Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 13512
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Warning -Civil War in the making!

Post by Axumezana » 29 Jul 2020, 17:06

As far as Abiy continues to allow Isaias( Abiy's peace champion") to interfare into the internal issues of Ethiopia the country is going to be engulfed by civil war that no body can't determine it's out come. It is high time that Abiy dumps Isaias!

TGAA
Member+
Posts: 5624
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: Warning -Civil War in the making!

Post by TGAA » 29 Jul 2020, 19:00

Before you talk about Abiy dumping Issayas , you, weyane supporters need to drop once for all the anti-Ethiopian weyane. Issyas is not a threat to Ethiopian existence but Weyanes were and still are, and you have a track record to prove that. Ethiopians have to bury the ant-Ethiopian factory in Mekele before they consider their second, and third enemies. Your pigheadedness in your anti-Ethiopian campaign, sleeping with any anti-Ethiopian you can find is dumfounding. what you going to earn in the long ran once your backbiting turn to naught is hard to contemplate. There would be no independent Tigray not because Ethiopians going to fight to keep you, but your options are limited to do that, at the end of the day,you have to face and ultimately you going to have to live with Ethiopians you stabbed deep till your knive got dull.

Axumezana
Senior Member
Posts: 13512
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: Warning -Civil War in the making!

Post by Axumezana » 29 Jul 2020, 23:40

It is like the daughter trying to teach about labour to her mother! Is there any Ethiopian who can claim more Ethiopian than the Tigrayans!

Halafi Mengedi
Senior Member+
Posts: 45803
Joined: 30 May 2010, 23:04

Re: Warning -Civil War in the making!

Post by Halafi Mengedi » 30 Jul 2020, 00:01

Hinfishfish Menelik Gojo Ethiopia, Mana for Tigray???

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Warning -Civil War in the making!

Post by Ethoash » 30 Jul 2020, 07:17

Axumezana wrote:
29 Jul 2020, 23:40
It is like the daughter trying to teach about labour to her mother! Is there any Ethiopian who can claim more Ethiopian than the Tigrayans!
Axumezana

በአማርኛ ሁለት ልጃገረዶች አንድ ስም ሊኖራቸው ይችላል ።
ለምሳሌ ሁለቱም ስማቸው ኢትዬዽያ ሊሆን ይችላል።

ታድያ ኢትዬዽያ ስትል ከሁለቱ አንዱን ማለት ህ ስለሆነ ። ማንን እንደምትጠራ ለማሳውቅ ፈድራ ኢትዬዽያ ወይም አማራ ኢትዬዽያ ብለህ ሁለቱን ልጃገርዶች መለየት ያስችልህል። ስለዚህ ማንን እንደሆነ የጠራኸው ግልፅ ይሆናል። ግን አማራው ይህ ግልፅ እንዳይሆን በመጀመሪያ ስማችን ብቻ ነው መጠራት ያለብን ብሎ ሁሌ ሲጠራ እራሱ አቤት ብሎ እራሱ ሊመጣ ይፈልጋል ወግድ በለው።

የኢትዬዽያ ጠላቶች ። የኢትዬዽያ ጠላቶች ሲልህ የየትኛዋን ኢትዬዻይ ። ኢትዬዽያ ድሮ የምናውቃት በአማራ ቡዳነት ተጠቅልላ ሌሎችን ጎሳዎች የምትጮክነዋ ኢትዬዽያ ወይስ የወርቃማዎቹ ኢትዬዽያ ። በአጭሩ ሁለታቹሁም ስለአንድ ኢትዬዽያ አይደለም የምትናገሩት።


ሁለተኛ ምስሌ

ደቡብ አፍሪካ ስትል ። ለማለት የፈለግኸው አፓርታሄድ ደቡብ አፍሪካን ነው ወይስ ነፃ የወጣችውን ደቡብ አፍሪካን ነው ለማለት የፈለግኸው። ይህ ግልፅ መሆን አለበት ምክን ያቱም የደቡብ አፊርካ ስም አልተቀየረምና ።።

ይህንን ከተረዳህ በአጠቃላይ ከአማራ ውጭ የድሮዋን አፓርታሄድ ኢትዬዽያ ይዋጋል ። ሞቱን ማየት ነው የሚፈልገው አፓርታሄድ ኢትዬዽያ ከሚመጣ አማራ ብቻ ነው ይህንን ግዜ በፍቅር የሚያስታውስው ከነፍጥርጥርህ ገደል ግባ በለው ትግሬዎች አዋ ደጋግመው ይነግሩሀል የድሮዋን ቡዳ ኢትዬዽያ ይዋጋሉ ግን ፈደራል ኢትዬዽያ የሚል ከሆን ግን አንድ ነን ለማለት ነው ። ደህና ስንብት

Axumezana
Senior Member
Posts: 13512
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: Warning -Civil War in the making!

Post by Axumezana » 30 Jul 2020, 10:46

The present day Ethiopia evolved over
generations and Tigrayans played active role in that evolution, irrespective of the dominance of Ethiopia by the Showans that claim have Tigrayans roots. I agree with you what Amharas claim Ethiopia and the Federalist Ethiopia are different. For me, I don't want to be part of the Amhara defined Ethiopia that marginalizes nations and nationalities. I would like to see the current Federal system is further refined, democratized , corruption free and every Ethiopian protected and treated equal anywhere in Ethiopia.

TGAA
Member+
Posts: 5624
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: Warning -Civil War in the making!

Post by TGAA » 30 Jul 2020, 11:50

The new ethnic federation you two weyanes salivating about is the one where 5 percent rules over 95 per . Amharas are one of the two majority population in Ethiopia,and always will have a major say in the future of ETHIOPIA whether you like it or not, you also have a say proportion to your population not less definitely not more. This hopefully sink in your skull. Which ever way you cut it.. whether it is federal or not 5 percent affects not that much.Size do matter.

Cigar
Senior Member
Posts: 11633
Joined: 19 Apr 2010, 00:03

Re: Warning -Civil War in the making!

Post by Cigar » 30 Jul 2020, 12:20

There won't be any civil war inside Ethiopia.
What is going to happen is that tegarus will face Rwandan II soon if they don't accept their ethiopianism and abide by Ethio federal rule of laws and scumb to live cut to their minority size.

Halafi Mengedi
Senior Member+
Posts: 45803
Joined: 30 May 2010, 23:04

Re: Warning -Civil War in the making!

Post by Halafi Mengedi » 30 Jul 2020, 13:45

TGAA wrote:
30 Jul 2020, 11:50
The new ethnic federation you two weyanes salivating about is the one where 5 percent rules over 95 per . Amharas are one of the two majority population in Ethiopia,and always will have a major say in the future of ETHIOPIA whether you like it or not, you also have a say proportion to your population not less definitely not more. This hopefully sink in your skull. Which ever way you cut it.. whether it is federal or not 5 percent affects not that much.Size do matter.
Amhara ruled the Amhara people and Oromo ruled the Oromo people and the rest of them the same. Tigrayans ruled only Tigray no one else even Afar Tigray ruled the Afars. Now everything is done and Amhara talk about your own than talking about others endlessly.

Axumezana
Senior Member
Posts: 13512
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: Warning -Civil War in the making!

Post by Axumezana » 30 Jul 2020, 14:15

Tigray will not accept the "majority rules " concept. If Tigray has to stay with Ethiopia it has to have veto power and autonomous state. France and England with about 70m population each has a veto power over more than 7 billion world population. Tigray and other similar states in Ethiopia deserves that.

Cigar
Senior Member
Posts: 11633
Joined: 19 Apr 2010, 00:03

Re: Warning -Civil War in the making!

Post by Cigar » 30 Jul 2020, 15:27

The agames are the only a*ss holes who associate a leader of a country with their ethnicity.
PMAA is not the freaking ruler of Ethiopia. He is its leader.
Calling him a ruler is saying that the fact that woyane fell off because it was acting as a ruler.
Any country including Eritrea and Ethiopia can not be lead by every ethnic group at the same time.
In due time some other brilliant, visionary leader from different ethnic group can emerge and lead their countries.
So, unless the ethiopians get this simple concept, there will always be tension no matter from which tribe the leader comes.
To be civilized needs educating the masses which is the number one hiccup Ethiopia has (85% of its population is illiterate) and thus even due to election every tribe will vote their own rather than a visionary, eloquent who will work for all equally.
In Eritrea case, we opted to keep Wedi Afom because he is a visionary leader and he hears us that we want him to lead Eritrea until woyane is buried 100 feet down.
In other words, changing leadership for the sake of it should not be the measuring stick of democracy.
If it is working why change it? Just to give a crack to enemies to get in. Heck no.
So, ethiopians need to learn the difference of a LEADER & a RULER.

TGAA
Member+
Posts: 5624
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: Warning -Civil War in the making!

Post by TGAA » 30 Jul 2020, 19:00

Axumezana wrote:
30 Jul 2020, 14:15
Tigray will not accept the "majority rules " concept. If Tigray has to stay with Ethiopia it has to have veto power and autonomous state. France and England with about 70m population each has a veto power over more than 7 billion world population. Tigray and other similar states in Ethiopia deserves that.
The most contrived argument ever! "France and England with about 70m population each has a veto power over more than 7 billion world population thus Tigray and other similar states in Ethiopia deserves that" On what ground one might ask?

Hawzen
Member+
Posts: 7274
Joined: 07 Jun 2012, 05:03

Re: Warning -Civil War in the making!

Post by Hawzen » 30 Jul 2020, 19:39

Axumezana wrote:
30 Jul 2020, 14:15
............. If Tigray has to stay with Ethiopia it has to have veto power :lol: and autonomous state. France and England with about 70m population each has a veto power over more than 7 billion world population.............
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Wake up brother Axumezana!!! You are minority and your Tigray is the least important killil in Ethiopian politics and economic decision makings :mrgreen: :oops: :lol: . Yes, Somali, Ogaden, Benshangul e.t.c might be minorities but they are definitely more important killils than the dead Tigray Republic led by the terrorist TPLF criminals. :twisted:

Victory to Fenqil Movement!!!

Dedebit is always dedeb
R.I.P Abay Tigray and TPLF

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Warning -Civil War in the making!

Post by Ethoash » 01 Aug 2020, 07:32

Axumezana wrote:
30 Jul 2020, 14:15
Tigray will not accept the "majority rules " concept. If Tigray has to stay with Ethiopia it has to have veto power and autonomous state. France and England with about 70m population each has a veto power over more than 7 billion world population. Tigray and other similar states in Ethiopia deserves that.


Dear Axumezana

here in the Good America they dont use majority rule or democracy.. they use representative democracy big difference.... it doesnt matter how big u r u must form unity to reach the winning number...


for example California have 55 Electoral votes (EV) allocations this doesnt mean any thing

because out of 538 EV VOTE CALIFORNIA must get 270 vote but California have only 55 EV VOTE that means they must create collusion with other state to form the government

PM Clinton WERE from Arkansas who have only 6 EV vote but he got the power regardless of California having 55 EV vote...why Clinton find more state to agree with him...


this is very very simple Golden have 6EV VOTE ..FINE not they form collusion with other 7 state ... the golden telling them what ethnic fed. means and convince them that the Amhara old system will take us to the old time...trust me more state will join the golden then Amhara that is the winning FACT! NOT just because oromo have the number or the Amhara have the number ...otherwise why we have to conduct election why not just give it to oromo every time..



TGAA wrote:
30 Jul 2020, 19:00

The most contrived argument ever! "France and England with about 70m population each has a veto power over more than 7 billion world population thus Tigray and other similar states in Ethiopia deserves that" On what ground one might ask?


In what ground TGAA, ask.... in ground of representative democracy... u set in USA and u dont know they dont ruled by democracy or majority rule...in USA democracy or majority rule is the most hated system there is the founding father try to avoid it by any means.. even in court ... u cant convict someone with majority jury vote.... u must reach a unanimous decision,if not, a hung jury is declared. that means even one jury said sorry the case is dead. u see what i am saying to u ... majority rule avoided by any means so pls learn before u open your mouth...who is going to stop the golden asking for veto power ... if the rest of Ethiopia doesnt like the request they can say no and go their way but they cant force golden withdrew their request for Veto in order to unite...

Cigar wrote:
30 Jul 2020, 15:27
The agames are the only a*ss holes who associate a leader of a country with their ethnicity.


sorry Cigar cant give reply to Eritrean. about Ethiopian internal affair.

Hawzen wrote:
30 Jul 2020, 19:39


Wake up brother Axumezana!!!,,,,,,,,. Yes, Somali, Ogaden, Benshangul e.t.c might be minorities but they are definitely more important killils than the dead Tigray Republic led by the terrorist TPLF criminals. :twisted:



sorry Hawzen i cant give reply to Eritrean/ first be Ethiopian to talk about Ethiopia affair .

TGAA
Member+
Posts: 5624
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: Warning -Civil War in the making!

Post by TGAA » 01 Aug 2020, 12:58

Weyanes "golden" can wish to be permanent members of the United Nations Security Council , is it gonna happen, not even in your dream. The problem with weyannes is that you can't measure up yourself. Every bubble bursting in mind you think it is a reality. In democracy minority,in this case "golden" rights will be respected but always majority rule. Your misunderstanding of American jury prudence is obvious. It has nothing to do with representative democracy. You are at the mercy of the majority.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Warning -Civil War in the making!

Post by Ethoash » 02 Aug 2020, 01:14

TGAA wrote:
01 Aug 2020, 12:58
Weyanes "golden" can wish to be permanent members of the United Nations Security Council , is it gonna happen, not even in your dream. The problem with weyannes is that you can't measure up yourself. Every bubble bursting in mind you think it is a reality. In democracy minority,in this case "golden" rights will be respected but always majority rule. Your misunderstanding of American jury prudence is obvious. It has nothing to do with representative democracy. You are at the mercy of the majority.
አንተ ጎታታ ሽማግሌ። ለምን ሌሎቹ መልስ አልስጡም ብለህ እንኳን አትጠይቅም። የምለው ስለገባቸው አፋቸውን ያዙ አንተ ግን አሜሪካ ተቀምጠህ አፍህን ተከፍታለህ እዛው ፓርኪን ሎት ተቀምጠህ ከትምህርት ትምህርት የለህ ። ይህንን ትንሹዋን የፖለቲካ ሲስተም ሳይገባህ እንዴት አሜሪካ ፵ አመት ተቀመጥክ። እንዳልኩህ ሁሉም ፕሬዜዳንቶች ከካሊፎርን ያ ይመጡ ነበር ። አሜሪካ በዲሞክራሲ ብትመራ። ኪልንተን የመጣው በጣም ትንሽ የምርጫ ድምፅ ካላቸው እስቴት ነው ግን እንዴት አሽነፈ። የአሜሪካንን የሪፕርዘንተቲፍ ዲሞክራሲ ለመረዳት ለምን እኔ የፃፍኩትን ኢአርን ጉጉል አታደርግም ብዙ ብዙ ሌክቸር ስጥቻለው ስለዲሞክራሲና ስለሪፕረዘንተቲፍ ዲሞክራሲ ። አሜሪካኖች ዲሞክራሲን ሊያዩትም አይፈልጉም እንኳን ሊመሩበት ። ጀላጅሎች ብቻ ናቸው የአናሳ መብት የቡዙሀን መሪነት ብሎ ግብ ግብ የሚፈጥረው። እውቅት እኮ ከአናሳም ብሔረስብ ይመነጫል ታድያ አንተ አናሳ ነህ ተብሎ ይከለከላል ወይ ኢትዬዽያን ለመምራት። ምድረ ደደብ በሙሉ ። ትጝሬዎች ጋምቤላዎችን። ደቡቦችን አና ኦሮሞዎቹን ካሳመኑ እንደገና የማይመሩበት ምንም አይነት እንቅፋት የለም።

ምን አለኝ በለኝ ወርቃሞች አሁን ኢትዬዽያን ለመምራት ምንም ፍላጎት የላቸውም ብትከፍላቸውም ኢትዬዽያን አይመሩልህም ይህንን ጋጠወጥ ህዝብ። ምስጋና ቤስ ሕዝብ ከመምራት ። የራሳቸውን ቤት ያደራጃሉ። ትግሬን ወርቃማይቱ ሲንጋፖር ያረጉዋታል የዛን ግዜ ተለምነው ኢትዬዽያን ምሩ ይባላሉ አስር አመት ብቻ ስጡዋቸው።

በመጨረሻም ኢትዬዽያ የአሜሪካንን ሪፕረዘንተቲቭ ዲሞክራሲ ነው የምትመራው። አንተ ኬት እንዳመጣኸው አላቅም ይህንን የጅል ቋንቋ አናሳ ይመራ አብላጭ ይምራ ብሎ የነገርህ ማን ቡዳ ነው። ወይ ቼ ጉድ። እስቲ አንተ ወንድ ነህ ይህንን ሽጋታ ዲሞክራሲ የሚሉትን ሲስተም ትግሬዎች ላይ ለመጫን ሞክር በጣጥስው ነው የሚያስቀሩን ወንድ ከሆንክ ድንበር ተሻገር። ከፈለገ አማራ በዚህ በሻጋታ ዲሞክራሲ በሚሉት ሲስተም ይመራ ኦሮሞም ምንም አይስሙዋቹሁም ። ግን በርቱ አገሪቱን እንደዶሮ ብልት ፩፪ ገንጣጥሉዋት።

TGAA
Member+
Posts: 5624
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: Warning -Civil War in the making!

Post by TGAA » 02 Aug 2020, 19:09

ወንድም ኢቶሽ መልስ ስላልተሰጠህ የእውቀትህ መመንጠቅ ምልክት አድረግህ መውሰድህ በጣም ያስቃል ፤ ፍጹም ደንቆሮ አስተሳሰብ ነው ብሎ ላይመልሱልህ እንደሚችሉ አልታሰበህም ? የዚህን ውይይት የጀመርንበትን ላስታውሰህ አክሱማዛና ፡France and England with about 70m population each has a veto power over more than 7 billion world population. Tigray and other similar states in Ethiopia deserves that. አንተ አሁን የምንትንዘባዘበውና አስር ቦታ የምትረግጠው ይህንን ሀሳብ ደግፈህ ነው ፡ የአሜሪካን ፖለቲካዊ ስርአትና የኢትዮጵያ የወያኔ የክልል ስርአት በአይነት ምንም ግኑኙነት የሌላችው ስርአቶች ናቸው ፤ የወያኔ ስርአተ መንግስት የባንቱስታይቷን ደቡብ አፍሪካን ይመስላል፤ የአሜሪካው ደግሞ ከብዙ አንድ (E pluribus unum) ከሚል ውህዳዊ ህብረተሰብዊ ስርአት ለመመስረት አንድነቱ የበለጠ ፍጹም ለማድረግ የሚጥር የስርአት አወቃቀር ነው፡ ስለዚህም ሁሉቱን የፖለቲካ መዋቅርን ለማነጻጸር መሞከርህ ምን ያህል የሀሳብ ድኩም መሆንህን ነው፤ እንደወያኔ በዘርና በጎሳ እየሸነሸነ የሚገዛ ስርአት አይደለም The Pledge of Allegiance the United state ይህንን ነው የሚመስለው ከአንደኛ ክፍል ተማሪ ጀምረህ እስከ ኮንግረስ ድረስ ቀኝ እጃቸውን በልባቸው ላይ አደርገው ለሀገራችው ቃላቸውን የሚገቡት : pledge allegiance to the Flag of the United States of America and to the Republic for which it stands, one nation, indivisible, with liberty and justice for all. ይሄም ነው የአሜሪካ ሀያልነት መስረት ፤ በአሜሪካ የህዝቦች ምክር ቤት በህዝቡ ብዛት እያንዳንዱ ስቴት ተወካዮች ሲኖሩት በሴኔቱ ግን እያንዳዱ ስቴት ሁለት ሴኔት ተወካዮች አሉት ፤ ስለዚህም በሰኔት ተወካዩች ሁሉም ስቴቶች እኩል ናቸው ፤ እርግጥ ማንኛው ሴኔተር ከህዝብ ተወካዮች የመጣውንን ህግ ካልተስማማበት ህጉ ወደ ፕሪዘዳንቱ ሄዶ እንዳይፈረምና ህግ እንዳይሆን ማቆም ወይም የሚፈልጋቸው ነገሮች እንዲጨምሩ ወይም እንዲቀነሱ ለማድረግ ተጽኖ አለው ፤ ህይንንም ስሌት ሲያደርግ የመላ የሀገሩንና የሚወክለውን ባማከለ መልኩ ነው ፤ ለምን የህገመንግስቱ ዋና ግብ የሁሉንም አንድነት በተመረኮዘ መልኩ ስለሆነ፤ ይህንን ህገመንግስ ፤ የአሜሪካን ህዝብ ማለትም የአለም 5% የሆነ ህዝብ የአለምን 45% ሀበት እንዲቆጣጠር ያደረገውን ህገመንግስት ነው ፤ ከወያኔ ጎሰኛ ኮንሲቲቲዩሽን ጋር አንድ ላይ አድርገህ ልታወዳድር መሞከርህ በጣም አስቂኝ ነው፡ ጭራሽ ደግሞ ጎግል አድርገህ እኔ ሌክቸር ያደረከትን ማግኝት ትችላለህ ብለህ ሰው እንዲያነበው ትጋብዛለህ ፤ የወያኔ ካድሬዎችን ያሰለጠንክበት ከሆነ አንድ ነገር ሆኖ፤ መደምደምደምያው ለዚህ ነው ወያኔዎች የደደቡት የሚል ይሆናል ፡

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: Warning -Civil War in the making!

Post by tlel » 02 Aug 2020, 19:48

ኢትዮዽያውያን ኣገር እንዳትፈርስ ማን የውጭ ሃይል በህዋሃት መሸነፍ ኢትዮዽያ ላይ እየተንቀሳቀሰ ነው።

ህዋሃትን ያሳደገው የደገፈው የውጭ ሃይል ኢትዮዽያ ላይ ጥርሱን ነክሷል ኣባይን እጁ ስር ለመክተት በህዋሃት ምክኛት ሞክሮ ነበር ይህ ከከሸፈ ጎረቤት ኣገርን ኣስታጥቆ ሊመጣ ይችላል። ይህ ከከሸፈ በራሱ በኢትዮዽያውያን የነበሩ የውጭ ኗሪዎችን ኣስታጥቆ ኢትዮጵያ ውስጥ ገብተው ልክ ህዋሃት ትግራይን እንደቀየረ ይህ ሃይልም ህዝብን ተቆጣጥሮ ህዝብ ኢትዮዽያን እንዲከዳ የማስደረግ ኣላማ ሊኖር ይችላል በግድም ሆነ በውድ። ዛሬ ኣይ ኢትዮዽያ የእስላም ኣገር ናት እንጂ ክርስትያን ኣይደለችም እያስባለ ነው ይህ የሚታየው በኣቢሲን ያ ሌዲ ኢ ኣር ውስጥ ያለችው ናት። የኢትዮጵያን ህዝብ እስላም በማስደረግና፣ እንደነ ጃዋር ኢትዮዽያ ውስጥ ቦታ ሰቶ እዚህም እዛም ሲያስፈነዳ፣ ኣሁን ደሞ ኢትዮዽያን ኣክራሪ እስላም ወረራት በማለት ልክ እንደ ኢራቅና እንደ ሶርያ ገብቶ ሰላማዊውን የኢትዮዽያን ህዝብ ገሎ ኣባይ ወንዝን መቆጣጠሩ ኣይቀሬ ነው። ብዚህን ግዜ ኢትዮዽያን ኣፈራርሶ ለየክልሉ ይሰጣል እሱ ግን ኣባይ ውንዝን በቁጥጥሩ ስር ያደርገዋል። ኣሁን ችግሩ ሃይል ሊኖረው የሚችል ዳያስፖራው ኣብሮ መናበብ ኣለበት ይህን ለማስቆም። ኣንዴ ነው የምትኖረው ኢትዮዽያ ኣገርህን ኣድንና መሞት ህ ካልቀረ ሙት። ሆዳም ዳያስፖራ ተነስና መደረግ ያሚገባውን የኢትዮዽያ መንግስትን ለመርዳት ቁረጥ። የምትሞዳሞደው ኣገር እራሷ ጠላት ነች ለኢትዮዽያ። በሚያስፈልገው ሁኔታ ለመታገልም ሆነ ለመደራደር ከ መንግስት ጋር መናበብ ከእርስ በርስ ጋር መናበብ በቁራኛ ከመተያየት።

Abere
Senior Member
Posts: 11069
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Warning -Civil War in the making!

Post by Abere » 02 Aug 2020, 20:02

tlel,

ያልከው ትክክል ነው። ስታስበው መፍትሄው ቀላል ነበር እኮ - የተሰወረ በሽታ አይደለም። ይኸን ዴዴብ በሽታ ያመጣው አጥፍተህ ጥፋ የሆነው ወያኔ ነው። አርሱም የጎሳ ክልል እና ጎሣ ፓለቲካ ነው። ይኸ ማንም ኢትዮጵያዊ የቀመመው በሽታ ሳይሆን ጠላት የላከብን በሽታ ነው። ትራምፕ ይኸን ኮረናን ቻይና ልካብኝ ነው አይደል የሚለው። እናም በሽታውን ማጥፋት ነው። አሁን በወያኔ እና በዐብይ መንግስት መካከል ያለው የስልጣን ሽኩቻ እንጅ መሰረታዊ የአቋም ለውጥ አይመስለኝም። ለምን የትግሬው ወያኔ በኦሮሞ ኦነግ ተተካ ነው ችግሩ። ሁለቱም በሽታዎች ናቸው። የሚገርመው ደግሞ በኢትዮጵያ መውደቅ ይሁን መታወክ ከማንም በላይ ተጎጅዎች ናቸው። ትግሬ ያለኢትዮጵያ መኖር አይችልም። ትግሬን ለማናደድ ኢትዮጵያዊ አይደለህም ማለት በቂ ነው። ኦሮሞ በተመለከት የአገር ያህል ቀርቶ የአውራጃ ያህል መተዳደር የሚችል አይደለም - ቢያንስ ከ 80 ጎሣ ጋር ጦርነት ይገጥመዋል። አስበው 500 ዓመት አይበቃውም መልክ ለመያዝ። ከሁለቱ በመጡ ሞኞች ነው ለውጭ ጠላት ተጋላጭ የሆነው። ለምን ይኸ የጎሳ ክልል በሽታ መፍረስ እንዴ ቅድመ ሁኔታ ቀርቦ በጠረንጴዛ ዙርያ አገራዊ ድርድር አይፈጠርም። ከዚያ በኋላ ወላ ግብፅ ይሁን ሌላ የውጭ አረብ ጠላት ቀዳዳ መግብያ ያጣል።

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: Warning -Civil War in the making!

Post by tlel » 02 Aug 2020, 20:21

Abere wrote:
02 Aug 2020, 20:02
tlel,

ያልከው ትክክል ነው። ስታስበው መፍትሄው ቀላል ነበር እኮ - የተሰወረ በሽታ አይደለም። ይኸን ዴዴብ በሽታ ያመጣው አጥፍተህ ጥፋ የሆነው ወያኔ ነው። አርሱም የጎሳ ክልል እና ጎሣ ፓለቲካ ነው። ይኸ ማንም ኢትዮጵያዊ የቀመመው በሽታ ሳይሆን ጠላት የላከብን በሽታ ነው። ትራምፕ ይኸን ኮረናን ቻይና ልካብኝ ነው አይደል የሚለው። እናም በሽታውን ማጥፋት ነው። አሁን በወያኔ እና በዐብይ መንግስት መካከል ያለው የስልጣን ሽኩቻ እንጅ መሰረታዊ የአቋም ለውጥ አይመስለኝም። ለምን የትግሬው ወያኔ በኦሮሞ ኦነግ ተተካ ነው ችግሩ። ሁለቱም በሽታዎች ናቸው። የሚገርመው ደግሞ በኢትዮጵያ መውደቅ ይሁን መታወክ ከማንም በላይ ተጎጅዎች ናቸው። ትግሬ ያለኢትዮጵያ መኖር አይችልም። ትግሬን ለማናደድ ኢትዮጵያዊ አይደለህም ማለት በቂ ነው። ኦሮሞ በተመለከት የአገር ያህል ቀርቶ የአውራጃ ያህል መተዳደር የሚችል አይደለም - ቢያንስ ከ 80 ጎሣ ጋር ጦርነት ይገጥመዋል። አስበው 500 ዓመት አይበቃውም መልክ ለመያዝ። ከሁለቱ በመጡ ሞኞች ነው ለውጭ ጠላት ተጋላጭ የሆነው። ለምን ይኸ የጎሳ ክልል በሽታ መፍረስ እንዴ ቅድመ ሁኔታ ቀርቦ በጠረንጴዛ ዙርያ አገራዊ ድርድር አይፈጠርም። ከዚያ በኋላ ወላ ግብፅ ይሁን ሌላ የውጭ አረብ ጠላት ቀዳዳ መግብያ ያጣል።
ይኸው የናንተ ጥፋት ህዝብን እንደ ጅምላ ጠላት ማድረግ ኣይገባኝም ኢትዮዽያዊ ነኝ እያልክ። የተያዘውን የትግራይ ህዝብን ትተህ ህዋሃት፣ ፓርቲ፣ ግለሰብ ላይ ተነሳ። የጠፋውን በግ መልስ። ትግራይ እየተታለለ ነው ያው በ ኣክሱም ታሪክ ወዘተ። እንዴት ትግራይ ኢትዮዽያን ኣጥቅቶ ብቻውን ይቆማል ነገ ኣረቦች ይወሩታል። ዛሬ ህዋሃት ከግብፅም ጋር ወዳጅ ቢሆን ግዝያዊ እንጂ ኣባይን ከነግብረኣበሮቻቸው ጋር ለመቆጣጠር እንጂ ኢትዮዽያን ህዋሃት ረድታቻቸው በ ትግራይ ስም፣ ነገ ትግራይን ኤርትራን እንደገና ኣድራጅቶ ያጠፋታል። ክርስትያኑ በኢትዮዽያም ሆነ በኤርትራ በቀላሉ ያጠፉታል፣ ለዚህ ነው ሙስልም ወንድሞቻችንን ወደ ኣክራሪነት እየመሩ ያሉት፣ ከሶማልያም ከኬን ያም ከ ሱዳንም ሽብርተኞችን እያስገቡ ነው ክርስትያኑን ለመምታት፣ የቅርቡ ጥቃት ቄሮ ብላችሁ የምትፈርዱ የቤት ስራችሁን ስሩ ከዘር ውስጥ ውጡ ውጭ ሸብርተኞች ኦሮሚኛ የሚናገሩ ሶማልያ ውስጥ ሆነ ህዋሃት ሰዎች ናቸው።። በተለይ ዳያስፖራው ምን እነደሚጠብቅ ኣልገባኝም፣ ኣያቶቹ ከሞት ተነስተው እንዲዋጉለት ይፈልጋል መሰለኝ። ኣሁን በኮሮና ምክን ያት ኢትዮዽያን ለመምታት ቀላል ነው

Post Reply