Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: ጨቅላው አምባገነን ልደቱን ባሰረ ማግስት እምዬ አዲስ ልደቱ (ከነቃጭሉ) ዱብ

Post by Sam Ebalalehu » 31 Jul 2020, 10:56

Another TPLF talking point. Contrary to what the guy said , there was no time Lidetu supported the Abiye administration. Within months of Abiy being in power , he was in Mekele along with Berket Simon to disparage Abiy personally. For calling Abiy an opportunist he got a standing ovation there.
When the Mekele crowd became politically impotent, the TPLF made friendship between Ayatollah and Lidetu was born.
What on earth do Ayatollah and Lidetu have in common politically ? To a causal Ethiopian political observer it seems nothing.
But the fact is the political force that has continued to disrupt the political change kept has both on leash.

Halay Anseba
Member
Posts: 317
Joined: 18 May 2013, 09:00

Re: ጨቅላው አምባገነን ልደቱን ባሰረ ማግስት እምዬ አዲስ ልደቱ (ከነቃጭሉ) ዱብ

Post by Halay Anseba » 31 Jul 2020, 11:52

Horus,

As the right hand man of dictator Abiy Ahmed Ali, your idol Birr-Amtu Ahun Say-Nega has a hand in Lidetu's imprisonment. Both Birr Amtu and dictator Abiy are no match to Lidetu morally and intellectually. Both cannot debate Lidetu face to face in a political discourse. Dictator Abiy is abusing state resources to harass, intimidate, tarnish, suppress, jail, and assassinate the people he considers would beat him politically and a potential threat to his power.
Sam Ebalalehu wrote:
31 Jul 2020, 10:56
Another TPLF talking point. Contrary to what the guy said , there was no time Lidetu supported the Abiye administration. Within months of Abiy being in power , he was in Mekele along with Berket Simon to disparage Abiy personally. For calling Abiy an opportunist he got a standing ovation there.
When the Mekele crowd became politically impotent, the TPLF made friendship between Ayatollah and Lidetu was born.
What on earth do Ayatollah and Lidetu have in common politically ? To a causal Ethiopian political observer it seems nothing.
But the fact is the political force that has continued to disrupt the political change kept has both on leash.

Abere
Senior Member
Posts: 10890
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ጨቅላው አምባገነን ልደቱን ባሰረ ማግስት እምዬ አዲስ ልደቱ (ከነቃጭሉ) ዱብ

Post by Abere » 31 Jul 2020, 11:55

የጅምላ ፍርድ ፣የመንጋ ጥቃት፣ በጭፍን መደገፍ መቼ ነው ከአገራችን የሚጠፉት
ያለምንም ወገንታዊነት ከአጫሉ ሞት ጋር ተያይዞ ከታሰሩት ሰዎች መካከል የእስክንድር ነጋ፣የኢንጅነር ጌትነት፣ የልደቱ አያሌው መታሰር ትክክል አይደለም ባይነኝ። ብልፅግና የሀሳብ ጦርነት በምፍራት የተሸነፈ ምርኮኛ ስለሆነ ያለውን ጉልበት ተጠቅሞ ማስረጃ ሳይኖረው ቅድምያ አስሬ ማስረጃ አፈላልጋለሁ ዓይነት ነው። ይኸ በጣም ግልፅ ነው። በዚህ ላይ ዐብይ አህመድ ተሳስቷል። መጥፎ መንገድ ነው የመንግሥቱ ኃይለማርያምን እግር የተከተለ ያስመስለዋል። ቢለቃቸው መልካም ነው። ልዴቱ አያሌውን በተመለከተ- ብዙዎቻችን የቅንጅት ምርጫን ተከትሎ ዐይንህን ለአፈር ብለን ነበር። አንዳንዶቹም ቅንጅት ተሳስቷል ያገኘውን ዕድል ባለመጠቀሙ ብለናል። ይኸ ጉዳይ የጅምላ ፍርድ ይመስላል። በእርግጥ ልደቱ ከ ብርሃኑ ነጋ ጋር አገር ውስጥ ከተመለሰ በኋላ ፊት ለፊት እንከራከር እውነቱ ከሁለታችን አንዴበት ለታሪክ ይደመጥ ሲል - ብርሃኑ ነጋ ከመቅረብ ወደ ኋላ አፈገፈገ። አሁንም ዐብይን እውነቱን ፍርጥ አድርጎ ነው የነገረው ባይ ነኝ - መብቱም ነው። ጥሩ የፓለቲካ አጢኖ ችሎታ አለው - የአገሪቷን የፓለቲካ ትርምስ አስሶ አይቷል። በመጀመሪያም መሆን የነበረበት ገለልተኛ ጊዜዊ የሽግግር መንግሥት ነበር መቋቋም ያለበት። የህገ-ምንግስት፣ የፌደራል ወይም ክፍለ ሀገር አወቃቀር ለህዝብ አስተያየት እና ለባለሙያ ስይቀርብ - በወያኔ ሀድድ ላይ ላሻግራችሁ ዓይነት ነው። ያከሆነ ሾፌሩ ትግሬ ሆነ ኦሮሞ ምን ለውጥ ያመጣል። ዜሮ ነው። ለአብነት ያህል አሁን ሳነብ ፈይሳ ሌሊሳ ከወያኔ ይልቅ ወንድሜ ዐብይ ይሻለኛል ሲል ዐብይን የመረጠው ኦሮሞ ስለሆነ ብቻ ነው። እንደዚህ ዓይነት የደናቁርት የጅምላ ድጋፍ የሚሰጡ ኢትዮጵያዊያን እስካሉ ድረስ እውነተኞች ዝቅ ዝቅ ይላሉ ውሸታሞች እና ቀማኞች ከፍ ከፍ ይደረጋሉ። ውጤቱ ግን ሁሉም እያደር እንዴ ስኒ ቡና ቁልቁል ይወርዳል። በኅሌናው የሚፀና ህዝብ ጥራት ያለው ህዝብ ያስፈልጋል - ጥራት ያለው አስተዳደር ለማዬት።

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: ጨቅላው አምባገነን ልደቱን ባሰረ ማግስት እምዬ አዲስ ልደቱ (ከነቃጭሉ) ዱብ

Post by Sam Ebalalehu » 31 Jul 2020, 12:20

My TPLF cadre, Halay Anseba, I am not Horus. If you have a fraction brain cells of yours working, you should have known that. Yes, we both despise village politicians and their politics. However I share that political philosophy also with millions of Ethiopians.
I am not suprised you called Abiy a dictator. To the TPLF and OLF founders in fact he is. To millions of Ethiopians however he is a leader who is anything but a dictator.
As for Lidetu being " morally and intelectually" superior than Abiy and Berhanu, I am afraid your characterization might not be shared beyond the Adwa gang. Lidetu has been a " manfactured" politician. He was a politician created to serve the interest of Adwa gang. That is why it is not Addis Abebans or the Wello Amharas who cried foul for his arrest, it is not suprisingly the Adwa gang. It has a vested interest he be free. Let the judical system however decides that.

justo
Member
Posts: 3178
Joined: 05 May 2013, 17:54

Re: ጨቅላው አምባገነን ልደቱን ባሰረ ማግስት እምዬ አዲስ ልደቱ (ከነቃጭሉ) ዱብ

Post by justo » 31 Jul 2020, 12:39

eden wrote:
31 Jul 2020, 08:01
https://youtu.be
Eden the blameless and spotless jib, are you suffering from a split personality. Why are you acting more and more like Woldesilasie, you're going off script dude

TGAA
Member+
Posts: 5598
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ጨቅላው አምባገነን ልደቱን ባሰረ ማግስት እምዬ አዲስ ልደቱ (ከነቃጭሉ) ዱብ

Post by TGAA » 31 Jul 2020, 12:59

Eden what got you surprised? Finding a rotten eggs under dead chicken?

eden
Member+
Posts: 9193
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: ጨቅላው አምባገነን ልደቱን ባሰረ ማግስት እምዬ አዲስ ልደቱ (ከነቃጭሉ) ዱብ

Post by eden » 31 Jul 2020, 13:01

Abere wrote:
31 Jul 2020, 11:55
ብልፅግና የሀሳብ ጦርነት በመፍራት የተሸነፈ ምርኮኛ ስለሆነ ያለውን ጉልበት ተጠቅሞ ማስረጃ ሳይኖረው ቅድምያ አስሬ ማስረጃ አፈላልጋለሁ ዓይነት ነው። ይኸ በጣም ግልፅ ነው። በዚህ ላይ ዐብይ አህመድ ተሳስቷል። መጥፎ መንገድ ነው የመንግሥቱ ኃይለማርያምን እግር የተከተለ ያስመስለዋል።
አበሩ፣ ዛሬ ቁም ነገር ወጣሽ ፣ አስተዋይ ነሽ ለካ ፣ እኔ'ኮ ዋልታ ረገጥ ቢጤ አርጌሽ

justo
Member
Posts: 3178
Joined: 05 May 2013, 17:54

Re: ጨቅላው አምባገነን ልደቱን ባሰረ ማግስት እምዬ አዲስ ልደቱ (ከነቃጭሉ) ዱብ

Post by justo » 31 Jul 2020, 13:39

eden wrote:
31 Jul 2020, 08:01
https://youtu.be
You disappoint me, I thought you were a sophisticated jib, I was gonna vote you man of the year

Abere
Senior Member
Posts: 10890
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ጨቅላው አምባገነን ልደቱን ባሰረ ማግስት እምዬ አዲስ ልደቱ (ከነቃጭሉ) ዱብ

Post by Abere » 31 Jul 2020, 14:14

TGAA wrote:
31 Jul 2020, 12:59
Eden what got you surprised? Finding a rotten eggs under dead chicken?
ኤዴን፣

ይህን ለማለት ያስቻለኝ ምክንያት በታላላቅ ወንጀል የሚጠረጠሩ ግለሰቦች በትግራይ ህዝብ መካከል ተደብቀው በነፃ እዬኖሩ ህግ እና ደንብ አምነው ያሉትን እንዴ እነ እስክንድር፣ ኢንጅነር ጌትነት እና ልደቱ ያሉትን ማሰር ከአምባ ገነንነት አልፎ ፍርሃትም ጭምር ስለመሰለኝ ነው። ለምሣሌ፣ ልዴቱን የሚታማው የወያኔ ሰው ነህ ተብሎ ይመስለኛል - ይሁን አይሁን የማውቀው የለኝም። ግን አህያውን ፈርተው ዳውላውን ዓይነት ይመስላል። በተጨማሪም አንድ ሰው ለህግ የሚቀርበው ክስ ከተመሰረተበት በኋላ ወይም እጅ ከፍንጅ ሲያዝ ነው። ለምሣሌ ጁሃር እና በቀለ ገሪባ እጅ ከፈንጅ በአስከሬን ስርቆት የጦር መሳርያ ስለተያዙ አግባብ ያለው ይመስለኛል። ከዚያም አልፎ መገናኛ ብዙሃን ፈጥረው የዘር ማፅዳት ወንጀል ቅስቀሳ ሲያደርጉ ሰምተናል። ከዚህ ባለፈ ግን አራምባ ና ቆቦ የሆነ ነገር በመፍጠር ሁሉንም በአንድ ሙቀጫ ዘነዘና መውቀጥ ትክክል አይመስለኝም። ዐብይ ከወያኔም ይሁን ከሌሎች ለእኔ እራሱን ለበተሻለ አንፃራዊ አቋም ይገኛል ማለት የምችለው ከጎሳ ሲፀዳ ነው። በጎሳ የዳስ ፌደረሼን እየኖረ አክራሪ እና አስከራሪ ብሎ ለመወንጀል ultra laser መሆን ነው።

ሌላው፣ እኔም ሽግግር ባለ ዐደራ ገለልተኛ መንግስት መቋቋም እንዳለበት አምናለሁ። ያካልሆነ ስለምርጫ ማውራት በጥፋት ላይ ጥፋት ነው። ለነገሩ እኮ ከተስማሙበት ዐብይ እራሱ ሊሆን ይችላል። ምንም ችግር አይደለም። እስከ አሁን ያለው ችግርም ዐብይ የፈጠረው ሳይሆን ተፈጥሮ የጠበቀው ችግር ነው። የእርሱ ችግር የቀድሞው የወያኔ ሥርዓት ከነ አካቴው መፍረስ እንዳለበት አያምንም ወይም አስቸጋሪ ሆኖበታል ባይ ነኝ። በተጨማሪም በነፃ ኅሌና የሚናገሩት ከታሰሩ፣ የቀሩት የፓለቲካ ፓርቲነን የሚሉ ይፈራሉ፣ይሸማቀቃሉ፣ አቻ ተወዳዳሪ አይሆኑም። ጭምት የጥቅም ተገዥ ይሆኑና የፓለቲካ ራዕይ አይኖራቸውም። በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ ይሉ ዘንድ ብዙዎቹ የጎሳ የዕድር ስብስብ ልክ አንደ ወያኔ ስለሆኑ - የተለመደቺውን የብጥብጥ እና ሁከት ጭስ በየመንደራቸው ያስነሳሉ - ተራ ዜጋ የእፈናው እና ዕልቂቱ ሰለባ ይሆናል። የጠራ ፓለቲካ ያስፈልጋታል አገሪቷ - ከተፅዕኖ ውጭ።

Post Reply