Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30829
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የኦነግ ዎያኔ የጎሳ ባንዳዎች እና መጥለፈ መንግስት በኢትዮጵያ፤ የጎሳ ባንዳ ማለት ምን ማለት ነው?

Post by Horus » 29 Jul 2020, 21:35

የጎሳ ባንዳ ማለት ለኢትዮጵያ የሚሰራ በመምሰል፣ ያገሩን ሃብትና መንግስት በጠቀም ለራሱ ጎሳ ሰርጎ ገብ በመሆን ኢትዮጵያን እየጎዳ እያፈረሰ ለራሱ ጎሳ ወይም የውጭ ጠላት የሚሰራ ከሃዲ ማለት ነው። ዛሬ በዋናነት ኢትዮጵያን እያፈረሱ ያሉት የኦሮሞ ኦነግ ባንዳ ከሃዲዎችና የትግሬ ዎያነ ባንዳ ከሃዲዎች ናቸው ።

የጎሳ ባንድ አላማ ምንድን ነው? የመንግስት ስልጣን በመያዝ ታክስና ኪራይ ሰብስቦ መክበር፣ በቃ!

የመንግስት ስልጣን በስንት መንገድ መያዝ ይቻላል? በ4 !

1 በምርጫ ፣ ምርጫው የእውነትም የውሸትም ፤ ዎያኔና ኦነግ ይህን ማድረግ ስለማይችሉ የዴሚክራሲ ምርጫ አይሹም ።

2 በአመጽ፣ አንድ ጦር ወይም ፓርቲና ጦር ከምንግስት ውጭ የላቀ ሃይል ገንብቶ በሃይል ቤተ መንግስት በመያዝ ። ዛሬ አንድ ጦር ሆነ ድርጅት ይህን አድርጎ 4 ኪሎ ሊገባ የሚችል የለም ።

3 በነዚህ መካከል ያሉት አንድ ኩዴታ ሌላው እስቴት ካፕቸር፤ መፈንቅለ መንግስት እና መጥለፈ መንግስት ይባላሉ ።

እስካሁን በአቢይ ላይ መፈንቅለ መንግስት አልተደረገም ። ይህን ማድረግ የሚችል ሰራዊቱ ስለሆነ ። ወታደሩ አገር ለመከላከልም ሆነ የራሱን ድርጅት ከመበተን ለመከላከል ሲል ኩዴታ አላደረገም ። ወደፊትም ባቢይ ላይ አያደርግም ። ማለትም ያገር መፍረስ አደኛ እስከሌለ ድረስ ማለት ነው ። ወታደሩን የሚያፈርስ አደጋ ከመጣ በግድ ኩዴታ ይኖራል።

4 ሶስት ግዜ የተሞከረው የኦሮሞ አክራሪና የትግሬ አክራሪ ለብቻና ባንድነት የሞከሩት መጥለፈ መንግስት ነው።

የመጥለፈ መንግስት አደረጃጀት፤

የመንግስት ስልጣን ጠላፊዎች በመሰረቱ ራሳቸው በውሸትና በድብቅ መንግስት ተብለው፣ በህዝብ ታክስ ደሞዝ የሚኖሩ፣ የመግስት ባልስልጣን፣ ወታደሮች፣ ደህንነቶች፣ የፓርቲ ካድሬዎች ፣ ፖሊሶች፣ የከተማ፣ የቀበሌ አስተዳዳሪዎች ናቸው።

ለይስሙላ የማዕከላዊ መንግስት ሰራተኞች በመምሰል ግን ለሌላ መንግስት ወይም ለራሳቸው የጎሳ መንግስት ወይም ለወጭ የጠላት መንግስት የሚሰሩ የከሃዲ፣ የባንዳ፣ ወይም ያምስተኛ ረድፍ መደብ የሚባሉ የዚህ ዘመን የኤትኖክራሲ ሰርዓት ውጤቶች ናቸው ።

እነዚህ የመጥለፈ መንግስት ቡድኖች ከጎሳ ፖለቲካና የጎሳ ክልል ጋር የተወለዱ ክስተቶች ናቸው። መንግስትና ፌዴሬሽንን በጎሳ ከማዋቀር ጋር የመጣ አዲስ የፖለቲካ ክስተት ነው ። የጎሳ ፌዴሬሽን ካልፈረሰ በቀር የጎሳ ባንዳ መደብ ወደፊትን መጥለፈ መንግስት ከመሞከር አይገታም ።

ለዚህ ምሳሌ የሚሆኑ፤
የትግሬ ዎያኔ
የኦሮሞ ኦነግ እና ሌሎች የኦሮም ጎሳ ባንዳዎች እና ኢትዮጵያን የካዱ አምስተኛ ረድፎች፤ ልክ ዛሬ ብልጽግ ና፣ የኦሮሞ ፖሊስ፣ ከተማ አስተዳደር እንደ ታሰሩት ማለት ነው።
ደሞ እነዚህ አገር ከሃዲ፣ ባንዳ፣ የውስጥ እጭ ለባሾች ሁሉም ከውጭ የኢትዮጵያ ጠላቶች ጋር ለገንዘብና ለአላማ ሲሉ ለመተባበር ዝግጁ ናቸው።

ስለዚህ እንደዚህ ያሉ ያገር ከሃዲ ባንዳዎች በበዙበት መንግስት ራሱን ለመከላከል ትግሬና ኦሮሞ ያልሆኑ የክብር ዘብ መጠቀሙ ፍጹም ትክክል ነው።

ያቢይ መንግስት በኦሮሞና ትግሬ ባንዳ ኢትዮጵጵያን የካዱ ባገር ታክስ ደሞዝ በልተው ኢትዮጵያን ለማፍረስ በድብቅ መንግስት ውስጥ የህቡዕ እስትራክቸር የዘረጉ ጠላቶችን ሙሉ በሙሉ እስከ ሚጸዱ ድረስ አቢይ ራሱን በቻለው ሃይል መጠበቅ አለበት !

ስለዚህ ይህን አዲስ አይነት ያገርና መንግስት ጠለፋ ዘዴ በደንብ መርምረን ምንነቱን በመረጃና ቲኦሪ ደግፈን ህዝቡን ማንቃት አለብን !!

የሰሞኑ ያቢይ ድሎች፡
አንድ፣ ድንቅ በሆነ ሁኔታ የግብጽና አባይን ጉዳይ ከቋጠረ በኋላ ፊቱን ወደ ዘረኞቹ ካምፕ አዞረ፤ አቢይ ማለት ነው። አባይ ደሞ ልክ እንደ አድዋ ድል ግዙፍ የመላ ኢትዮጵያ ድጋፍ አስችሮታል፤ ያቢይ መንግስት ማለት ነው።

ሁለት፣ ያንን አገር አቀፍ ድጋፍ ይዞ የዘር ፖለቲከኝችን ታሪካዊ በሆነው የዘርና አገር ማጥፋት ወንጀል ላይ 10 ሺ የሚሆኑትን እጅ ከፍንጅ በመያዝ ከዎያኔ እስከ ኦነግ የተለጠጠውን ሽበርተኛ ቃሊቲ አውርዶ አጎረው ። ይህ እንግዲህ እጅግ ትልቁ ያገር ውስጥ ቀውስ የነበረው ነው አሁን መልስ እያገኘ ያለው ። በዚህም አቢይ እጅግ የአብላጫው ኢትዮጵያዊ ድጋፍ አስችሮታል ።

ሶስት ፣ ይሀው ዛሬ ከፓርቲዎች ጋር የተደረገው ወይይት በመሰረቱ የፖለቲካ ረፖርት እንደ ማቅረብ ማለት ነው። በዚያውም በብልጽግና ፓርቲ ውስጥ ያለው ኢትዮጵያዊ ካምፕና በተፎካካሪ ፓርቲዎች ውስጥያለው ኢትዮጵያዊ ካምፕ ትብብርና መናንበብ እንዲፈጥር አቢይ የሞከረበት ወይይት ነበር።

ባንድ ቃል በዲፕሎማቲ ዙሪያ የነበረው አደጋ ተንፍሷል ። በጎሳ አሸባሪዎች ዙሪያ የነበረው ያገር መፍረስ አደጋ ተንፍሷል ። በፖለቲካ ፓርዎች ዙሪያ ያለው ድፍርስ የሃሳብ እና ራዕይ መዘበራረቅ ቀጽ እየያዘ ነው ።

የቀረው ክልሎችን ሁሉ የሚያባላው ታክስ የመሰበሰብ ፣ ባጀት የመካፈልና ፣ የፖለቲካ ልሂቃን ስልጣናን ደሞዝ ምንጭ የሆነው ክልልነት ጉዳይ እልባት አላገኝም ። አንዱ ክልል ሆኖ የመንግስት ታክስ ሲመገምግ ሌላው ክልል ልትሆን አትችልም የሚለው ቆማጣ ሎጂክ አቢይ ባስቸኳይ እንዲያርመው የግድ ነው ። ያም የሚሆነው ወይ ክልሎችን የሚያፈርስ ሃሳብ ቀርቦ አዳዲስ ክልሎች ትርጉም አልባ ማድረግ ፣ ወይም ባለው ህግ መንግስት መሰረት ክልል መሆን ለፈለጉት መብታቸውን ማክበር ነው።

ለማንኛውም ዛሬ አቢይ በጣም ዘና ብሎ ፣ ትልቅ ሸክም ከትከሻው እንደ ወረደለት ያስታውቅ ነበር !!

Last edited by Horus on 30 Jul 2020, 18:28, edited 12 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30829
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የመንግስት አልጋ መጽናት በጠ/ሚ አቢይ ፊት ላይ ይነበባል

Post by Horus » 29 Jul 2020, 21:56

የኦነግ ድብቅ እስትራክቸር በደንብ እየተመታ ነው።

TGAA
Member+
Posts: 5619
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: የመንግስት አልጋ መጽናት በጠ/ሚ አቢይ ፊት ላይ ይነበባል

Post by TGAA » 29 Jul 2020, 23:11

yaballo wrote:
29 Jul 2020, 22:02
Really fuga boy? ..

Didn't they tell you at 'ye fugawoch TV called ESAT' that the gudeelaw regime - including his Arat Kilo Palace compound - is being guarded by foreign mercenaries sent by his buddy & African top vampire named Isayas Afeworqi?

A despot that has zero support among the vast majority of people in Ethiopia &, worse, is being guarded by foreign mercenaries can't possibly be a relaxed regime let alone a vaguely legitimate one.

Col. Abiy's fate WILL be that of Samuel Doe's of Liberia or Muhamar Gadhafi's of Libya. Very unglorious. It is only a matter of time.
Yabllo arars's you genocidal criminal ,the time will come soon, when you will face justice.
we heard that according to Yabello Ararsa, Abo Lema was blocked by Eritrean women commandos while attempting to Attend Hachallu's funeral, according arrsa's script Lemma beseeched the Eritrean commandos that " I am the defense minister of Ethiopia please let me go to Hachallus burial :lol: .But his request fall on deaf's ear because they can't speak Amharic or Oromffia :lol: . This is the exact words arrarsa used to dipict the phantom Eritrean commandos. It is acctually a good thing that it is not neften commandos that are keeping the peace in Ethiopia--at least the Eritrean commandos are nutral bodies we all might agree about . Don't you think the downunder dork. You are going to get pummiled to dust , and Every Ethiopian worthy of his salt loves every bit of it.

Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: የመንግስት አልጋ መጽናት በጠ/ሚ አቢይ ፊት ላይ ይነበባል

Post by Dawi » 29 Jul 2020, 23:35

yaballo wrote:
29 Jul 2020, 22:02
Didn't they tell you at 'ye fugawoch TV called ESAT' that the gudeelaw regime - including his Arat Kilo Palace compound - is being guarded by foreign mercenaries sent by his buddy & African top vampire named Isayas Afeworqi?
yaballo,

What if the palace is guarded by Eritrea?

I see such views brought up too many times and is amusing. It only makes those diplomatic and politically correct feel good.

Even though most Eritreans don't agree, TPLFites claimed of accomplishing Eritrea's separation from Ethiopia as an independent State despite Isaias Afeworqi's hesitation in taking that as the only route or considering other options like confederation. In other words, he/Eritrea has never been a stranger to Ethiopia or Ethiopian politics.

So, now, Dr. Abiy as an Ethiopian may choose to take help from such a "friend" in security matters at these trying times; more power to him if it helps; I say, Isaias is not an outsider/foreign by any stretch of imagination unless you're a TPLF/OLF extremist.

boy! :P

Horus
Senior Member+
Posts: 30829
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የመንግስት አልጋ መጽናት በጠ/ሚ አቢይ ፊት ላይ ይነበባል

Post by Horus » 30 Jul 2020, 00:37

የመንግስት ስልጣን በስንት መንገድ መያዝ ይቻላል? በ4 !

1 በምርጫ ፣ ምርቻው የእውነትም የውሸትም ሆነ ፤ ዎያኔና ኦነግ ይህን ማድረግ ስለማይችሉ የዴሚክራሲ ምርጫ አይሹም ።

2 በአመጽ፣ አንድ ጦር ወይም ፓርቲና ጦር ውጭ የላቀ ሃይል ገንብቶ በሃይል ቤተ መንግስት በመያዝ ። ዛሬ አንድ ጦር ሆነ ድርጅት ይህን አድርጎ 4 ኪሎ ሊገባ የሚችል የለም ።

3 በነዚህ መካከል ያሉት አንድ ኩዴታ ሌላው እስቴት ካፕቸር ወይም መፈንቅለ መንግስት ወይም መጥለፈ መንግስት ይባላሉ ።

እስካሁን በአቢይ ላይ መፈንቅለ መንግስት አልተደረገም ። ይህን ማድረግ የሚችል ሰራዊቱ ስለሆነ ። ወታደሩ አገር ለመከላከልም ሆነ የራሱን ድርጅት ከመበተን ለመከላከል ሲል ኩዴታ አላደረገም ። ወደፊትም ባቢይ ላይ አይደርግም ።

4 ሶስት ግዜ የተሞከረው የኦሮሞ አክራሪና የትግሬ አክራሪ ለብቻና ባንድነት የሞከሩት መጥለፈ መንግስት ነው።

የመጥለፈ መንግስት አደረጃጀት፤

የመንግስት ስልጣን ጠላፊዎች በመሰርቱ ራሳቸው በውሸትና በድብቅ መንግስት ተብለው፣ በህዝብ ታክስ ደሞዝ የሚኖሩ የመግስት ባልስልጣን፣ ወታደሮች፣ ደህንነቶች፣ የፓርቲ ካድሬዎች ፣ ፖሊሶች፣ የከተማ፣ የቀበሌ አስተዳዳሪዎች ናቸው። እነዚህ የመጠለፈ መንግስት ቡድኖች ከጎሳ ፖለቲካና የጎሳ ክልል ጋር የተወልዱ ክስተቶች ናቸው።

ለይስሙላ የማዕከላዊ መንግስት ሰራተኞች በመምሰል ግን ለሌላ መንግስት ወይም ለራሳቸው የጎሳ መንግስት ወይም ለወጭ የጠላት መንግስት የሚሰሩ የከሃዲ፣ የባንዳ፣ ወይም ያምስተኛ ረድፍ መደብ የሚባሉ የዚህ ዘመን የኤትኖክራሲ ሰርዓት ውጤቶች ናቸው ።

ለዚህ ምሳሌ የሚሆኑ፤
የትግሬ ዎያኔ
የኦሮሞ ኦነግ እና ሌሎች የኦሮም ጎሳ ባንዳዎች እና ኢትዮጵያን የካዱ አምስተኛ ረድፎች፤ ልክ ዛሬ ብልጽግ ና፣ የኦሮሞ ፖሊስ፣ ከተማ አስተዳደር እንደ ታሰሩት ማለት ነው።
ደሞ እነዚህ አገር ከሃዲ፣ ባንዳ፣ የውስጥ እጭ ለባሾች ሁሉም ከውጭ የኢትዮጵያ ጠላቶች ጋር ለገንዘብና ለአላማ ሲሉ ለመተባበር ዝግጁ ናቸው።

ስለዚህ እንደዚህ ያሉ ያገር ከሃዲ ባንዳዎች በበዙበት መንግስት ራሱን ለመከላከል ትግሬና ኦሮሞ ያልሆኑ የክብር ዘብ መጠቀሙ ፍጹም ትክክል ነው።

ያቢይ መንግስት በኦሮሞና ትግሬ ባንዳ ኢትዮጵጵያን የካዱ ባገር ታክስ ደሞዝ በልተው ኢትዮጵያን ለማፍረስ በድብቅ መንግስት ውስጥ የህቡዕ እስትራክቸር የዘረጉ ጠላቶችን ሙሉ በሙሉ እስከ ሚጸዱ ድረስ አቢይ ራሱን በቻለው ሃይል መጠበቅ አለበት !

Horus
Senior Member+
Posts: 30829
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኦነግ ዎያኔ የጎሳ ባንዳዎች እና መጥለፈ መንግስት በኢትዮጵያ (መጥለፈ መንግስት ከኩዴታ ይለያል)

Post by Horus » 30 Jul 2020, 02:33

የጎሳ ፖለቲካ እረኞች ግዙፍ ትራማ ውስጥ ወድቀቃል ። ለምን እነዚህ ስማቸው በመንጋ ደጋፊ የገነኑ በኢሉሚኔሽን ና በሃሊሱኔሽን መሃል ያለው ልዩነት ስያውቁ የሸበቱ የጃጁ መሃይሞች ኦሮሞ የሚል ቃል የተለጠፈበት ሁሉ ተነስቶ የጄኖሳይድ ፎሌ የሚዘል ይመስላቸው ነበር። ያ አልሆነም !! በቃ !! አሁን የኦነግ ኦሮሙማ ገንፎ ፈነዳ ፣ ተነፈሰ፣ ሞተ ! ጸጥ፣ ዝም አለ ።

Horus
Senior Member+
Posts: 30829
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኦነግ ዎያኔ የጎሳ ባንዳዎች እና መጥለፈ መንግስት በኢትዮጵያ (መጥለፈ መንግስት ከኩዴታ ይለያል)

Post by Horus » 30 Jul 2020, 03:21

አቢይ አህመድ ኦነግ የሚባል የነፍስ ገዳይ ኦሮሞን የካደ የጋላ ባንዳ ቡድንን ከደመሰ፣ ዎያኔ የሚባል ኢትዮጵያ የካደ የትግሬ ባንዳ ቡድንን ከደመሰሰ ለ5 አመት አይደለም ለ10 አመት ይመረጣል !!

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: የኦነግ ዎያኔ የጎሳ ባንዳዎች እና መጥለፈ መንግስት በኢትዮጵያ (መጥለፈ መንግስት ከኩዴታ ይለያል)

Post by Guest1 » 30 Jul 2020, 03:38

"እስካሁን በአቢይ ላይ መፈንቅለ መንግስት አልተደረገም ። ይህን ማድረግ የሚችል ሰራዊቱ ስለሆነ ። ወታደሩ አገር ለመከላከልም ሆነ የራሱን ድርጅት ከመበተን ለመከላከል ሲል ኩዴታ አላደረገም።" ይህ ኣሳማኝ ቢሆንም "ወደ ፊትም ባቢይ ላይ አይደርግም" በእርግጠኝነት ማለት አይቻልም።

4ተኛው በምርጫ መንግስት መቀየር በዲሞክራሲያዊ አገሮች እንጂ እኛ ለዝህ የበቃን ኣይመስለኝም። ተቃዋሚ ሃይሎችም ወታደሩም ተባብረው በአመጽ መንግስት መቀየር ይችላሉ። ህዝብ አብዮት ወታደሩ ደግሞ መንግስት ሲገለብጥ መፈንቅለ መንግስት አካሄደ ይባላል። እርስ በርስ ተጋጭቶም በሰላምም ወታደሩ የራሱን ክልል በመያዝ ወታደራዊ ክልል መፍጠር ሲችል ምን ሊባል? ኣገር ኣፍራሽ ወይስ ኣገር ኣድን? ለስላሳ መፈንቅለ መንግስት ኢሃድግ ውስጥ ተካሂዶ ወደ ብልጽግና ተሸጋግረናል። ኣሁን ደግሞ ተመሳሳይ ሁኔታ ይፈጠራል? ማን ያውቃል? ለሌላ መንግስት/ለውጭ ሃይሎች መስራት ብቻ ባንዳ ያስብላል (መንግስትን የተቃወመ ሁሉ ባንዳ ነው ማለት ስህተት ነው)። በመንግስት ስራ ውስጥ ገብቶ ያለአመጽ በመሸርሸር ወይም በመተካካት የሚመጣ መፈንቅለ መንግስት ኣይባልም የብሄር/የቡድን ወዘተ... የበላይነት ማንግስ እንጂ። መፈንቅለ መንግስት ከህዝብ ምርጫ ውጭ በሃይልም ሆነ በሰላማዊ መንገድ የሚካሄድ ነው። 5th ረፍድ የሚባል ነበር። ረሳሁት ፡) የውስጥ ኣርበኛ/ባንዳ ማለት ኣይደለም? ኧራ ይጣራ!

Horus
Senior Member+
Posts: 30829
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኦነግ ዎያኔ የጎሳ ባንዳዎች እና መጥለፈ መንግስት በኢትዮጵያ (መጥለፈ መንግስት ከኩዴታ ይለያል)

Post by Horus » 30 Jul 2020, 15:00

ግስት1

ኩዴታ ማድረግ ወደፊት ይቻላል ወይስ አይቻልም የሚለው ዝም ብሎ የምናብ ጥያቄ ሳይሆን የፋክት ጥያቄ ነውና እዚህ ቦታ የለውም ።

በምርጫ መንግስት መቀያየር አይቻልም የሚለውን ያንተ ምናብ ነው ያንተ ምኞት ፤ ፋክት ኡደለም !

ሓዝብና ወታደር በአመጽ መንግስት ሲለውጥ አብዮት ይባላል፤ ኩዴታ አይደለም ።

አንድ የወታደር ቡድን ከማዕከላዊ መንግስት ውጭ የራሱ ክልል ካቆመ ሽፍታ ይባላል!

አቢይ በኢሃዴግ ህግ መሰረት የፓርቲውን ህግ ተከትሎ በድምጽ ብልጫ ነው ጠ/ሚ የሆነው እንጂ በኩዴታ አይደለም ። አሁን አባልቱን እያሳመነ ሪፎርም እያደረገ ነው ፣ ይህ ኩዴታ አይደለም

እኔ የጎሳ ባንዳነት የምለው ጽንሰ ሃሳብ እና ፋክት ይህ ነው።

የኢትዮጵያ ብሄራዊ መንግስት አለ ። ይህ ማዕከላዊ መንግስት ከ120 ሚሊዮን ህዝብ ታክስ ሰብስቦ ፣ ከየአለም ላይ ተበድሮ የኢትዮጵያን መንግስት፣ ሚኒስቴሮች፣ ሰራዊት፣ ፖሊስ፣ ኢኮኖሚ ሁሉ እየከፈለ አገር ያስተዳድራል ። ለዚያ መንግስት ለመስራት ደሞዝ የሚበሉ ሁሉ የመግስቱ ታማኝ አገልጋዮችና የህዝቡን ደህንነት ለመጠበቅ ፈርመው ነው የተቀጠሩት ።

አሁን እነዚ ሰዎች በምስጢር በድብቅ ግማሹ የኦሮሞ ጎሳ ጦርና ኦነግ ድርጅት አባል በመሆን አገርና ህዝብ መጠበቅ ሳይሆን ህዝብ በማረድና ንብረታወን በማንደድ በመዝረፍ መንግስት የሚያፈሩ፣ ባገር፣ በመንግስትና በሕዝብ ላይ ክህደት የፈጸሙ ባንዳዎች፣ ጠላቶች ይባላሉ ። ሌላ ዴፊኒሽን የላቸውም ።

ያለውን መንግስት ተዋግቼ እጥላለሁ ካሉ ከማንኛውም የመንግስት ተቋም ወጥተው በርሳቸው ድርጅት፣ ገንዘብና መሳሪያ ይዋጉና መንግስት ያውርዱ ፣ ያኔ አማጺያን ይባላሉ ። ዛሬ ግ ን ህዝቡ በሚከፍላቸው ደሞዝና አደራ በሰጣቸው መሳሪያ በጭለማ የሚያርዱት ባንዳ ብቻ ሳይሆን የባንዳ ባንዳዎች ናቸው ፤

ይህ ነው አዲሱ የሶሺያክ ክስተት፣ እሱም የጎሳ ባንዳነት ይባላል። ይህ የጎሳ ባንዳ ሃይል የኢትዮጵያን መንግስትና ኢኮኖሚ ውስጥ በምስጢር ሰርጎ በመግባት፣ ከወጭ ጠላት ጋር በማበር ፣ ኢትዮጵያዊ በመምሰል ለጠላትና የድብቅ የጎሳ አጀንዳ ሚሰሩ እጅግ አደገኛ
የሆነ የጎሳ ባንድነት ክስተት ነው ።

Abere
Senior Member
Posts: 11037
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የኦነግ ዎያኔ የጎሳ ባንዳዎች እና መጥለፈ መንግስት በኢትዮጵያ፤ የጎሳ ባንዳ ማለት ምን ማለት ነው?

Post by Abere » 30 Jul 2020, 16:24

Horus,
እናመሰግናልን ለመረጃው!

ይቺ ሶምሊ ላንድ ምን አንቀዠቀዣት። እራሷን እሳት ውስጥ እየጨመረች ነው።

ግን አረጋዊ በርሄ እግዜር ሆይ የዐብይ ያህል ትዕግስት ስጠኝ ሲል ምን ማለቱ እንዴ ሆነ ግን ሊገባኝ አልቻለም። ምንም እንኳን ትዕግስት መልካም ቢሆንም ዝምታ ሁሉ ትዕግስት አይመስለኝም። ሦስ ዓይነት ትዕግስት ያለ ይመስለኛል
1ኛ) ዝምታ ለበግም አልበጃት የሚባለው የበግ ትዕግስት
2ኛ) የተንኮል ዝምታ - ክፉን በክፉ ለመቃወም ያደፈጠ
3ኛ) አውቆ አንገት ደፍቶ ማዕበል ማሳለፍ
ከሁሉም በላይ የመጀመሪያው ያስፈራኛል - ሁል ጊዜ መልካም ቀን አይሆንም። ስለዚህ በአምክንዮ እና በስትራቴጅካዊ ሳይንስ (Situational Analysis) ላይ መመስረት ይኖርበታል። ያካልሆነ ከፍተኛ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ ይፈጥራል።

Horus
Senior Member+
Posts: 30829
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኦነግ ዎያኔ የጎሳ ባንዳዎች እና መጥለፈ መንግስት በኢትዮጵያ፤ የጎሳ ባንዳ ማለት ምን ማለት ነው?

Post by Horus » 30 Jul 2020, 17:03

Abere wrote:
30 Jul 2020, 16:24
Horus,
እናመሰግናልን ለመረጃው!

ይቺ ሶምሊ ላንድ ምን አንቀዠቀዣት። እራሷን እሳት ውስጥ እየጨመረች ነው።

ግን አረጋዊ በርሄ እግዜር ሆይ የዐብይ ያህል ትዕግስት ስጠኝ ሲል ምን ማለቱ እንዴ ሆነ ግን ሊገባኝ አልቻለም። ምንም እንኳን ትዕግስት መልካም ቢሆንም ዝምታ ሁሉ ትዕግስት አይመስለኝም። ሦስ ዓይነት ትዕግስት ያለ ይመስለኛል
1ኛ) ዝምታ ለበግም አልበጃት የሚባለው የበግ ትዕግስት
2ኛ) የተንኮል ዝምታ - ክፉን በክፉ ለመቃወም ያደፈጠ
3ኛ) አውቆ አንገት ደፍቶ ማዕበል ማሳለፍ
ከሁሉም በላይ የመጀመሪያው ያስፈራኛል - ሁል ጊዜ መልካም ቀን አይሆንም። ስለዚህ በአምክንዮ እና በስትራቴጅካዊ ሳይንስ (Situational Analysis) ላይ መመስረት ይኖርበታል። ያካልሆነ ከፍተኛ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ ይፈጥራል።
1) የበግ ትዕግስት
2) ያድፋጭ ትዕግስት
3) የብልጥ ትዕግስት

የነዚያ ፓርቲ መሪዎች ችግር ምን መሰለህ? ከአቢይ ጋር እንዴት እንደ ሚነጋገሩ ይፈራሉ ! አረጋዊ ሊል የሞከረው አቢይ ሆይ ትዕግስትህ በጣም በዛ፤ አሁኑኑ አንድ እርምጃ ወሰድ ማለት ጦር ወደ ትግሬ ላክ፣ ወዘተ ። አንድ የሚረሱት ነገር ያቢይ አለምና የነሱ አለም በጣም የተለያዮ መሆናቸውን ነው ። አቢይ የተወለደው ትብትብ ካለው የጎሳ ፖለቲካ ወጥንቅጥ ነው ። ማ ላይ ቆመሽ፣ ማን ታሚያለሽ እንዲሉ ነው

Horus
Senior Member+
Posts: 30829
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኦነግ ዎያኔ የጎሳ ባንዳዎች እና መጥለፈ መንግስት በኢትዮጵያ፤ የጎሳ ባንዳ ማለት ምን ማለት ነው?

Post by Horus » 30 Jul 2020, 18:12

በመንግስት፣ በሰራዊት፣ በፖሊስ፣ ልዩ ሃይል፣ በሁሉም ዘርፍ በህቡዕ እስትራክቸር የተዘረጉት የጎሳ ባንዳና አገር ካዲ ሴሎች ሁሉም የሚፈልጉት ሁለት ነገር ነው ፣ ስልጣንና ገንዘብ ።

ስለሆነም እጅግ አስቸኳይ እና ፍቱን መድሃኒት በጎሳ ሰርጎ ገብ ባንዳነት የሚጠረጠሩትን ከላይ ጀምሮ ደሞዛቸውን በመቁረጥ ከስልጣን በማወረድ በታማኝ ኢትዮጵያዊያን መተካት ነው ። የጎሳ ባንዳዎችን ሁሉ አስሮ መቀለብ ብዙ የመንግስት ሃብት ያባክናል ። እነሱን ስልጣናቸውን መግፈፍ። ደሞዛቸው መቁረጥ የጉቦና የቀረጥ መሰብሰቢያ ምንጫቸውን ማድረቅ፣ በቃ
Last edited by Horus on 30 Jul 2020, 18:30, edited 1 time in total.

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: የኦነግ ዎያኔ የጎሳ ባንዳዎች እና መጥለፈ መንግስት በኢትዮጵያ፤ የጎሳ ባንዳ ማለት ምን ማለት ነው?

Post by Guest1 » 30 Jul 2020, 18:22

ሆረስ
የጊዜ ጉዳይ
አብዮት በአጭር ጊዜ በሃይል በአመጽ፤ በሰላማዊ መንገድ (3 ወር?)
አብዮት በሰላማዊ መንገድ የነሌኒን አንድ ቀን የክሬምሊን በር ሰብሮ መግባት
አብዮት /በሃይል የማኦ መንገድ በታጠቀ ህዝብ
ረዘም ያለ ጊዜ የመንግስቱ ሃይለማርያም/ደርግ የተንፏቀቀ ኩዴታ መፈንቅለ መንግስት/ኩዴታ በአጭር ጊዜ የጀነራሎቹ ሙክራ በ1ቀን
የመንግስት ግልበጣ/መቀየር በሰላማዊም በአመጽም/እምቢተኝነት በሃይልም ነው።

ባንዳ? ከሌላ አገር ጋር፤ ከውጫ አገር ጋር? በመመሳጠር መንግስት መገልበጥ ባንዳነት ነው? ክክክክክክክክክ ኣይደለም። ባንዳ የውጭ ሃይል ጥቅም የሚያስጠብቅ ወይም አገልጋይ የሆነ ማለት ነው። ክአፍሪካ አገሮች ባንዳ ያልሆኑ አገሮችን ጥቀስ። የጎሳ ባንዳነት? የጎሳ የበላይነት ለማለት ነበር። ኣሁን ተቀየረ።

‘ባንዳዎች’ መንግስት ውስጥ ተሰግስገው በየቦታው ይበጠብጣሉ። ለማስተዳደር የሚፈልጉትን አገር እያቃጠሉ ህዝቡንም እያረዱ መንግስት ሊሆኑ? የበላይነትን ለማስረጽ እየታገሉ ተብሏል እኮ። እና እነዝህ የጎሳ ባንዳዎች ይባሉ? ማለት የሚቻለው የመንግስት ሰራተኛ ጉቦ ስለማይበቃው ገንዘብ የሚያገኝበት ኣዲስ መንገድ ፈጥሯል። የመንግስት ካዝና ከመዝረፍና ከመታሰር ንብረትና መሬት መዝረፍና በኣጭር ጊዜ ሃብታም ለመሆን መታገል የተሻለ ሆኖ አግኝተውታል ቢባል ተቀባይነት ሊኖረው ይችላል። ፕሮፌስር መስፍን ወ/ማርያም ፓለቲከኛ የለም ወሮበላ እንጂ እንዳሉት።

Horus
Senior Member+
Posts: 30829
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኦነግ ዎያኔ የጎሳ ባንዳዎች እና መጥለፈ መንግስት በኢትዮጵያ፤ የጎሳ ባንዳ ማለት ምን ማለት ነው?

Post by Horus » 30 Jul 2020, 18:39

እኔ የጎሳ ባንዳነት የምለው ጽንሰ ሃሳብ እና ፋክት ይህ ነው።

የኢትዮጵያ ብሄራዊ መንግስት አለ ። ይህ ማዕከላዊ መንግስት ከ120 ሚሊዮን ህዝብ ታክስ ሰብስቦ ፣ ከየአለም ላይ ተበድሮ የኢትዮጵያን መንግስት፣ ሚኒስቴሮች፣ ሰራዊት፣ ፖሊስ፣ ኢኮኖሚ ሁሉ እየከፈለ አገር ያስተዳድራል ። ለዚያ መንግስት ለመስራት ደሞዝ የሚበሉ ሁሉ የመግስቱ ታማኝ አገልጋዮችና የህዝቡን ደህንነት ለመጠበቅ ፈርመው ነው የተቀጠሩት ።

አሁን እነዚ ሰዎች በምስጢር በድብቅ ግማሹ የኦሮሞ ጎሳ ጦርና ኦነግ ድርጅት አባል በመሆን አገርና ህዝብ መጠበቅ ሳይሆን ህዝብ በማረድና ንብረታወን በማንደድ በመዝረፍ መንግስት የሚያፈሩ፣ ባገር፣ በመንግስትና በሕዝብ ላይ ክህደት የፈጸሙ ባንዳዎች፣ ጠላቶች ይባላሉ ። ሌላ ዴፊኒሽን የላቸውም ።

ያለውን መንግስት ተዋግቼ እጥላለሁ ካሉ ከማንኛውም የመንግስት ተቋም ወጥተው በርሳቸው ድርጅት፣ ገንዘብና መሳሪያ ይዋጉና መንግስት ያውርዱ ፣ ያኔ አማጺያን ይባላሉ ። ዛሬ ግ ን ህዝቡ በሚከፍላቸው ደሞዝና አደራ በሰጣቸው መሳሪያ በጭለማ የሚያርዱት ባንዳ ብቻ ሳይሆን የባንዳ ባንዳዎች ናቸው ፤

ይህ ነው አዲሱ የሶሺያክ ክስተት፣ እሱም የጎሳ ባንዳነት ይባላል። ይህ የጎሳ ባንዳ ሃይል የኢትዮጵያን መንግስትና ኢኮኖሚ ውስጥ በምስጢር ሰርጎ በመግባት፣ ከወጭ ጠላት ጋር በማበር ፣ ኢትዮጵያዊ በመምሰል ለጠላትና የድብቅ የጎሳ አጀንዳ ሚሰሩ እጅግ አደገኛ
የሆነ የጎሳ ባንድነት ክስተት ነው ።

Abere
Senior Member
Posts: 11037
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የኦነግ ዎያኔ የጎሳ ባንዳዎች እና መጥለፈ መንግስት በኢትዮጵያ፤ የጎሳ ባንዳ ማለት ምን ማለት ነው?

Post by Abere » 30 Jul 2020, 18:56

Horus wrote:
30 Jul 2020, 18:12
በመንግስት፣ በሰርዊት፣ በፖሊስ፣ ልዩ ሃይል፣ በሁሉም ሰርፍ በህቡዕ እስትራክቸር የተዘረጉት የጎሳ ባንዳና አገር ካዶ ሴሎች ሁሉም የሚፈልጉት ሁለት ነገር አለ ፣ ስልጣንና ገንዘብ ።

ስለሆነም እጅግ አስቸኳይ እና ፍቱን መድሃኒት በጎሳ ሰርጎ ገብ ባንዳነት የሚጠረጠሩትን ከላይ ጀምሮ ደሞዛቸውን በመቁረጥ ከስልጣን በማወረድ በታማኝ ኢትዮጵያዊያን መተካት ነው ። የጎሳ ባንዳዎችን ሁሉ አስሮ መቀለብ ብዙ የመንግስት ሃብት ያባክናል ። እነሱን ስልጣናቸውን መግፈፍ። ደሞዛቸው መቁረጥ የጉቦና የቀረጥ መሰብሰቢያ ምንጫቸውን ማድረቅ፣ በቃ
--ግልፅ በሆነ ቋንቋ ነው የችግሩን የመፍትሄ እርምጃዎች ያመላከትከው። ቀደም ብለህ በአረጋዊ በርሄ ውስጠ ወይራ አነጋገር ላይ እንዴ ጠቆምከው ወያኔ ብዙ የሸረሪት ድር ለ27 ዓመታት ዘርግታለች። ድሩን ለመበጣጠስ ቀጭን ቢመስልም የአንበሳ ጉልበት እና የእባብ ብልኅነት ይፈልጋል። ሌላው ሸረሪቶቹም በድሩ ውስጥ ይኖራሉ እና ጥንቃቄ ይፈልጋል። አረጋዊ ብልህ ይመስለኛል - ስለነበረም ነው ከእነ መለስ ህይወቱን ያተረፈው። ስለነበረው የፓለቲካ ገድል አድናቂ አይደለሁም - ቢያንስ ግን በዕድሜ አሁን ወያኔ ወይም የትግሬ ነፃ አውጭ ጨቅላ ስብስብ ስላደረሰው ጥፋት ይቅርታ የጠየቀ ይመስለኛል። ለዐብይ ትንሽ ምክር ዓይነት ዐነጋገር ነው ባይ ነኝ።

-- ለዐብይ አስቸጋሪ የሚመስለኝ ሰር የኦነግ ሰረጎ ገብ የጎሣ ባንዳዎችን ከማፅዳት አኳያ አጠቃላይ አገራዊ የጎሣ ፓለቲካ መሪ ፍኖተ-ካርታ ትርጓሜ ነው። ምናልባት በጊዜዊ የጥገና ለውጥ እምርጃ ሊወስድ ይችላል። ግን መሪ ዕቅድ እና የአቋም ለውጥ ይፈልጋል። ያካልሆነ ድግግሞሽ ሰብዓዊ ኪሣራ ሂሳብ የሚያወራርድ ተልካሻ ሥራ ይሆናል።

-- በዐይን ከሚታዩት የደመውዝ እገዳ፣ ከሥራ የማሰናበት፣ በህግ ቁጥጥር ሥስ ከማዋል ባሻገር የአመለካከት ፣የዜገነት እና ብሄራዊ ክብር ስሜት አስተምሮ እባ ተሃዲሶ ያስፈልጋል። ይህ ማለት የህዝብ መገናኛ ብዙሃን ከእራሱ ከርዕሰ ብሄሩ ጨመሮ ብሄራዊ እሴት የሚያጎለብቱ አስተምሮዎች ፣ንቃተ ህግ እና አገራዊነት ይጠበቃል። ኦነግ እና የትግሬ ነፃ አውጭ ነኝ ባይ መንጋውን ያለ ሰብሳቢ እንደ ጋኒን ነጥቀው ከሰብዓዊ ኅሌና አውጥተው አገርም ማስተዋልም ነስተውታል። ህዝቡን ወደ ቤቱ መመለስ ያስፈልጋል። እሽሩሩ ወያኔ፣እሽሩሩ ኦነግ - የወር አስቤዛ እና የዓመት ጉርስ እየቆረጠ አይሆንም። ንፁህ ሥራ ለመስራት፣የሚዘረጉ እጆች መጀመሪያ መፅዳት አለባቸው።

Horus
Senior Member+
Posts: 30829
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኦነግ ዎያኔ የጎሳ ባንዳዎች እና መጥለፈ መንግስት በኢትዮጵያ፤ የጎሳ ባንዳ ማለት ምን ማለት ነው?

Post by Horus » 30 Jul 2020, 19:09

Abere wrote:
30 Jul 2020, 18:56

ሙሉ በሙሉ እስማማለሁ ።

sun
Member+
Posts: 9322
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የኦነግ ዎያኔ የጎሳ ባንዳዎች እና መጥለፈ መንግስት በኢትዮጵያ፤ የጎሳ ባንዳ ማለት ምን ማለት ነው?

Post by sun » 30 Jul 2020, 20:16

Horus wrote:
29 Jul 2020, 21:35
የጎሳ ባንዳ ማለት ለኢትዮጵያ የሚሰራ በመምሰል፣ ያገሩን ሃብትና መንግስት በጠቀም ለራሱ ጎሳ ሰርጎ ገብ በመሆን ኢትዮጵያን እየጎዳ እያፈረሰ ለራሱ ጎሳ ወይም የውጭ ጠላት የሚሰራ ከሃዲ ማለት ነው። ዛሬ በዋናነት ኢትዮጵያን እያፈረሱ ያሉት የኦሮሞ ኦነግ ባንዳ ከሃዲዎችና የትግሬ ዎያነ ባንዳ ከሃዲዎች ናቸው ።

የጎሳ ባንድ አላማ ምንድን ነው? የመንግስት ስልጣን በመያዝ ታክስና ኪራይ ሰብስቦ መክበር፣ በቃ!

የመንግስት ስልጣን በስንት መንገድ መያዝ ይቻላል? በ4 !

1 በምርጫ ፣ ምርጫው የእውነትም የውሸትም ፤ ዎያኔና ኦነግ ይህን ማድረግ ስለማይችሉ የዴሚክራሲ ምርጫ አይሹም ።

2 በአመጽ፣ አንድ ጦር ወይም ፓርቲና ጦር ከምንግስት ውጭ የላቀ ሃይል ገንብቶ በሃይል ቤተ መንግስት በመያዝ ። ዛሬ አንድ ጦር ሆነ ድርጅት ይህን አድርጎ 4 ኪሎ ሊገባ የሚችል የለም ።

3 በነዚህ መካከል ያሉት አንድ ኩዴታ ሌላው እስቴት ካፕቸር፤ መፈንቅለ መንግስት እና መጥለፈ መንግስት ይባላሉ ።

እስካሁን በአቢይ ላይ መፈንቅለ መንግስት አልተደረገም ። ይህን ማድረግ የሚችል ሰራዊቱ ስለሆነ ። ወታደሩ አገር ለመከላከልም ሆነ የራሱን ድርጅት ከመበተን ለመከላከል ሲል ኩዴታ አላደረገም ። ወደፊትም ባቢይ ላይ አያደርግም ። ማለትም ያገር መፍረስ አደኛ እስከሌለ ድረስ ማለት ነው ። ወታደሩን የሚያፈርስ አደጋ ከመጣ በግድ ኩዴታ ይኖራል።

4 ሶስት ግዜ የተሞከረው የኦሮሞ አክራሪና የትግሬ አክራሪ ለብቻና ባንድነት የሞከሩት መጥለፈ መንግስት ነው።

የመጥለፈ መንግስት አደረጃጀት፤

የመንግስት ስልጣን ጠላፊዎች በመሰረቱ ራሳቸው በውሸትና በድብቅ መንግስት ተብለው፣ በህዝብ ታክስ ደሞዝ የሚኖሩ፣ የመግስት ባልስልጣን፣ ወታደሮች፣ ደህንነቶች፣ የፓርቲ ካድሬዎች ፣ ፖሊሶች፣ የከተማ፣ የቀበሌ አስተዳዳሪዎች ናቸው።

ለይስሙላ የማዕከላዊ መንግስት ሰራተኞች በመምሰል ግን ለሌላ መንግስት ወይም ለራሳቸው የጎሳ መንግስት ወይም ለወጭ የጠላት መንግስት የሚሰሩ የከሃዲ፣ የባንዳ፣ ወይም ያምስተኛ ረድፍ መደብ የሚባሉ የዚህ ዘመን የኤትኖክራሲ ሰርዓት ውጤቶች ናቸው ።

እነዚህ የመጥለፈ መንግስት ቡድኖች ከጎሳ ፖለቲካና የጎሳ ክልል ጋር የተወለዱ ክስተቶች ናቸው። መንግስትና ፌዴሬሽንን በጎሳ ከማዋቀር ጋር የመጣ አዲስ የፖለቲካ ክስተት ነው ። የጎሳ ፌዴሬሽን ካልፈረሰ በቀር የጎሳ ባንዳ መደብ ወደፊትን መጥለፈ መንግስት ከመሞከር አይገታም ።

ለዚህ ምሳሌ የሚሆኑ፤
የትግሬ ዎያኔ
የኦሮሞ ኦነግ እና ሌሎች የኦሮም ጎሳ ባንዳዎች እና ኢትዮጵያን የካዱ አምስተኛ ረድፎች፤ ልክ ዛሬ ብልጽግ ና፣ የኦሮሞ ፖሊስ፣ ከተማ አስተዳደር እንደ ታሰሩት ማለት ነው።
ደሞ እነዚህ አገር ከሃዲ፣ ባንዳ፣ የውስጥ እጭ ለባሾች ሁሉም ከውጭ የኢትዮጵያ ጠላቶች ጋር ለገንዘብና ለአላማ ሲሉ ለመተባበር ዝግጁ ናቸው።

ስለዚህ እንደዚህ ያሉ ያገር ከሃዲ ባንዳዎች በበዙበት መንግስት ራሱን ለመከላከል ትግሬና ኦሮሞ ያልሆኑ የክብር ዘብ መጠቀሙ ፍጹም ትክክል ነው።

ያቢይ መንግስት በኦሮሞና ትግሬ ባንዳ ኢትዮጵጵያን የካዱ ባገር ታክስ ደሞዝ በልተው ኢትዮጵያን ለማፍረስ በድብቅ መንግስት ውስጥ የህቡዕ እስትራክቸር የዘረጉ ጠላቶችን ሙሉ በሙሉ እስከ ሚጸዱ ድረስ አቢይ ራሱን በቻለው ሃይል መጠበቅ አለበት !

ስለዚህ ይህን አዲስ አይነት ያገርና መንግስት ጠለፋ ዘዴ በደንብ መርምረን ምንነቱን በመረጃና ቲኦሪ ደግፈን ህዝቡን ማንቃት አለብን !!

የሰሞኑ ያቢይ ድሎች፡
አንድ፣ ድንቅ በሆነ ሁኔታ የግብጽና አባይን ጉዳይ ከቋጠረ በኋላ ፊቱን ወደ ዘረኞቹ ካምፕ አዞረ፤ አቢይ ማለት ነው። አባይ ደሞ ልክ እንደ አድዋ ድል ግዙፍ የመላ ኢትዮጵያ ድጋፍ አስችሮታል፤ ያቢይ መንግስት ማለት ነው።

ሁለት፣ ያንን አገር አቀፍ ድጋፍ ይዞ የዘር ፖለቲከኝችን ታሪካዊ በሆነው የዘርና አገር ማጥፋት ወንጀል ላይ 10 ሺ የሚሆኑትን እጅ ከፍንጅ በመያዝ ከዎያኔ እስከ ኦነግ የተለጠጠውን ሽበርተኛ ቃሊቲ አውርዶ አጎረው ። ይህ እንግዲህ እጅግ ትልቁ ያገር ውስጥ ቀውስ የነበረው ነው አሁን መልስ እያገኘ ያለው ። በዚህም አቢይ እጅግ የአብላጫው ኢትዮጵያዊ ድጋፍ አስችሮታል ።

ሶስት ፣ ይሀው ዛሬ ከፓርቲዎች ጋር የተደረገው ወይይት በመሰረቱ የፖለቲካ ረፖርት እንደ ማቅረብ ማለት ነው። በዚያውም በብልጽግና ፓርቲ ውስጥ ያለው ኢትዮጵያዊ ካምፕና በተፎካካሪ ፓርቲዎች ውስጥያለው ኢትዮጵያዊ ካምፕ ትብብርና መናንበብ እንዲፈጥር አቢይ የሞከረበት ወይይት ነበር።

ባንድ ቃል በዲፕሎማቲ ዙሪያ የነበረው አደጋ ተንፍሷል ። በጎሳ አሸባሪዎች ዙሪያ የነበረው ያገር መፍረስ አደጋ ተንፍሷል ። በፖለቲካ ፓርዎች ዙሪያ ያለው ድፍርስ የሃሳብ እና ራዕይ መዘበራረቅ ቀጽ እየያዘ ነው ።

የቀረው ክልሎችን ሁሉ የሚያባላው ታክስ የመሰበሰብ ፣ ባጀት የመካፈልና ፣ የፖለቲካ ልሂቃን ስልጣናን ደሞዝ ምንጭ የሆነው ክልልነት ጉዳይ እልባት አላገኝም ። አንዱ ክልል ሆኖ የመንግስት ታክስ ሲመገምግ ሌላው ክልል ልትሆን አትችልም የሚለው ቆማጣ ሎጂክ አቢይ ባስቸኳይ እንዲያርመው የግድ ነው ። ያም የሚሆነው ወይ ክልሎችን የሚያፈርስ ሃሳብ ቀርቦ አዳዲስ ክልሎች ትርጉም አልባ ማድረግ ፣ ወይም ባለው ህግ መንግስት መሰረት ክልል መሆን ለፈለጉት መብታቸውን ማክበር ነው።

ለማንኛውም ዛሬ አቢይ በጣም ዘና ብሎ ፣ ትልቅ ሸክም ከትከሻው እንደ ወረደለት ያስታውቅ ነበር !!

Hmm... :P

Adane boy seems to have sniffed deep some white powder before he gathered courage and opened his mouth so wide to the extent that he couldn't even close it when needed.
:lol:

Post Reply