Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
eden
Member+
Posts: 9267
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Demonstration in London

Post by eden » 08 Aug 2020, 06:40


justo
Member
Posts: 3178
Joined: 05 May 2013, 17:54

Re: Demonstration in London

Post by justo » 08 Aug 2020, 06:53

eden wrote:
08 Aug 2020, 06:40
https://youtu.be/
Nothing new has happened in Eritrea that can explain all this media activity, burning of effigy, Gecho Reda on Asena, Woldat everywhere
The only new thing that can explain all this is the increasing desperation of Tigrai since 2018
When desperate you may start smelling bad

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Demonstration in London

Post by Ethoash » 08 Aug 2020, 07:44

i dont think Eritrean can read this and survived so if u have heart በሽታ pls dont read, if u have soft heart ur heart will be broken so pls dont read..
or read it upside down or horizontal... or start in the middle this way the hit will be soften ... i did not write it in English i dont want Eritrea next generation read it and heart broken ... my aim is only the old timer who knows how to read Amharic



ለኔ ኤርትራ ምንግዜም ውስጤ ናት። በመጀመሪያ የአማራን ስርዓት ተቃወመው አሻፈረኝ ማለታቸው እና የሐይለስላሴ እና የደርግን ስርዓት ሳይፈሩ ፊት ለፊት ቆመው እንቢዬው ማለታቸው ። ወንድነታቸው ምን ግዜም ከውስጤ አይወጣም።

አማሮች በደርግ ዘመን እናታቸው በዱቄት ወስጥ በሊጥ ውስጥ ደብቃ ነበር ። እነዚህን አፈ ሽለምጥማጦችን ያተረፈችው ። ፖለቲካና ኮረንቲ በሩቁ ነው። ጎመን በጤና እያለች ፈሪ ቀልባ ነው የአማራ እናት ልጆቹዋን ያሳደገችው ። ጀግናዎቹ ኤርትራኖች ግን እንቢዬው በለው ከግዙፉ ተራራ ፊት ቆመው ተራራውን ገርስ ስው ነፃነታቸውን ተቀናጁ። ከዚያ በኋላ ነው ነገር የተበላሽው ። አንድ ሰው አንድ ስው የኤርትራን አብዬት የኤርትራን ነፃነት ቀልብሶ የምሬት ሬት አበላቸው።

ኤርትራኖች እውነትም ሲንጋፖር ቢሆኑ ኖሮ ኦሮሞዎቹም ሱማሌዎቹም እራሱዋ ትግሬ ተገንጥላ እድላቸውን ይሞክሩ ነበር ። ግን ኤርትራን ካዩ በኋላ ይሄው ትግሬዎችን ብትገፈትራቸው በተአምርም አይገነጠሉም እድሜ ለኤርትራ መንኳሻኳሽ

በጣም የሚገርመው ደግሞ ኤርትራኖች አሁንም እጅ አልስጡም ይፈራገጣሉ

አማራ ለዚህ ጥሩ ምሳሌ አላቸው ።

አልሞትም ባይ ተታጋይ
ከወደቁ በኋላ መፈራገጥ ለመላላጥ

ኤርትራ መውደቅ አይደለም እንክሽክሽ ነው ያለችው ። የለንደን ዲሞነስትሬሽን እራሱ ይህንን ይናገራል ። ሽማግሌዎቹ በኤርትራ ጉዳይ ተስፋ ቆርጠው አልውጡም ወጣቶቹ ለንደን የተወለዱት ለነሱ ግዜ ማሳለፊ ነው የወጡት እንጂ ኤርትራኖች ተስፋ ቆርጠዋል።

አንድ ጉዋደኛ ነበረኝ ኤርትራዊ አንድቀን ደርግን መሽነፉ አይቀርም ብሎ ሲነግረኝ ። ድፍረቱ ብቻ ገርሞኝ አሁን ዳዊትነቱን እመስክርለታለሁ። ጎሊያድን የሚያክል ተራራ ሄዶ ለመግጠም መሞከሩ። ወንዳታ እለዋለሁ እግዛብሔር አብዝቶ ይመርቀው ግን ያ ጀነረሽን ምን ነካው ነፃነቱን ለአንድ ስካራም አስረክበው ፈረጠጡ። ትግል በቃቸው ወይ። እንዴት ተደርጎ ነው የሞቱለትን አላማ ከደተው ቤታቸው ተቀምጠው ልጆቻቸውን የሚልኩት ዲሞነስትሬሽን። ትግል ያደክማል ወይ።

አይጣልና እዚህ ፈረንጅ አገር አንድ ጤነኛ ኤርትራዊ ማግኘት በጣም ከባድ ነው ሁላቸውም የአምሮ ችግር። የመጠጥ ችግር ። እንደው ብኩን ሆነው ሳያቸው ያሳዝኙኛል ። ይህ የቬትናም ወታደሮች ወድ አሜሪካ ሲመጡ ከሕብረተስቡ ጋራ መቀላቀል አቅቶዋቸው በረንዳ አዳሪ ፣ ለማኝና በመጠጥና በድራግ እንዳላለቁ አሁን ደግሞ የኤርትራኖች ተራ ነው ጦርነት አይተው የስው ደም አይተው ። የስው ድም እኮ ይጮሐል ። ብቻህን ያናግራል ወይ መህኒ ኤርትራኖች እንዲህ ሆነው መቅረታቸው ያሳዝናል ታድያ ለአንድ ስካራም ቢተውለት ምን ያስፈርድባቸዋል።

እንግዲህ ይህንን ለማወዳደር ጁቡቲና ኤርትራን ማወዳደር ነው። ፴ ዓመት በፊት መለስና ይሳያስ ይጣላሉ ። ከዚያ መለስ ወደባችንን ወድ ጁቡቲ አዞረው የዛን ግዜ ይሳያስ ብልጥ ቢሆን ቶሎ ነገሩን አብርዶ መታረቅ ነበረበት ግን ልቡ ያበጠበት ጦርነት ገጥሞ በዳምን ይዞ አልወጣም አለ ይህ ለአማሮች ትልቅ ክፍተት ፈጠረላቸው ተገልብጠው መለስን ደግፈው ኤርትራን ፈንቅለው አውጡዋት ከዛ በኋላ የቁልቁለት ግዞ ሆነ። ይሳያስ ፱፩ ግዜ በመለስ ተለምኖ ነበር ለእርቅ ። ይሳያስ እና ደጋፊዎች ግን መቀለጃ አረጉት ታድያ ዛሬን እንመልከት

አስብና መፅዋ የግመል ውሃ መጠጭያ ሆነዋል ለአረቦች ለማከራየት ይንጦላጠላሉ። ያን የበስበስ አስብ ለመጠጋገን ለማስጀመር ቢሞክሩም ያ እብደታቸው ስለማይለቃቼው ትግሬዎች አይጠቀሙበትም ይላሉ ። ትግሬዎች ካልተጠቀሙበት እንዴት ተደርጎ ነው ኤርትራ የሚገባው ካርታ አይተው አያውቁም እንዴ እነዚህ ስዎች መፅዋ ወደብ አፉን ከፍቶ ነው የሚቀረው ትግሬዎች ካልተጠቀሙበት ብቻ ምን በለኝ እነዚህ ስዎች አጎልህን ነው የሚያዞሩህ አሁንም በመፈራገጥ

አሁን ደግሞ ጁቡቲን እንመልከት ለዘጠና ዘጠኝ ዓመት በፈረንሳይ ስትገዛ አንድም እድገት ሳይኖራት አንድም መብራት ውሃ ሳይኖራት የረባ መንገድም ሳይኖራት አዋራ በአዋራ የሆነች የድሀዎች ደሀ የሆነች ሐገር አንድ ቀን አንድ ታላቅ ስው መጥቶ በሩዋን አንኩዋካ ። የቀረው ታሪክ ነው። ከአንድ ወደብ በጣም በጣም ከዘመናዊ ወደብ ከሆነ ወደብ ተነስተው ዛሬ ጁቡቲ ስባት ወደብ አላት በጣም ታላልቅ መርከቦችን ለማስተናገድ ዛሬ ከቻይና አንድ ትልቅ መርከብ መጥቶ ጅቡቲ ላይ አርፎ ከዚያ በዋል በጠቅላላ ለደቡብ የአፍሪካ ሐገሮች እቃቸውን ያከፋፍላል። ይህ ሊሆን የቻለው ጅቡቲ አፍዋን ዘግታ እድገቱዋን በማፋጠኑዋ ነው።

ጀቡቲዎች ክኢትዬዻይ ኤሌትሪክ ያገኛሉ ጠቅላላ ጅቡቲ የኤሌትሪክ እጥረት የለም ። በፈርንሳይ ግዜ በፈረቃ ነበር የሚበራው በዛ ላይ በጣም ወድ ነበር ዛሬ እድሜ ለኢትዬ በኤሌትሪክ ይንበሽበሻሉ

መለስ ለጅቡቲዎች ውሃ በነፃ ለ፸ ዓመት ስጣቸው እንደስጦታ ። ውሃ አይሽጥም ብሎ ይህ አማሮችን ሊያሳብድ ይሆናል ግን ግብፆች ኢትዬዽያኖች ውሃ ሊሽጡልን ነው የሚለውን ቅዝታቸውን የሚያኮላሽ ድርጊት እና ምስክርነት መሆኑንም አላወቁትም ይህንን በጎ ድርጊት ለግብፆች ማንም የነገራቸው የለም።

ጅቡቲ በዚህ አላበቃችም ከወድቡ ከምታገኘው ጥቅም የጂኦተርማል ኤሌትሪክ ለማመንጨት እየስራች ነው። ይህንን ካገኘች ወድቡዋ በሙሉ ኤሌትሪኩን በቅናሽ ስለሚያገኝ ተወዳዳሪነቱዋ ይጨምራል ሲንጋፖርንና ዱባይን ትታ ነው የምት ሄደው ብቻ ለኤሌትሪክ ሀይል ፕሮጀክት መጠናቀቅ ፀልዩ።

ይህ ሁሉ ሲሆን ኤርትራ የወድቕ ሁ እስቴት አይደለሁም ። እያለች የኢትዬዽያን ክፉ ወሬ እያነፈነፉ ብቻ እንቴርኔት ላይ ጫኑ ጀቡቲ ትላቹሁ ስት ሄድ ላለምስማት ላለማየት ቆርጣቹሁ የተነሳቹሁ እስከሚመስል ምን ታረጉታላቹሁ ይህንን እውነታ ባትቀበሉስ ጁቡቲ እየመረሽች ነው።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Demonstration in London

Post by Ethoash » 09 Aug 2020, 01:32

I AM calling Eritrean to this thread to just show their face if they r alive otherwise i will give my great last respect for feedup, cigar, zmeles and other Ashkar who died reading this thread.RIP

wegri
Member
Posts: 913
Joined: 23 Feb 2013, 05:49

Re: Demonstration in London

Post by wegri » 09 Aug 2020, 03:04

eden wrote:
08 Aug 2020, 06:40
ኣቶ ኤደን,
Never allow yourself to be so desperate that you end up settling for far less than what you deserve. :mrgreen:

wegri
Member
Posts: 913
Joined: 23 Feb 2013, 05:49

Re: Demonstration in London

Post by wegri » 09 Aug 2020, 04:04

Ethoash wrote:
09 Aug 2020, 01:32
I AM calling Eritrean to this thread to just show their face if they r alive otherwise i will give my great last respect for feedup, cigar, zmeles and other Ashkar who died reading this thread.RIP
EthioAss,

Stupidity is not a crime so you are free to go. :P

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Demonstration in London

Post by Ethoash » 09 Aug 2020, 09:09

wegri wrote:
09 Aug 2020, 04:04


EthioAss,

Stupidity is not a crime so you are free to go. :P
ለምን ኤርትራኖች ስትባሉ እመማቹሁን ትደብቃላቹሁ። እመሙን ለደበቀ መድሐኒት የለውም ሲባል ስምተህ አታወቅም ወይ፨

እኛ የምናወራው ኤርትራ በስብሳ ገምታ ሽግታ መንኮሻሶሾ ነው በሚል አርስት ነው። አንተ ደግሞ ስለ ኔ ለማወራትና አጀንዳ ለማስቀየር ትፈልጋለህ። እኔ መርዶ ተቀምጫለሁ ማንም ኤርትራኖች ይህንን ገፅ ላይ መጥተው እውነታውን መጋለጥ ስላልፈለጉና በዚህ እድሜያቸው የልብ አታክ ድንገተኛ የልብ በሽታ ስለማያስተናግዱ ለመጠንቀቅ ብለው ክዚህ ገፅ ርቀዋል አንተ የምን ቤት ነህ መጥተህ ስለ ኔ የምታወራው ። ስለኤራትራ ማወራት ትተህ። አሁንም ተመልስ ህ እንዴት መቶ ሺህ የማት ሆን ጂቡቲ እንዴት ተደርጎ ነው ስባት ወደብ ሲኖራት ኤርትራ አንዱም በስብሶ ሊወድቅ ነው። የቻይና ትልቁ መርከብ መጀመሪያ የሚያርፈው ችካሉን የሚጥለው ጅቡቲ ሲ ሆን ከዚያ ትንንሽ መርከቦች እቃዎቹን ለመላ አፍሪካ ያከፋፍላሉ። ይህ ሊሆን የቻለው ጅቡቲ ብቻ ጥልቅ ወደብ ስላላት እና ዘመናዊ ወደብ ስላላት ነው። የኢትዬዽያ ወደብ አንድ ብቻ ነው ኢትዬዽያ ብቻ ይመስላል የምትጠቀምበት ሌላ ስባት ስርተዋል ስልህ ምን አባህ ትላለህ።

eden
Member+
Posts: 9267
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: Demonstration in London

Post by eden » 12 Aug 2020, 07:51


Post Reply