Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 27 Jul 2020, 05:50


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 27 Jul 2020, 06:01

Over 827,000 confirmed COVID19 cases on the African continent - with more than 483,000 recoveries & 17,000 deaths. View country figures & more with the WHO African Region COVID-19 Dashboard:

https://arcg.is/XvuSX


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 27 Jul 2020, 07:11


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 27 Jul 2020, 08:08

“ኮቪድ-19 እጅግ አደገኛው የጤና ቀውስ ነው” ዶ/ር ቴድሮስ አድኃኖም

የዓለም ጤና ድርጅት ኃላፊ ዶ/ር ቴድሮስ አድኃኖም፤ “ኮቪድ-19 እጅግ አደገኛው የዓለም የጤና ቀውስ ነው” አሉ።
ድርጅታቸው ከዚህ ቀደም አደገኛ ናቸው ካላቸው የጤና እክሎች ኮሮናቫይረስ የባሰው እንደሆነ ተናግረዋል።
ዶ/ር ቴድሮስ ጄኔቫ ውስጥ ጋዜጣዊ መግለጫ ሲሰጡ፤ ወደ 16 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች በበሽታው እንደተያዙና 640 ሺህ ሰዎች ሕይወታቸውን እንዳጡ ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ማስታወቃቸውን ገልፀዋል።

https://bbc.in/30SToZI


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 27 Jul 2020, 08:39


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 27 Jul 2020, 11:31


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 27 Jul 2020, 15:08

WORLDWIDE UPDATE

Coronavirus Cases: 16,540,395
Deaths: 654,148
Recovered: 10,129,120


Active Cases

Currently Infected Patients : 5,757,127
in Mild Condition : 5,690,723 (99%)
Serious or Critical : 66,404 (1%)


https://www.worldometers.info/coronavirus/#countries

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 28 Jul 2020, 03:28

የኮሮናቫይረስ የዓለም የጤና ስጋት መሆኑ በዓለም ጤና ድርጅት ከተገለጸ ዛሬ 6ኛ ወሩን ይዟል
********************
የኮሮናቫይረስ የዓለም የጤና ስጋት መሆኑ በዓለም ጤና ድርጅት ከተገለጸ 6ኛ ወር መሆኑን የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ገልጸዋል።
የዛሬ ስድስት ወር ከ100 በታች የነበረው የኮሮናቫይረስ ሕሙማን ቁጥርም አሁን ላይ ከ16 ሚሊዮን በላይ ደርሷል።
የዓለም ጤና ድርጅት በወቅቱ የወረርሽኙን የጤና ስጋትነት ሲገልጽ ከቻይና ውጭ ባሉ ሀገራት ውስጥ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 100 ያልሞላ እና በቫይረሱ ምክንያት የሞተ አንድም ሰው እንዳልነበር ነው የገለጹት።
ይሁን እንጂ በስድስተኛ ወሩ ቫይረሱ በዓለም የተለያዩ ሀገራት በስፋት ተሠራጭቶ ከ16 ሚሊዮን በላይ ሕሙማን ተመዝግበዋል፣ ከ640 ሺህ ሰዎች በላይም ለሞት ተዳርገዋል ብለዋል።
የወረርሽኙ ሥርጭት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተፋጠነ መጥቷል ያሉት ዶ/ር ቴድሮስ፣ ነገር ግን ማናችንም የቫይረሱ እስረኛ አይደለንም ሲሉ ገልጸዋል።
ሁላችንም ልዩነት መፍጠር እንችላለን፣ መፃኢ ዕድላችን በእጃችን ነው ብለዋል።
የዓለም ጤና ድርጅት በሳይንስ፣ በመፍትሔ ሀሳቦች እና በአጋርነት ላይ በመመሥረት ሁሉንም የዓለም ሕዝብ እና የዓለም ሀገራት በእኩልነት ለማገልገል ዝግጁ መሆኑንም ነው አስታውቀዋል።

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 28 Jul 2020, 03:47


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 28 Jul 2020, 06:58

Zimbabwe

192 new confirmed cases , 2 new deceased patients and 24 new recoveries
Total:
- 2704 cases,
- 36 deaths,
- 542 recoveries.



South Africa

7096 new confirmed cases 298 new deaths and 9848 new recoveries.
Total:
- 452 529 positive cases
- 7067 deaths
- 274 925 recoveries



Gambia



Egypt

420 new confirmed cases, 46 new deceased patients and 928 new recoveries.
Total:
- 92482 confirmed cases
- 4652 deaths
- 33 831 recoveries.



GABON



Nigeria



South Sudan

》8 New cases confirmed in the last 24 hours.
》2,313 the accumulative figures
》1,190 recovered
》46 death

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 28 Jul 2020, 07:31


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 28 Jul 2020, 08:05

COVID-19 updates

Russia's cases surpass 820,000
S Africa nearing half-million cases
5 Chinese regions hit by new outbreak
Indonesia reports 1,748 new infections
Pakistan's daily infections drop below 1,000


https://aje.io/aetnc



Germany voices 'great concern' at COVID-19 spike, issues Spain warning

https://aje.io/svplp

Spread of COVID-19 does not appear to be impacted by seasonality, says the World Health Organization

http://aje.io/svplp

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 28 Jul 2020, 08:16


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 28 Jul 2020, 08:38


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 28 Jul 2020, 09:07

የኮቪድ-19 ክትባት!

' ሞደርና ' የተባለው የባዮቴክኖሎጂ ኩባንያ አንድ አዲስ የኮሮናቫይረስ ክትባት መድሃኒት በ30,000 ጎልማሶች ላይ ሙከራ መጀመሩን አስታውቋል።

ከብሄራዊ የአለርጂ እና የተላላፊ በሽታዎች ተቋም ጋር በመተባበር ሙከራው ትላንት የተጀመረው በሳቫና ጆርጂያ መሆኑን ኩባንያው አስታውቋል። ሳቫና በሀገቱ ዙሪያ ካሉት፣ በርካታ የሙከራ ቦታዎች፣ አንዱ ነው ተብሏል።

ክትባቱ እንዲሞከርባቸው ከቀረቡት ስዎች ግማሾቹ እውነተኛው ክትባት እንደሚሰጣቸው የተቀሩት ግን የውሸት ክትባት እንደሚከተቡ አሶሼተድ ፕሬስ የዜና አገልግሎት ዘግቧል።

ሞደርና እስካሁን ባለው ጊዜ ባደረጋቸው የክትባቱ መድሃኒት ሙከራዎች ጠንካራ የመከላከል ምላሽ ማሳየቱን በያዝነው ወር ቀደም ሲል አስታውቋል።

ድካምን ፣ ራስ ምታት ፣ የብርድ-ብርድ የማለት እንዲሁም የሰውነት መቀጥቀጥን የመሳሰሉት ቀለል ያሉ የጎንዮሽ ስሜቶች ማስከተሉ ከቪኦኤ የተገኘው መረጃ ይገልፃል።

MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 28 Jul 2020, 09:44

ኮሮናቫይረስ፡ የአውሮፓ አገራት አዳዲስ እርምጃዎችን እየወሰዱ ነው

በርካታ የአውሮፓ አገራት ወረርሽኙ እንደገና ያገረሻል በሚል ስጋት የተነሳ የቫይረሱን ሥርጭት ለመግታት አዲስ ውሳኔዎችን እያስተላለፉ ነው። ከእነዚህ መካከል ቤልጂየም ፣ ጀርመን፣ ፈረንሳይና ስፔን ይገኙበታል።

ቤልጂየም፦ ቤልጂየም ሰኞ ዕለት መሰባሰብን በተመለከተ ያሏትን ገደቦች አጥብቃለች። በመሆኑም ከረቡዕ ዕለት ጀምሮነዋሪዎች ከቤተሰባቸው አባላት ውጭ ቢበዛ አምስት ሰዎችን እንዲያገኙ ይፈቀድላቸዋል ተብሏል።በሕዝብ መገልገያ ቦታዎችመሰብሰብ የሚችለው የሰው ቁጥርም በግማሽ የቀነሰ ሲሆን በቤት ውስጥ 100፤ ከቤት ውጭ ደግሞ 200 እንዲሆን ተደርጓል።
ጀርመን ፦ የጤና ሚኒስትርጀንስ ስፓህን የኮሮናቫይረስ ምርመራ ከፍተኛ የቫይረሱ ሥርጭት ካለባቸው አገራት ወደ አገሪቷ ለሚገቡ መንገደኞች ግዴታ እንደሚሆን ተናግረዋል።


ለተጨማሪ መረጃ፦https://bbc.in/39wBK1Y


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 28 Jul 2020, 10:11

"የዩናይትድ ኪንግደም የለይቶ ማቆያ ሕግ ፍትሓዊ አይደለም" የስፔን ጠቅላይ ሚኒስትር

የዩናይትድ ኪንግደም መንግሥት ከስፔን የሚገቡ ተጓዦች ለሁለት ሳምንታት በለይቶ ማቆያ እንዲቆዩ የጣለው ገደብ ፍትሃዊ አለመሆኑን የስፔን ጠቅላይ ሚኒስተር ተናገሩ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ፔድሮ ሳንቼዝ በአብዛኛው የስፔን አካባቢዎች ያሉ ጎብኝዎች ከዩኬ በተሻለ ከኮሮናቫይረስ የተጠበቁ ሊሆኑ ይችላሉ በማለት አገሪቷ ውሳኔዋን መልሳ እንደምታስብበት ተስፋ አድርገው እንደነበር ገልፀዋል።

ነገር ግን የዩናይትድ ኪንግደም መንግሥት ውሳኔውን የመለወጥ እቅድ እንደሌለው አስታውቋል።

የጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ቃል አቀባይ በዚህ ወረርሽኝ ወቅት ‘ማንኛውም ጉዞ ከአደጋ ነፃ አይደለም’ ሲሉ አስጠንቅቀዋል።


ለተጨማሪ መረጃ፦https://bbc.in/39ykOIk


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 28 Jul 2020, 11:02

ጭምብል ማድረግ ወደሰውነት የሚገባ የቫይረስ መጠንን እንደሚቀንስ ጥናት አሳየ

የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል ማድረግ፤ ሰዎች ጀርሞችን ወደ ሌላ ሰው እንዳያስተላልፉ ለማድረግ እንደሚረዳ በርካታ ጥናቶች አሳይተዋል። አሁን ደግሞ አንድ አዲስ ጥናት ጭምብል ማድረግ ሌሎች ሰዎችን ከበሽታ ከመታደጉም በተጨማሪ ጭምብል ለሚያደርገው ሰውም ጠቀሜታ እንዳለው ጠቁሟል። ‘ጄነራል ኢንተርናል ሜድስን’ መጽሔት ላይ ይታተማል ተብሎ የሚጠበቀው ጥናት እንደሚያሳው፤ ጭምብል የሚያደርጉ ሰዎች በበሽታ የመያዝ እድላቸው ይቀንሳል፤ የሚያሳዩት የበሽታ ምልክትም አነስተኛ እንዲሆን ይረዳል።

ዝርዝሩን ለማንበብ፡ https://bbc.in/330YUwb


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 28 Jul 2020, 11:36

በኢትዮጵያ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ከ15 ሺህ አለፉ!

ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 6,503 የላብራቶሪ ምርመራ 653 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ11 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 170 ሰዎች አገግመዋል።በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 15,200 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 239 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች 6,526 ናቸው።


MINILIK SALSAWI
Member+
Posts: 9499
Joined: 24 Aug 2012, 12:02

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 28 Jul 2020, 11:53


Post Reply