዚህ አቢይ እነ አባዱላን ወዘተ ደቡብ እየላከ ጭቃሹም፣ ምስለኔ፣ አገረ ገዥ ቁስል መቀስቀሱ ለራሱ ገጽታ መልክም ያልሆነ አሳፋሪ ስድብ ነው።

አቢይ ሙሉ ዲክታቶር እንኳ ባይሆን ጠንካራ አንድ የኢትዮጵያ መሪ፣ ፕሬዚዳንት ሊሆን የሚችልበት አንድ ብቻ ሞዴል ነው ያለው። እሱም ....

ክልሎችን ማፍረስ

ኢጎሳዊ ክፍለ አገሮች ማዋቀር

ጠንካራ ፕሬዚዳንታዊ ሕገ መንግስት በሕዝቡ ቅቡል ማድረግ

ጠንካራ ማዕከላዊ መንግስት (ኢትዮጵያዊ ሰራዊት ጭምር) ማቆም

በየከልሉ እንደ አሸን የፈሉት የዘመነ መሳፍንት ጀሌ ልዩ ጦር፣ ሚሊሺያ አፍርሶ ብሂራዊ ሰራዊት ጋር ማዋሃድና

ይህን በብሄር ስም የፈላው ባላባታዊ የክልል ግዛቶችን በማፍረስ ነው።

ይህን ለማድረግ አቢይ የኢትዮጵያ ድጋፍ አለው፣ ግን ለዚያ አይነት ቆራጥና ራዕያዊ እርምጃ ገና ብቁ ያልሆነ ገና ከራሱ የጎሳ አነሳስ ያልተላቀቀ መሪ ነው። ደሞ ግዜ ቆሞ አይጠብቀውም ።

ይህን ታሪካዊ ተልዕኦ እሱ ካልቻለው ሌላ ብልህ መሪ ተነስቶ ያደርገዋል ። ኢትዮጵያ በጎሳ ፖለቲካ አትቀጥልም። ይህ ሁሉም ያውቀዋል ። አማራጩ ...

ኢትዮጵያን አንድ አድርጎ የሚገዛ ዲክታቶር ወይም ዴሞክራቲክ መሪ ነው ። ሁለቱም የጎሳ ሰርዐትን በማፍረስ ነው ያን የሚያደርጉት !!! የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚደግፈው ከነዚህ አንዱን ነው !!!
North-south, east or West
People get the government they deserve best!
:P

Horus
Senior Member+
Posts: 30914
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ዲክታቶር ሊሆን የሚችለው እንዴት ነው?

Post by Horus » 14 Aug 2020, 18:59

አቶ ሰን
የጎሳ ፖለቲካ ነጋዲውች ኢምፓየር እንደ አሸዋ ካብ ድራሹ ጠፋ ! ዎያኔ ተንበረከከች ! አባቱልቱላ ጃዋር 15 አመት ቃሊቲ የጠብቀዋል ! 10 ሺ ነፍሰ ገዳይ መንጋ ዘብጥያ ቁጭ ብሏል ። እንዲ እንዲህ እያለ ይህን ቅሻሻ ካጸዳልን አቢይ ዲክታቶር ቢሆን ምን ችግር አለው!!!!

EPRDF
Member
Posts: 2162
Joined: 26 Jan 2010, 12:58

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ዲክታቶር ሊሆን የሚችለው እንዴት ነው?

Post by EPRDF » 14 Aug 2020, 22:29

አርቲስት ደሳለኝ ከየክልሉ ከየገጠሩ እየመጡ አዲስ አበባን የሚቀራመቱ በንግ ግሩ መጨረሻ አካባቢ ያለው፣ ሶዶ ጉራጌዎችን ማለቱ ነው። ሶዶ ጉራጌዎች ናቸው ከተማ የሚያጠፉና የሚያጨማልቁ። አቢይ አህመድ፣ የወላይታን የክልልነት ጥያቄ ቶሎ አዎንታዊ ምላሽ ሰጥቶ ሶዶ ጉራጌም እዚያው በወላይታ ሶዶ ተጣቅልሎ ሶዶ ጉራጌዎች አዲስ አበባ እንዳይገቡ ቢያደርጋቸው ዘለዓለም ታሪክ የሚዘክረው መሪ ይሆናል።

Horus
Senior Member+
Posts: 30914
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ዲክታቶር ሊሆን የሚችለው እንዴት ነው?

Post by Horus » 14 Aug 2020, 22:54

EPRDF wrote:
14 Aug 2020, 22:29
አርቲስት ደሳለኝ ከየክልሉ ከየገጠሩ እየመጡ አዲስ አበባን የሚቀራመቱ በንግ ግሩ መጨረሻ አካባቢ ያለው፣ ሶዶ ጉራጌዎችን ማለቱ ነው። ሶዶ ጉራጌዎች ናቸው ከተማ የሚያጠፉና የሚያጨማልቁ። አቢይ አህመድ፣ የወላይታን የክልልነት ጥያቄ ቶሎ አዎንታዊ ምላሽ ሰጥቶ ሶዶ ጉራጌም እዚያው በወላይታ ሶዶ ተጣቅልሎ ሶዶ ጉራጌዎች አዲስ አበባ እንዳይገቡ ቢያደርጋቸው ዘለዓለም ታሪክ የሚዘክረው መሪ ይሆናል።
አንተ ኮርፋዳ ሶዶ ጉራጌ የሚባል ሰው የለም። ያለው ክስታኔ ጉራጌ የሚባል ኩሩ ግንድ ኢትዮጵያዊ ሕዝብ ነው።

ይልቅስ ያን ጓደኛህ ያቤሎን ስለ ፖለቲካ ሳይንስ አንድ ሁለት በለው። የሱሉልታና ሰበታ ቄሮ የአባይ ሶሺያል መሰረት ናቸው ይላል! ይህ ነው እንግዲህ የፖለቲካ እውቀት እየተባለ ምሰራጨው ?

ስለ ምርጫና ውክልና ካወራን ያቢይ ማሀራዊም ሆነ ፖለቲካ ድጋፍ ያለው ጂማ ኦሮሞ ዘንድ ነው።

ስለ ጠቃላይ ሕዝባዊ ድጋፍ ከሆነ የምናወራው እንዲያውም አቢይ የድጋፍ መሰረቱን ከጎሳ መንጋዎችና ዘረኞች እይራቀ ወደ ኢትዮጵያዊያን ካዞረ ሰንብቷል ። አዲስ አበባ የ7 ሚሊዮን ሕዝብ ከተማ ነው ። ሸገርን እያስዋበ ከልባቸው እየወሰደ ነው ። ግማሹን ባባይ በኩል ይዟል ። ግማሹን እነጃዋርን በመቅጣት ይዟል ። ገና አንድ ግፍን አመት ይቀረዋል ።

እሺህ ሃረግ ላይ ለመቆስቆስ የምሞክረው አቢይ ይህን የጎሳ ጨምላቃ ምርጫ ወዲያ ብሎ ሕገ መንግስቱን ካሻሻለ በኋላ ለመጀመሪያ በሕዝብ የተመረጠ ፕሬዚዳንት ለመሆን አገር አቀፍ ውድድር ያድር ባይ ነኝ ።

ኮሮና ባንድ አመት አይጠፋም ። በሁለት አመት የጎሳ ፌዴሬሽንን ለማፈራረስ በቂ ግዜ አለው !

ይህ ነው ሳይንስ !!

Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ዲክታቶር ሊሆን የሚችለው እንዴት ነው?

Post by Dawi » 14 Aug 2020, 23:35

በዶ/ር ዐብይ ቲዮሪ:

በሚኒሊክ ጊዜ 5 ሚሊዮን አካባቢ ሕዝብ ነበር፣ .............ግን ሚኒሊክ "5 ሚልዮን" አካባቢ ዖሮሞ ገሏል። እንዴት ሊሆን ቻለ? :mrgreen:

ይሄ ነፍጠኛ!
Horus wrote:
14 Aug 2020, 18:17
ሲቪል ሶሳይቲ አንድ ዲክታቶርነት ቼክ የሚያረግ ቡድን ነው ። በመንግስት ካልጠለፉ ማለት ነው

Horus
Senior Member+
Posts: 30914
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ዲክታቶር ሊሆን የሚችለው እንዴት ነው?

Post by Horus » 15 Aug 2020, 00:13

Dawi wrote:
14 Aug 2020, 23:35
በዶ/ር ዐብይ ቲዮሪ:

በሚኒሊክ ጊዜ 5 ሚሊዮን አካባቢ ሕዝብ ነበር፣ .............ግን ሚኒሊክ "5 ሚልዮን" አካባቢ ዖሮሞ ገሏል። እንዴት ሊሆን ቻለ? :mrgreen:

ይሄ ነፍጠኛ!
Horus wrote:
14 Aug 2020, 18:17
ሲቪል ሶሳይቲ አንድ ዲክታቶርነት ቼክ የሚያረግ ቡድን ነው ። በመንግስት ካልጠለፉ ማለት ነው
ትልቁ ዉሸት ተብሎ የሚታወቀውኮ እሱ ነው። እርግጥ ድሮ ብዙ ህጻናት ይሞቱ ስለነበር የሕዝብ ቁጥር እስታቲስቲካል ሞዴሉ ምን እንደ ሚመስል መገመት አይቻልም ማለት በአማካይ የነበረው ፖፑሌሽን እድገጥ በዚህ ዘመን በየ20 አመት X2 ያድጋል ። በ1900 ህዝባችህን 5 ወይ 6 ሚሊዮን ነበር የሚለው ትክክል ነው።

Horus
Senior Member+
Posts: 30914
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ዲክታቶር ሊሆን የሚችለው እንዴት ነው?

Post by Horus » 15 Aug 2020, 01:57

አቢይን ልብ ብላችሁ ስሙት፤ እሱ የሚፈልገው ሁለት ሶስት ፓርቲዎች ። ያቢይ አመለካከት ከኢዜማ ሞዴል ጋር እንደ ሚስማማ ይታያል፤ ግ ን በመልታይ ፓርቲ ሃሳብ እንደ ማይስማማ ማየት ይችላል ። ስለዚህ ስለ ብዙ ፓርቲዎን ሲናገር በንቀት ነው። ያ ደሞ መልክት አለው።

ቀድም ነገር የፖለቲካ መሪዎች ስልጣን ክፍፍል አያምንም ። ስለዚህ ኤሊት ባርግጌይን የስልጣን ቅርምት ይለዋል ። ለዚህ ነው ዲክታቶር የሚለውን ቃል መልመድ ያለባችሁ !!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30914
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ዲክታቶር ሊሆን የሚችለው እንዴት ነው?

Post by Horus » 15 Aug 2020, 04:29

ያቤሎ፤
አንተ እበት ጋላ ይህን ፉጋ የምትለውን [deleted] አፍክን እስካልዘጋህ አንተን ኦሮም የሚል ክብር አልሰጥህም፣ ጥንብ ቁላ ሰላቢ ጋላ!

አቢይ ያን አለ አላለ ሰበታ ያቢይ መራጭ መንደር አይደለም፣ አቢይ የሱሉልታ ተመራጭ አይደለም፣ አንተ ከብት!

ደሞ ሶሻል ቤዝ ወይም የስልጣን ድጋፍ ምን እንደ ሆነ ይግባህ ። ባሁን ሰዓት አቢይ የጦር ሰራዊት፣ ጸጥታ፣ ስለላ፣ ፖሊስ፣ አንድ ሚሊዮን ደሞዝ የሚከፍላቸው የፌዴራል አሽከሮች አሉት፣ አንተ ከብት! ለዚህ ነው እየለቀመ ቃሊቲ ሚያጉርህ አንተ ከብት!

አቢይ መላ የኢትዮጵያን ሃይልና ሪሶርስ በእጁ ያለው ሰው ነው ። ከዚያ ባለፈው የፒፒ አድር ባይ ካድረ ሁሉ ለሱ አዳሪ ነው ። ሌላው ነጋዴው፣ ሌላው ዝም ብሎ ስራውን በመውደድ የሚደግፈው ማጆሪቲ ኢትዮጵያ ነው ፣ አንተን መሰል ፋንዲያ ጋላ የሽምሱን ሱቅ ዝዋይ በማንደድ አንድ ሜትር ፈቀቅ አትልም ። ያንተ ሹገር ዳዲ ዎያኔ ዛሬ ተንበርክኮአል ።

እርምህን አውጣ ጋሎ ! ቁማሩ ተበልቶ ተፈጸመ ፣ አሁን አቢይ ዲክታቶር እንዲሆን አትግፋው ! ሆኖ ስለሚያሳይህ !!

አንተ የኔን ፖለቲካል ሎጂክ ለማግኘት እንደገና ት/ቤት ገብተህ አዲሱን ፓራዳይም መማር ድግ ይልሃል ።

ፉጋ ነው አንተን ከዘላንነትና ከብትነት ወደ ስልጣኔ ያስጠጋህ !!! ሃሬ !

Factcheck
Member
Posts: 16
Joined: 02 Nov 2019, 14:22

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ዲክታቶር ሊሆን የሚችለው እንዴት ነው?

Post by Factcheck » 15 Aug 2020, 07:59

Are you trying to imply he’s not a dictator already?

Selam/
Senior Member
Posts: 11844
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ዲክታቶር ሊሆን የሚችለው እንዴት ነው?

Post by Selam/ » 15 Aug 2020, 10:16

What kind of question is that?

Ethiopia doesn’t have a term limit as it stands. If elected, Abiy could serve 10 years or longer like Margaret Thatcher or Tony Blair of UK. Is that a sign of dictatorship. No! Dictatorship is characterized by conflicts, violence intimidation and imprisonments, in which all branches of government and the media is single handily controlled by one man or woman. That will never happen in Ethiopia again. But will Abiy be elected to serve several terms like the Iron Lady? That’s a question that no body can affirmatively answer at this point but it’s a possibility provided he manages to erase the dividing and violent forces in the country. Will he be able to do that? Absolutely, yes! Because he doesn’t have any other options.

I truly believe that Abiy wants to be the most influential leader in Africa and leave behind incredible legacies that will live on in the hearts of the Ethiopian people. And he can’t be that person without first dissolving the rigid ethic federalism that’s engulfing the nation into conflicts. However, we very often put the cart before the horse and demand so much and so early. He obviously can’t forcefully dissolve the current ethnic federalism. But if he manages to showcase his vision and convince people of the benefits of unity, ethnic division will fall apart by itself. Let’s just give him time.

Post Reply