Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12530
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

ሰበር ዜና : ዶ/ር ደብረፅዮን እናንተን ጠራርጎ መጨረስ እኮ ቀላል ነው አሉ

Post by Thomas H » 31 Jul 2020, 09:08

What a leader !
አምስት ግዜና ከዛ በላይ የማረክናቸው ልምድ ያላቸው ባለ ተመክሮ .. ሽልማት ቢኖረው ደጋግሞው በመማረክ የሚሸለሙ ብዙ ነበሩ። ሪከርድ የሰበሩ .. ይሄዳል እንደገና ደሞ ይማረካል .. ግን አይተኩስም አጎንብሶ ነው ውግያውን የሚያሳልፈው ..ይያዛል ... አረ እሄ ሰውዬ እንደገና ተያዘ ይባላል .... ይሄዳል ... አንዳንዶቹ ከኛ ተጋይ ሆነው የቀሩ ናቸው .. አመራር የሆኑ አሉ ታሪኩ ሰምታችሁት ይሆናል ።

አንዳንዱ እዚህ የሚኖር አንዳንዱ ውጭ የሄደ ግን በተደጋጋሚ የተማረከ ... ይሄ ድርጅት እኮ ህወሓት ነው ሌላ አይደለም .... በውግያም ውስጥ ሆነን ጨካኞች አይደለንም ... ውግያ በፖለቲካ ነው የሚካሄደው በአስተሳሰብ ነው ውግያ የሚካሄው .... ጠራርጎ መጨረስ እኮ ቀላል እኮ ነው ..."

Please wait, video is loading...

Halafi Mengedi
Senior Member+
Posts: 45729
Joined: 30 May 2010, 23:04

Re: ሰበር ዜና : ዶ/ር ደብረፅዮን እናንተን ጠራርጎ መጨረስ እኮ ቀላል ነው አሉ

Post by Halafi Mengedi » 31 Jul 2020, 09:34

If the cowards know they can remove him he would not say it, but he has to say it because he and Bonjorino are perceived as cowards as birds and he has to say for political consumption and defuse his critics.


Debretsion stop talking the past, that is the sign of weakness when you talk about your past achievement. First, other brave leaders of Woyane did to capture the individuals you mentioned, none of the current executives did that but other brave Tigrayans did that. Second if the captive can resuscitate and take over from you, what does it say about you know, even you do not know what the hell you are talking about, you are talking about your failure an ex captives to come to power on your watch by destroying you is simply you are dead man walking worthless garbage???


What is waiting for then when many Tigrayans are asking to be proactive and finish them??? He could have done it two years ago very easily but Debretsion brain is frozen fraud PHD like the rest of the country. He should go and remove them and release all prisoners and give all ethnics their kilil and distribute all federal properties to all ethnics and dismantle it. If he had real educated brain he can think deep to see the 5th floor from basement he could have removed him two years ago. Talk and talk like the Amharu is not helping us, we need concrete action now. I would have removed him by force and removed Issayas and do the above and unite our people and control Bahri Tigray.
Last edited by Halafi Mengedi on 31 Jul 2020, 09:42, edited 2 times in total.

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: ሰበር ዜና : ዶ/ር ደብረፅዮን እናንተን ጠራርጎ መጨረስ እኮ ቀላል ነው አሉ

Post by Sam Ebalalehu » 31 Jul 2020, 09:36

Well, it is time to show that courage rather than quarantine in Mekele. It is insane for Adwa gangs to think there would be Tigrean youth who could be mobilized in thousands as they were almost thirty-five years ago.
Then thanks to the world response to the famine TPLF became a government within a government. There Was another more competent military force as well : EPLF, which used to be an ally of TPLF.
Today, TPLF is the most despised political entity in Ethiopia. If choose to fight , it will be finished within weeks.
Stop this childish psychology. Let alone Ethiopian as a whole, Tigrean Ethiopians do not fall to this hollow propaganda.
The Ethiopian political calculus has been irreversibly changed. It is time to wake up for that change.

Halafi Mengedi
Senior Member+
Posts: 45729
Joined: 30 May 2010, 23:04

Re: ሰበር ዜና : ዶ/ር ደብረፅዮን እናንተን ጠራርጎ መጨረስ እኮ ቀላል ነው አሉ

Post by Halafi Mengedi » 31 Jul 2020, 09:55

Bring me Dr. Mahari Tadele Maru or Professor Girmay Berhe the most qualified to be the leader of Tigray right now, no Tigrayan can match them let alone to surpass them. How on earth a frozen brain can not think and put together one logical sentence be a leader of Tigray during war time???

He does not even know the implication the things he is saying, it is painting him that a dead people to come to power while watching them and they removed him and took over power and he scared them to death, now he is talking about others achievement but he let them to organized and ousted from power??? All your speech logic is to insult yourself how moronic you are and insulting woyane and Tigray people. When Debretsion and the current woyane leaders were in power the dead men or captured people organized and ousted him from power yet he is talking his gross failure to the public???

Wedi
Member+
Posts: 7959
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ሰበር ዜና : ዶ/ር ደብረፅዮን እናንተን ጠራርጎ መጨረስ እኮ ቀላል ነው አሉ

Post by Wedi » 31 Jul 2020, 10:05

Halafi Mengedi wrote:
31 Jul 2020, 09:55
When Debretsion and the current woyane leaders were in power the dead men or captured people organized and ousted him from power yet he is talking his gross failure to the public???
A Bitter truth that Debretsion and all TPLF Leaders doesn't want to hear!! :P :P

sholagebya
Member
Posts: 494
Joined: 27 Oct 2014, 15:59

Re: ሰበር ዜና : ዶ/ር ደብረፅዮን እናንተን ጠራርጎ መጨረስ እኮ ቀላል ነው አሉ

Post by sholagebya » 31 Jul 2020, 11:07

ቅቅቅቅ. . እንደዛሬ ደብሪጽ ንግግር ወጥቶለት አያውቅም !! ይኸው ነው እንግዲህ ትዕግስት ሲበዛ
ለአንዳንዱ ግብዝ የፈሩት ይመስለዋል የሚባለው ፤፤ በርግጥ ደብሪጽ እንዳለው ሰውን መቀየር ያለብህ
አስተሳሰቡን እንጂ በመግደልና በኃይል አይደለም ፤፤ ይህን የጸረ፟ደርግ ትግል ነበርንበትና አንድ የጦር ሰራዊት
እንዳለው ሁለት ሶስትና አምስት ጊዜ የሚማረክበትና ህ ወ ኃት ደግሞ ደጋግሞ የሚለቅበት ታሪክ የለም ፤፤
ከዚህ በፊት በሌላ Thread እንደገለጽኩት የወያኔ ትልቁ ችግራችሁ የጀግ ን ነታችሁን መለኪያ yardstick
የደርግ ን ሰራዊት ማድረጋችሁ ነው ፤፤ ከዚህ ይቅርታ ይደረግልኝ ና ምንም እንኮን በጣም የተወሰኑ የሰራዊት
አባላት ደርግ ይዋጋለት የነበረውን ጦርነት አምነው ይዋጉ የነበሩ መኖራቸውን ባይካድም ፤ ከዘና በመቶ በላይ የሚሆነው
ግን በግዳጅና ለምን ከወያኔና ከሻእቢያና እንዲሁም ከሌሎች ጋር መዋጋት እንዳለባቸው የማያውቁ አብዛኞች ከገብያ ላይ
ታፍሰው የመጡ ናቸው ፤፤ አላማ ፤ የፓለቲካ ብስለት ፤ ለማንና ለምን እንደሚዋጋ በቅጡ ያልተረዳ ሰራዊት ነበር የነበረው ፤፤
የ አ ንድ የሰራዊት አባል የመንግ ስ ት ይሁን የድርጅት ሰራዊት አባል በጀግ ን ነት ቆራጦ እንዲዋጋ የሚያደርገው ፤፤ ከዚህ ላይ
የተወዳጁን ይርጋ ዱባለ የፉከራ ግ ጥም አስታወሰኝ ፤፤
መድፍ ሲወነጭህ መትረጊስ ሲያጎራ ፤
ልብ አይታመንም እንኮን የሰው ገላ !!
ይህ ምን ለማለት ነው ትግልና ጦርነት በተግባር ሜዳ ላይ ሲከነውንና ጥይትና አዳፍኔ በጆሮህ ሲጮህ ሲንጣጣ
ሰው ሊያደርግ የሚችለውን በጽኑ ተቆጣጥሮ መስዋ እትነት ሊከፈል ሲዘጋጅ ነው የጀኝነት ሥራ ሊሰራ የሚችለው ፤፤
ይህን ለማድረግ ደግሞ የሚዋገለትን አላማ ፤ ምክን ያት ፤ ወ ዘ ተ በጽኑ ሲያምን ብቻ ነው ፤፤ ይህማ ባይሆን ኑሮ ወያኔ
ከደርግ ሌላ የተዋጋቸውን ውጊያዎች ማለትም ከኢ ሕ አ ፓ ፤ ከ ኢ ዲ ዩና በተወሰነ ደረጃም ከጀብሀና ከሻ እቢያ ጦሮች
ጋር ያደረጋቸውን ጦርነቶች ማየት እንችላለን ፤፤ በተለይ ከ ኢ ሕ አ ፓ ጋር ትግራይ ውስጥ የተደረገውን ብናይ ታሪኩ ከዚህ
የተለየ ነበር ፤፤ በመጨረሻ ላይ ወያኔ አዲስ አበባ ሲቆጣጠር ጎንደር ሽንፋ ላይ የተደረገውን ኢ ሕ አ ሠ ውስጥ የነበሩ ጠባቦች
ያደረጉትን ሳቦታጅና የውስጠ ባንዳነት ጦርነት ሳይደረግ ሰብሰባ ላይ የነበሩ የ ኢ ሕ አ ፓን ማ ዕከላዊ አመራር ያስያዞቸውን
እንደ ጦርነት ሳናስገባ ማለት ነው ፤፤ ከ ኢ ዲዩን ሰራዊት እንኮን የተደረጉትን ተደጋጋሚ የወያኔ ጦርነቶች እማ ጭራሽ ምርኩኛ
ሊያገኙ ቀርቶ የሚሞትም ብዙ አልነበረም ፤፤ እንግዲህ ይህን የማወራው ከዚህ ከወያኔ ድል በኃላ ወያኔ ለሆናችሁ
የድል አጥ ቢያ አርበኞች ሳይሆን ያን ከባድ ትግል ለተሳተፉት የህ ወ ኃት ታጋዮች ካሉ ነው ፤፤ ማውራት ቀላል ነው
ማድረግና መሬት ወርዶ ጦርነት መዋጋት ግ ን እንደማውራት አለመቅለል ብቻ ሳይሆን እጅግ ለመኖርና ላለመኖር በሚደረግ
የህይወት ቅጽበታዊ ወሳኔ ላይ የሚፈጸም አስቸጋሪ ጉዳይ ነው ፤፤ እኔ ትግሬ፣ ኤርትራዊ ፤ አማራ ፤ ኦሮሞ ፤ ጉራጌና ከምባታ መሆን
ጀግ ና ወይም ፈሪ ያደርጋል የሚለውን self promotion or aggrandizement ተቀበየው አላውቅም ፤፤ ይህ በመሰረቱ አንድ
የተለየ ህብረተሰብን ለማጀገን ወይም ለማሳነስ የምንጠቀምበት የስነ፟ልቦና ዘዴ ብቻ ነው ፤፤ ለ አ ንድ ሕዝብ ወይም ግለሰብ የጀግ ን ነት
ተግባር ፈጽሞ " ጀግ ና " የሚባለው የቆመለትን አላማ በጽኑ አምኖበት እስከ ደም ጠብታው ሲታገልና ያን ክቡር የህ ይ ወት መስዋ እትነ
ለመክፈል ሲዘጋጅ ነው ፤፤ በዚህ መንገድ ወያኔዎች ዝንተ አለም የምታጓሩበት የደርግ ጦርነት የ እናንተን ጀግ ን ነት ያረጋገጠ ሳይሆን
ደርግ ይከተለው የነበረው ፓለቲካዊ ፤ ወታደራዊና ሌሎችም ብዙ የወታደራዊ ሳይንስን የውጊያ ብቃት ያፈለሱ የፓሊሲ ችግሮች ውጤቶች
ነበሩ ለዚያ አይነት በታሪክ ታይቶ የማያውቅ የአገርና የሰራዊት ውድቀት የደረሰው ፤፤ እነዚህ ችግሮች በዚህ አሁን ባለው የኢትዮጵያ የመከላከያ
ሰራዊት ካሉ ደብሪጽ እንዳለው ያ አይነት ሁኔታ ሊደገም ይችላል ፤፤ መረጃዎች እንደሚያሳዩት ኝ የዚህ አይነት ፓለቲካዊ ችግሮችና የሰራዊት የመዋጋት
የሞራል ብቃት ችግሮች የሚታዩት በወያኔዎች መሆኑን ነው ፤፤ ስለዚህ የደርግ ን ሰራዊት ሁልጊዜ የጀግ ን ነታች ሁ ማጠየቂያና መለኪያ ባታደርጉት
አዋቂነት ይሆናል ፤፤ << ደርግ ን ያሸነፈው እራሱ ደርግ ነው !! >> ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ፤፤
የዚህን የጉራችሁን ጥ ግ ማስተንፈሻ ጊዜ ሲመጣ እናንተ እውነተኛ ጀግ ኖች መሆና ች ሁና ሌላው የኢት ዮ ጵ ያ ሕዝብ ደግሞ ፈሪዎች መሆኑን
የምናይበት ቀን እሩቅ አይሆንም ፤፤ ባይሆን የአብይ አመራር የትግራይ ክልልን ትእቢትና ችግር ቀሰ በቀስ በራሱ እንዲሞት slow death
እንዲሞት መወሰኑና ወታደራዊ ጥቃት ለማድረግ አለመፈለጉ ነው የሚያሳዝነው ፤፤ ሁሉንም ዘልቀን እናየዋለን ብላለች ዝንጀሮ እና እስኪ
ሁላችንንም ዕድሜ ሰጥ ቶን ይህን ጀግ ንነታችሁን እናየዋለን ፡፡ ዛሬ መሬት ላይ ያለው ተጨባጭ ሀቅ የደርግ አይነት ሰራዊትና እንደ ትናንቱ ደግሞ
የደርግ ን አምባገንነት ለመዋጋት ቆር ጦ የተሰለፈ የወያኔ ሰራዊት ሳይሆን ያለው ትግራይን ከወገኑ ለመለየት ከወሰነ አደገኛ ጽንፈኛ አመራር ተግ ድ ዶ
የተሰለፈ የትግራይ ኃይል ነው ፤፤ እንደዚህ አይነት ፓለቲካዊ አላማ ደግሞ በመዋጋት ሞራል ሊኖረው የሚችለውን አሉታዊ ተጽ እ ኖ ምን ሊሆን
እንደሚችል ጠንቆይ መቀለብ የማያስፈልገው ነው ፤፤ በ አ ጭ ሩ እናያች ኃለን ነው !! የትግራይ ኤልት ግሩፕ ማወቅ ያለባ ችሁ ትልቁ ጉዳይ
እናንተ ከኃላ ሆና ች ሁ ሊማግድላችሁና ሊሞትላችሁ የሚፈልግ የትግራይ ወጣት እንደ ድሮው የለም !!!!

Post Reply