Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 30914
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 01 Aug 2020, 03:36
ገና ሰኔ አልገባም ፣
መስከረም ሲጠባ ምን እንደ ምናይ ልብ ብልችሁ ገምቱት !
እነ ጃዋርና ገርባ ቃሊቲን በደንብ ይለምዱታል !
አሁን የገንዘብ ወንዛቸውም እየደረቀ ነው !
የዱባይ ግርድና ሰራተኛ ቄሮ " በለፈለፉ ይጠፉ" ሆነና ቪዛ ተቀምቶ ወደ ሻሸመኔ ተመልሷል ። ደደባዊ ባህሪ !
እንዲያ ባንድ ቃል እንደ ገንፎ የተነፋው የጎሳ ባንዳ መደብ ኮላፕስ አደረገ፣ ተደረመሰ
-
kibramlak
- Member
- Posts: 2155
- Joined: 26 Sep 2013, 09:27
Post
by kibramlak » 01 Aug 2020, 05:10
Love it,, have been waiting for this to happen