-
- Member
- Posts: 4208
- Joined: 27 Sep 2017, 21:56
ኢትዮ ቴሌ ሀፍረት የሚባል ነገር የለውም እንዴ? ኢንተርኔት ያልተጠቀምንበትን ብር መልሱልን!
ኢንተርኔት በመቋረጡ አገሪቱ ክፉኛ እንደምትጎዳ ጥርጥር የለውም:: ተሌም በጣም ይከስራል:: ማነው ኪሳራውን የሚሸፍነው? አብይ ከኪሱ አውጥቶ ወይስ ከህዝብ ላይ በመጋጥ? ሁለት ወር ያልተጠቀምንበትን ቴሌ ክፈሉ ሊለን አይችልም:: ይህ በየት አገር ያለ ሕግ ነው?
እንደሚሰማው ቴሌ ግምሹ ለግል መሸጡ ነው: እና መንግስት እንዴት ነው እንደፈለገ “ኢንተርኔት ዝጉ ክፈቱ” ብሎ የሚያዛቸው? የሚደርስባቸውን ኪሳራ ማን ይሞላላቸዋል? ይህ ወደ ፊት እናየዋዋለን :: ይህ የተዛነፈ አካሄድ ምናልባት የግል ባለሀብቶች ሲይዙት ይስተካከል ይሆናል::
እዚህ አገር አንድ ያለ ችግር : የመንግስት መስርያ ቤቶች ፈረንጅ የሚያወጣው ሕግ ይዘው ሙጥጥ ማለት ይወዳሉ:: ፈረንጅ በተግባር ሁሉን ያሳያል ; የኛ አገር ደሞ ዜሮ ናቸው:: ለምሳሌ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሕግ በማውጣትና ሕጉን በመተግበር የሚወዳደረው የለም: ግን ለአገሪቱ ያደረገው ነገር እዚህ ግባ የሚባል አይደለም:; የሌላው አገር ዩኒቨርስቲ ስንት አስተማሪዎቹ ጉድ የሚባል ነገር ላገራቸው ሲሰሩ የኛዎቹ ግን አንድ ተራ ሞባይል ስልክ መስራት አቅቷቸዋል:: ምናልባትም እንዴት እንደሚሰራም የሚያቁም አይመስለኝም::
ዩኒቨርሲቲው እንደገና ፈርሶ መዋቀር አለበት:: ዩኒቨርሲቲው በግዴታ በግለሰብም ደረጃ ሆነ በግሩፕ : የሆነ ሥራ ሰርተው እንዲ
ያቀርቡ ማድረግ አለበት:: አለበለዚያ እነዚህን ሸክሞች ማባረር ነው ::
በባዶ መኮፈስ እና የፈረንጅን ሱፍ መልበስ የትም አያደርስም:: ሕግ እያወጡ ከመለፋደድ ወደ ተግባር ራስን መቀየር ነው::
ከቴሌ መልስ እንፈልጋለን::
-
- Member
- Posts: 4208
- Joined: 27 Sep 2017, 21:56
Re: ኢትዮ ቴሌ ሀፍረት የሚባል ነገር የለውም እንዴ? ኢንተርኔት ያልተጠቀምንበትን ብር መልሱልን!
Internet looks back . For all mobiles, that is for smart and Chinese network is open today, probably it has shown some sort of sign of coming back yesterday. but Facebook is only working for only Chinese made mobile that means for non smart phones or for non android phones. otherwise totally Facebook is not working till now.
-
- Senior Member+
- Posts: 26144
- Joined: 20 Apr 2013, 20:24
Re: ኢትዮ ቴሌ ሀፍረት የሚባል ነገር የለውም እንዴ? ኢንተርኔት ያልተጠቀምንበትን ብር መልሱልን!
ato Abaymado
u ask me to delete my comment ... i deleted with respect.
u ask me to delete my comment ... i deleted with respect.
Last edited by Ethoash on 24 Jul 2020, 02:01, edited 1 time in total.
-
- Member
- Posts: 4208
- Joined: 27 Sep 2017, 21:56
Re: ኢትዮ ቴሌ ሀፍረት የሚባል ነገር የለውም እንዴ? ኢንተርኔት ያልተጠቀምንበትን ብር መልሱልን!
ቅጫማም አጋሜ :
ያ ቁልቅዋል መሬት ድንጋይ ብቻ ነው ያበቀለው:: ምክሬ: ካቋረጥክበት ስድስተኛ ክፍል መቀጠል አለብህ::
እንደእኔ አንተ አጋመዎች ከሚያዞሩት መጥረጊያ አትለይም ::
Honestly: አንተን ጭንቅላትህን ዘቅዝቆ መወልወያ ማረግ ነበር::
ያነተን ኮመንት delete ለማረግ ብሞክርም አልተቻለም:: አፍህ ልክ አጋሜ ሴቶች ብልት ቦርቃቃ ነው::