Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

"በገዛ ፈሴ አስሜን መቀስቀሴ" one of my friend posted this good news

Post by Lakeshore » 31 Jul 2020, 21:54

በዱባይ "ዳውን ! ዳውን! ኢትዮጵያ ሲሉ የነበሩት እና ታፍሰው በአውቶቢስ ገቢ የተደረጉት የጃዋር ተከታዮች ..
ዛሬ እያንዳንዳቸው 3ሺህ ድራም ቅጣት እንዲከፍሉ እና ወደ "ሰደቧት" ሀገራቸው ዲፖርት እንዲደረጉ ተወስኗል🙈
በተጨማሪ ሁለተኛ ወደ ዱባይ ተመልሰው እንዳይገቡ አሻራ ሰጥተው የሚሸከፉ መሆኑን ተወስኗል።
የሚገርመው ነገር ዶ/ር አብይ በዱባይ በነበረው ቆይታ ከንጉሱ ጋር ተነጋግሮ ብዙዋቹን
√ ከእስር እንዲፈቱ
√ የነበረባቸው የቪዛ ዕዳ እንዲሰረዝ
√ የስራ ፈቃድ ችግር የነበረባቸውን ችግሩ እንዲስተካከል ከፍተኛ እና አድካሚ የሆነ የዲፕሎማሲ ስራ ሰርተው ነበር።
ታዲያ ምን ያደርጋል ..
"በገዛ ፈሴ አስሜን መቀስቀሴ"
ይልሃል ይሄ ነው :)

°√ ፍቅር ያሸንፋል


kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: "በገዛ ፈሴ አስሜን መቀስቀሴ" one of my friend posted this good news

Post by kibramlak » 01 Aug 2020, 05:20

I love this !!! I wish they could throw them to indean ocean,, as we dont know what they could do when they are returned unless they arw put in jail for some time and then are sent to state farms to labour and reflect to change their evil behavior

Post Reply