Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30918
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ኢትዮጵያ፡ የአፍሪካ የዉሃ ኃያል አገር! የታላቁ ግድብ ዘላቂነት በአረንጓዴ ምድር ንቅናቄ ይወሰናል

Post by Horus » 21 Jul 2020, 17:26

አንድ፣ ዉሃ የሚቀጥለው 21ኛ ዘመን ፔትሮሊየም ነው ።

ሁለት፣ በቅርብ ግዜ የዉሃ ዋጋ ከዘይት ነዳጅ ዋጋ የላቀ ይሆናል

ሶስት፣ በአፍሪካ አህጉር ከኢትዮጵያ በላይ የዉሃ ተፈጥሮ ሃብት ያላት ኮንጎ ብቻ ናት ።

አራት፣ ነገር ግን ኢትዮጵያ ባልት የጂኦግራፊ አቀማመጥ ማለትም የየመን በረሃ፣ የግብጽ፣ የሱዳን፣ የሱማሌ ፣ ጂቡቲ በረሃዎች ምክኛት የኢትዮጵያ የዉሃ ሃያልነት በብዙ እጥፍ ከጎንጎ የላቀ ነው።

አምስት፣ ኢትዮጵያ አሁን የተጀመረውን አገሩን አረንጓዴ ማድረግ በሚቀጥሉት 10 ወይ 20 አመታት ከተሳካና የኢትዮጵያ ኢኮሎጂ አረንጓዴ ሲሆን አገራችችን ያፍሪካ ቀንድ አይደለም፣ ያፍሪካና የቀይ ባህር ሃያል አገር እንደ ምትሆን ጥርጥር የለምውም ።

ስድስት ፣ ልብ በሉ የኢትዮጵያ የዉሃ ሃያልነት ሲባል የኤሌክትሪክ ሃይልና ያገራችህ ኢንዱስትሪያላይዜሽን ብቻ ሳይሆን በረሃማ የኢትዮጵያ ክፍሎች፣ ታችኛው ኦሞ፣ የኦጋዴን በረሃ፣ የአፋር በረሃ ሁሉ እጅግ ሰፋፊ የእርሻ አገር ነው የሚሆኑት ። ኢትዮጵያ መላ ቅርብ ምስራቅን የምትመግብ ሃያል አገር ነው ይምንሆን ።

ኤርትራ የዚህ ዉሃ ሃይል ቀጥተኛ ተጠቃሚ ትሆናለጭ

ሰባት፣ በዚህም ሳቢያ የጂቡቲን፣ የሱማሌን፣ የኬኒያን፣ የሱዳንን፣ የግብጽን እድገትና ፖለቲካ ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ ይኖረናል ።

ዉሃ ማለት ዘይን ማለት ነው ። የሚቀጥሉት ዘመናት እንቁ ማለት ዉሃ ነው ። በዚህ ደሞ እንደ ኢትዮጵያ የታደለ የለም፣ ምድራችንን በዛፍና እጸዋት ከሸፈንን ዘላለለም የማያልቅ ሃብትና ሃይል እጃችን ነው ያለው ።


እኛ ኢትዮጵያዊያን አሁን እየተነሳ ያለውን አረንጓዴ ምድር ንቅናቄ በአገር አቀፍ ደረጃ አግንነን አንዱ ታላቁ የኢትዮጵያ ካልቸር እንዲሆን ከሰራን በሚቀጥለው 5 አመታት ወስጥ 25 ቢሊዮን፣ በ10 አመት አመት ወስጥ 50 ቢልዮን ዛፎች እንተክላለን ።

ይህም ማለት በ2030 እስከ 200 ሚሊዮን የሚደርሰው ህዝባችን ኤሌክትሪክ ማንደድ ሲጀምር አገሪቱ በደን እየተሸፈነች ስትሄድ፣ የዝናብ መጠን እያደገ ይሄዳል።

ከቢሊዮን ወደ ትሪሊዮን የሚበዙት የኢትዮጵያ እጸዋት እንደ ቢሊዮን ትናንሽ የዉሃ ግድቦች ሆነው ሲያገለግሉ፣ አፈሩ እርጥብ ሆኖ ይለመልማል ።

በሺዎች የሚቆጠሩት የኢትዮጵያ ወንዞች፣ ሃይቆች፣ ኩሬዎች፣ ጉድጓዶች፣ መስኖዎች፣ ገንዳዎች ኢትዮጵያን ከዳር እስከ ዳር በዘመናዊ አሌክትሪክ በሚነዱ መኪናዎች እርሻ ያጥለቀልቃሉ ።

ይህ ሁሉ ተአምር በኛው እድሜ በሚቀጥሉት 20 አመታት የምናያቸው እጹብ ድንቅ ክስተቶች ናቸው ።

አባይ የዚህ ሁሉ መጀመሪያ እርሾ፣ የዚህ ሁሉ ጽንሰ ነገር ማዕከለ አንጎሉ ነው ። ከንግዲህ ወዲያ ኢትዮጵያ ወደ ኋላ አትመለከትም !!!


viewtopic.php?f=2&t=223122



እኔ ትኩር ብዬ የታላቁን ግድብ ጂኦርራፊና የወንዙ፣ የከበቡት ተራሮች ሳይ የሚታየኝ በእውነት የኢትዮጵያ ግዙፍነት አስፈሪነት አይበገሬነት ና ታላቅነት ነው ። የስው ልጅ ባንጎሉ ከሚሸከመው በላይ ያለች ክስተት ነች ኢትዮጵያ ማለት !!!! አበሻ የታደለ ሕዝብ !!!!


Last edited by Horus on 23 Jul 2020, 14:57, edited 9 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30918
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ፡ የአፍሪካ የዉሃ ኃያል አገር!

Post by Horus » 21 Jul 2020, 20:57

ግብጽ ሱማሌ ላንድ ውስጥ የምትሞክረውን ፍተፈታ ምላሽ ያስፈልገዋል ።



Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: ኢትዮጵያ፡ የአፍሪካ የዉሃ ኃያል አገር!

Post by Dawi » 21 Jul 2020, 23:23


Horus wrote:
21 Jul 2020, 23:11


Horus
Senior Member+
Posts: 30918
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ፡ የአፍሪካ የዉሃ ኃያል አገር!

Post by Horus » 21 Jul 2020, 23:30


Horus
Senior Member+
Posts: 30918
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ፡ የአፍሪካ የዉሃ ኃያል አገር!

Post by Horus » 21 Jul 2020, 23:59

Dawi

እኔ ስለ ዉሃ ኢንጅነሪንግ ቤሳ አላቅም ። ሰሞኑን አንድ እጅግ አስገራሚ ወጣት ያዘጋጀው ቪድዮ ነበር አሁን አጣሁት ። ልጁ ያስተማረ ነገር ተመልሼ እኮሎጂካል ሳይንስ ልማር ወይ አሰኝቶኛል። ልጁ ያለው ይህን ነበር ። ያባይን ዉሃ ለመቆጣጠር ራሱ አባይ ወንዝ ላይ ምንም ማድረግ አያስፈልግም ። አባይ የብዙ መጋቢ ወንዞች ስብስብ ነው። ስለዚህ ነገሩ ያለው እነዚህን መጋቢ ወንዞችን መቆጣተር ነው ። እነዚህ ወንዞች ያሉት ባብዛኛው በምስራቅ ሰሜን ኢትዮጵያ ነው። እነዚህ ወንዞች ደሞ አፈራችን ተሽክመው እየሞሉ ወስደው ላባይ የሚሰጡት መሬታችህ በዛፍ፣ እጸዋትና ሳር ሳልለተሸፈነ ነው። ስለህነም ልጁ ምን አለ፣ የኢትዮጵያን መሬት በደን በሳር በዛፍ ሲሽፈን ሁለት ነገሮች ይሆናሉ ። አንድ፣ አረንጓዴው ፍጥረት አብዛኛውን ዉሃ ይይዛል ፣ ማለትን ዛፍና ደን ልክ እንደ ግድብ ልክ እንደ ሃይቅና ኩሬ የዉሃ መያዣ ጎተራ ይሆናሉ ። ሁለትኛ አገሩ አረንጓዴ ሲሆን ዝናብ እንደ ልብ የዘንባል በያመቱ ማለት ነው። በዚህ አይነት አልፍ አእላፉ ወንዞቻችን እና ኩሬዎቻን ወደ ዘመናዊ መስኖ በማሳደግ ሃያል የምግብ ማእከል እንሆናለን አለ። ዛሬ የኮሌጅ ተማሪ ብሆን ይህን ሳይንስ ነበር የማጠናው ። አስገራሚ ራእይ ነው ። ስለዚህ አባይ እንዲያው ጅማሮ ነው ። የኢትዮጵያ ጸሃይ ገና ገና እየወጣች ነው። ሊነጋ ሲል ይጨልማል እንደ ሚባለው የሰሞኑ ጄኖሳይድ ከንጋት በፊት ያለው ጭለማ ነው !

Selam/
Senior Member
Posts: 11847
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኢትዮጵያ፡ የአፍሪካ የዉሃ ኃያል አገር!

Post by Selam/ » 22 Jul 2020, 01:00

I really like Ustath Jemal. He has been an amazing voice surrounding GERD. I watch him regularly because he always reminds me the decency and gentleness of Ethiopia that I grew up with and he gives me hope that despite all the mishaps and mushrooming of scams and thugs, Ethiopia will always have millions of patriots for generations to come. He’s my hero and I don’t care whether he’s an Amhara, a Gurage, a Tigrean, a Somali or Oromo. I like him only because of the enduring love for his country.
Cheers!


Horus
Senior Member+
Posts: 30918
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ፡ የአፍሪካ የዉሃ ኃያል አገር!

Post by Horus » 22 Jul 2020, 01:17

The Great Blue Nile will never become the dead Yellow Nile of Chad !! Ethiopia will become Green and Everlastingly Fertile Land of God !


Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ኢትዮጵያ፡ የአፍሪካ የዉሃ ኃያል አገር!

Post by Ethoash » 22 Jul 2020, 01:35

አንደኛ ነገር መለስ ዘናዊ የውሃ አባታችን ነው።

በመንግስቱ ግዜ አንዴ ምን ብሎ ነበር በጣም ተናዶ አገራችን ጥቁር ዘይት ቢኖራት ኖሮ እነዚህ ተላሎች እንገንጠል ይሉ ነበር ብሎ ነበር። ምን ማለቱ ነው አገራችን ድሀ በመሆና ምክን ያቱም ቤንዚን ስለሌለለን ትግሬዎች እንገንጠል አሉ ። አብታም ብንሆን ኖሮ አያረጉትም ነበር ለማለት ነው።

እንግዲህ እግዜር ያሳያቹሁ ፈጣሪ በውሃ አብት አትለቅልቆን ይህ ችጋራም ቡዳ አማራ እግዜርን ያማርራል በሀብት ላይ ተቀምጦ ። ታድያማ መለስ ሲመጣ እነዚህ ጃላጅሎች አማሮች የአባይን ውሃ ለሚሊዬን አመት ምንም ሳይጠቀሙበት ቀርተው ። ግብፅ እንኩዋን ይህንን ነቅተው ታሪካዊ አጠቃቀመ መብት አለን ። ማለት ምንም ማለት ነው እናንተ ደደቦች ስለሆናቹሁ እኛ ለአምስት ሺህ ዘመን ሁሉ ስንጠቀምበት የት ነበራቹሁ ፓራሚድን ስንገነባ የት ነበራቹሁ ። ምንም ጥቅሙን አታውቁም ነበር እድሜ ለመልስ ያነቃቹሁ ለማት መስለኝ ዳር ዳሩን እስክስታ የሚመቱት ።

ውሃ አንድ ግዜ ሃይል ካገኘን ማንኛውንም እንድስቲሪ በዚህ ኑፁ ሀይል ማንቀሳቀስ እንችላለን ማለት ነው። ይህ ማለት ፤አሜሪካ አገር ውሃ አሽገን መሽጥ ብንችልም ውሃን ለማጎጎዝ ብዙ ውጪ ያስፈልጋል ግን አንድ ሽሚዝን በውሃ ሀይል ተጠቅመን መስፋት ብንችል ያንን ሽሚዝ አሜሪካ ላክነው ማለት ውሃችንን ልከን ዶላር አገኘን ማለት ነው።ሽሚዙንም ለመስራት የምንጠቀምበት ውሃ ሁሉ ኤክስፕርት መደረግ ይችላል ማለት ነው። በአጠቃላይ የምንስራው ስራ ሁሉ በእርሻ በለው በማንኛውም እንቅስቃሴ ውሃ ስለሚፈልግ እናም የኤሌትሪክ ሀይልም ስለሚፈልግ በአንድ ድንጋይ ሁለት ውፍ እንዲሉ ሁለቱንም አለን። ለምሳሌ አንድ ብርቱካን ለማሳደግ የሚፈጀውን ውሃ ማስብ ይበቃል መቶ ሊተር ቢሆን ያንን መቶ ሊትር ላከነው ማለት ነው ብርቱካናችንን ስንልከው ስለዚህ ውሃ ማለት ጥሬ እቃችንን ማግኛ ዘዴ ነው። ከዚያ ደግሞ ይህንን ብርቱካን ለምን ጨምቀን አሽገን አንልክም ካልን የኤልትሪክ ሀይል ወይም ሀይድሮ ያስፈልገናል። ማለት ውሃን ተጠቅመን ሀይል አግኝተን ፋብሪካችንን አንቀሳቅስን የብርቱካን ጭማቂ አሽገን አውጣን እንበል ለዚህም ውሃችን ረድቶናል ማለት ነው። እዚህ ብቻ አያበቃም ወድ ጅቡቲ በባቡር ስንልከው ብርቱካናችንን የውሃ ሀይል ተጠቀምን ማለት ነው።

በአለም ላይ በጣም ርካሹ የሀይድሮ ኤሌትሪክ ያላት ኢትዬዽያ ብት ሆን ነው ይህ ማለት ብዙ የፋብሪካ ባሌቤቶች ይሳባሉ ማለት ነው። በመለስ ዘመን የምግብ ሱፕር ማርኬት ተብለን ነበር አማሮች በጝርግራቸው ከማቆማቸው በፊት።። በአጭሩ ቤንዚን ምን እንዳረገ ለአረቦች ። ውሃ ደግሞ ለአፍሪካኖች ከድህነት የማምለጫ ትኬት ነው። አንዴ ኢትዬዻይ ከድህነት ከውጣች ሌላዎቹ አፍሪካኖች ተከትለው ይውጣሉ ሀይድሮ ፕወር በመስራት ልክ እንደኛ ። አንድ አገር ለማደግ ከፈለገ ህይል ሊኖረው ያስፈልጋል ከቤንዚን ይሁን ከውሃ ከኒውክለር ብቻ ሀይል ይፈልጋል ይህ ሀይል ካለው እድገቱ የተቀላጠፈ ይሆናል።


ክዚህ በፊት እንዴት የአባይን ገባር ወንዞች ደለል ይዘው ወድ አባይ እንዳይቀላቀሉ ምክር ብጤ ስጥቼ ነበር ። በጣም ቀላል ነው በበጋ ወንዙ ስለሚጎድል ። ጉድጎዱ ውስጥ ከብቶ የድንጋይ ካብ መካብ ብቻ ነው ። ይህ የድንጋይ ካብ ጥቅሙ ውሃውን ፍጥነት ይቀንሳል ። ሁለተኛ የያዘውን ደለል ካቡን አልፎ ስለማይሄድ ከካቡ በውኋላ ይቀራል ።።። እንግዲህ ልብ በሉ ይህ ደለል ከካቡ በኋላ ሲጠራቀም ፣ በውስጡ ውሃ ይቋጥራል ። ደለሉ አንድ ሜትርም ብሆንም ከውኋላው በኪሎሜትር የሚቆጠር ደለል ስለሚፈጥር ያ ሁሉ ደለል ውስጥ ውሃ ስለሚቋጥር በበጋ የአካባቢው ሰው ከዚህ ደለል ውሃ ልክ እንደተፈጥሮ ጎተር ሆኖለት ውሃ እየቀዳ ይጠቀማል በደንብ የተጣራ ውሃ። ታድያ ይህንን ካብ በየስፈሩ ቢስራ ብዙው የአገራችን ሰው ከውሃ ጥማት ይተርፋል ።

እንግዲህ ልብ በሉ ጠቅላላው አሳቡ ውሃውን በመላ ማስቀረት አይደልም ትንሽ አሳልፎ ትንሽ የመያዝ ጉዳይ ነው። ይህ ብቻ አይደለም በአካባቢው ውሃ የቋጠረ እሽዋ ካለ አረንጎዴ ተክሎች መብቀል ይጀምራሉ ሕይወት ጣፋጭ ት ሆናለች ።

ከካቡ ተጣርቶ ያለፈው ውሃ አባይን ይሞላል ግን አፈራችንን ይዞ አይሄድም ይህ ማለት አባይ ግድባችን ለብዙ አመት እድሜው ይራዘማል ።። ግብፆችና ሱዳኖች እስከዚም ደንታ የላቸውም ለአባይ አፈር በሚሊዬን አመት የተላከላቸው አፈር አላቸውና ። ስለዚህ ቀረም አልቀረም ብዙም የሚያስተውሉ አይመስለኝም ግን ግብፅ ነገር ለመፈለግ ትንጣጣ ስለሆነ ይህንን ሳንናገር ይህንን ማረግ አለብን።


ግብፆች ሞኞች ናቸው ወይ ። ሁሌ ልንጠወለግ ነው ልንደርቅ ነው ይሉናል ። መፈራትና መንገብገብ ያለባቸው ኢትዬዽያ እንዳትድርቅና ወድበረሀነት እንዳትቀየር ነበር መፍራት ያለባቸው ። ለዚህም ኢትዬዽያኖች እንጨት ለማገዶ መቁረጥ የለባቸውምና ለዚህ ፍቱ መዳኒቲ ደግሞ ሀይድሮ ፖወር ነው ።ባህር ዛፍ አልተነካም ማለት ግብፅ ውሃ አልተነካም ማለት ነው ብዙ ዛፍ ፣ ሳር ኢትዬዽያ ውስጥ ግብፅ ራሱዋ መትከል ነበረባት ውሃዋን ለዘላቂነት ከፈለገችው ። ለአሁን አይደለም ለአንድ ሺህ አመት ውንዙን ከፈለገችው።

ቻድ ነው ያሉት አንደ የአባይ ገባር የነበረው አሁን ውሃው መድረቁን። እኔ ቪድዬውን ሳየው እነዛ በሺህ የሚቆጠሩ ግመሎች ይመስሉኛል ቻድን ወድ በረሀ የቀየሩዋት። ታድያ ለቻድ ባለግመል አርቢ ይህንን መርዶ ብትነግራቸው ግመሎቻቹሁን ቀንሱ ብትሉዋቸው ታላቅ መርዶ ነው የምታወርዱብቸው ከዚህ ይልቅ ዝም ብሎ ደንጋይ መደርደርና ከድንጋዩ በስተጀርባ በረሀን የሚቋቋሙ ችግኞችን መትከል ነው ። ግመሎችንም ከዚያ አካባቢ በማራቅ ውጤቱን ማየት ይቻላል።ግመሎቹንም በጎማ የሚጎተት ጋሪ እንዲጎትቱ በማረግ ። አንድ ባለጋሪ አስር ግመል እንዳለው ባላገር ስለሚቆጠር ብዙ ግመሎች ላይስፈልጋቸው ይችላል ማለት ነው። ግብፅ ይህንን አይታ እብድ ካልሆነች እኛ አንድረቅ ኢትዬዽያ ትድረቅ ከፈለገች የሚሉት ነገር በጣም ሞኝነት ነው ባይ ነኝ።
Last edited by Ethoash on 22 Jul 2020, 07:57, edited 2 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30918
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ፡ የአፍሪካ የዉሃ ኃያል አገር!

Post by Horus » 22 Jul 2020, 01:48

THE RISING NEW ETHIOPIAN ECOLOGICAL CULTURE - ONE OF THE 4 CORE ETHIOPIAN AGENDA ITEMS- ONE OF THE ETHIOPIAN PURPOSES. GREEN AND EVERLASTINGLY GREEN ETHIOPIA !!


Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ኢትዮጵያ፡ የአፍሪካ የዉሃ ኃያል አገር!

Post by Ethoash » 22 Jul 2020, 02:24

Horus wrote:
22 Jul 2020, 01:48
THE RISING NEW ETHIOPIAN ECOLOGICAL CULTURE - ONE OF THE 4 CORE ETHIOPIAN AGENDA ITEMS- ONE OF THE ETHIOPIAN PURPOSES. GREEN AND EVERLASTINGLY GREEN ETHIOPIA !!

እነዚህ ፈረንጆች በጣም ነው የሚያዛዝኑት ስባት መቶ ብቻ ነው የተረዱት ሌሎቹ ዚሮ ነው ድካማቸው። አንደኛ እነዚህ ፈረንጆች ባህርዛፍ ወረርሽኝ ዛፍ መሆኑን አላወቁም ። አረም እንትከል ነው እያሉ ያሉት ። ማንኛውም ከውጭ የሚመጡ አትክልቶች በጣም ጎጂም ባህሪ ልኖራቸው ይችላል። አሜሪካ ገንዘብ ስላላቸው ባህር ዛፍን እየነቃቀሉ ነው።

ታድያ ፍቱን መዳኒቱ እነዚህ ልጆች ቤተ መፅሐፍ ሄደው ወይም አታክልት ቦታ ሄደው እዚሁ አሜሪካ እንዴት ሳር እንደሚተከልና እንደሚንከባከብ ማጥናት ወይም በስራ መላመድ አለባቸው ከዚህ ለኢትዬዽያ ሕዝብ ቪድዬ በመስራት እንዴት ሳራ እንደሚተከል ማሳየት ብቻ በቂ ነው ። ምንም ገንዘብ ለዚህ አያስፈልግም ፣ ሳር በሶስት ወር ይበቅላል ይህ ማለት ከከብቶች መኖ ይሆናል መሬቱንም ይንከባከባል ። ገንዘብ በዚህ ወጣት እድሜያቹሁ አትለምኑ ይቅርባቹሁ። ማረግ ያለባቹሁን ነግሬያችዋለሁ። ድህና ቪድዬ አንሺ አላቹሁ እሱን ወይም እሱዋን ተጠቅማቹሁ አታክልት የሚተክሉ ስዋች ጋ ሄዳቹሁ ሳርን በፍጥነት እንዴት በምንጣፍ መልክ አዘጋጅተው እንደሚያቀርቡ ካሳያቹሁ ብቻ በቂ ነው። ከዚያም ቍስ በቀስ ወደ ሌላው ቪድዬ በመስራት እራሳቹሁ አስተማሪ መሆን ትችላላች ሁ። እንዴት ባዬ ጋዝ እንደሚስራ ማሀት ነገር አለ ከታስበበት ምንም ገንዘብ ሳያስውጣቹሁ። ገንዘቡን ስብስባቹሁት ለኢትዬዽያኖቹ ብስጡዋቸው ነገ ነው የሚጨርሱት ። ግን እውቀት ለዘላለም ነው።

Horus
Senior Member+
Posts: 30918
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ፡ የአፍሪካ የዉሃ ኃያል አገር!

Post by Horus » 22 Jul 2020, 05:17


Axumezana
Senior Member
Posts: 13632
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ኢትዮጵያ፡ የአፍሪካ የዉሃ ኃያል አገር!

Post by Axumezana » 22 Jul 2020, 05:32

Thanks to PM Meles who initiated and started the GERD and gave his life for it!

Horus
Senior Member+
Posts: 30918
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ፡ የአፍሪካ የዉሃ ኃያል አገር! Abay: The Ethiopian National Purpose !!

Post by Horus » 22 Jul 2020, 20:24

አባይ ማለት የኢትዮጵያ ተልዕኮ፣ የኢትዮጵያ ብቸኛ አላማ ነው ። አሁን እንደ አንድ ሰው ተነስተን ይህችን አገር ወደ ሚገባት የስልጣኔ ቦታ ማድረስ አለብን። ይህ ያፍሪካ ከፍተኛውና ከአለም 7ኛ ታላቁ ግድብ ነው ።
Last edited by Horus on 22 Jul 2020, 21:49, edited 1 time in total.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ኢትዮጵያ፡ የአፍሪካ የዉሃ ኃያል አገር! የታላቁ ግድብ ዘላቂነት በአረንጓዴ ምድር ይወሰናል (ይህን ስሙ)

Post by Ethoash » 23 Jul 2020, 06:53

yaballo

once i ask my Djibouti buddy if he is happy Ethiopian supply him with free electricity... u know his reply was No! Ethiopia going to control us if they supply power.. then i ask him if not Ethiopia where he is going to get hydro power.. u know his reply we Djiboutian have a lot of water why not use those water to produce hydro.. i think he mean RED sea water.. with little frustration i told him u need the water at high altitude to generate power.. not at ground zero . or at sea level.. guess what the respond was we have a lot of mountain .. he mean they will take the water to mountain to get high altitude... this is the type of mentality that we Ethiopian people have ...Nile is oromo as much as Amhara their are Attributes river that started from Oromia so oromo had share in Nile river...

so what if Congo (Kinshasa) have the biggest water resource have .. it doesnt matter what matter is the ability to do some work in those rivers and generate income ....

before Nile dam started by founding father Meles Congo was playing game with Inga Dam... only producing 100 mw 20 mw Bs... then when meles show them hydro power is the way to go the Congo wakeup and proposed series of seven proposed hydroelectric power stations at the site of the Inga Falls... at cost of 80 billion dollar and If built as planned, the 40,000 megawatts (54,000,000 hp) project, would be the largest power station in the world. guess what the World bank canceled the deal... i think Congo should start with only one dam at time and see where they take them ,,,, yes Congo is the best when it come to hydro power but do they have smart like Ethiopia to jump thru the world bank BS... look when World bank say no to Meles he go to Ethiopian people and call Chinese.. i think Congo should have do the same.. i read very interesting story about Inga Dam now i forget it.. but the story goes like this the founding father of Congo went to USA for help to build them hydro power .. at that time the African leader figure it out hydro power was they way out of poverty but the America have motive .. so they told this African first PM ... first we want to see who buy this power .. get us the buyer and we will give u the loan so the first pm forced to sign deal with American aluminum melting company to buy almost all the power almost for nothing .. then the American aluminum melting get power without paying for hydro dam.. because it is almost free as soon as the American company pay the power fee.. the world bank will come to collect the fee for their loan nothing left for Congo and after that everything go down hill... i am not 100% sure about the story but the point is the American and the Western country always try to sabotage us not to develop our water resources..


once again Ethiopia doesnt have much water but what we have is at high altitude and we can produce power at the cheapest cost.. that is important high altitude ... this doesn't mean we can compere with Congo with 100,000 mw potential energy....this means Dr. hororor always lie..and lie when he doesnt have to lie what is wrong if we r second or 20 level hydro power producer ... in fact telling Egypt that we have water is idiotic more then idiotic they knew that we dont have water but they telling us we do have water so dont touch Nile water and this idiot buy the Egypt talk point.

Horus
Senior Member+
Posts: 30918
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ፡ የአፍሪካ የዉሃ ኃያል አገር! የታላቁ ግድብ ዘላቂነት በአረንጓዴ ምድር ይወሰናል (ይህን ስሙ)

Post by Horus » 23 Jul 2020, 14:45

እኛ ኢትዮጵያዊያን አሁን እየተነሳ ያለውን አረንጓዴ ምድር ንቅናቄ በአገር አቀፍ ደረጃ አግንነን አንዱ ታላቁ የኢትዮጵያ ካልቸር እንዲሆን ከሰራን በሚቀጥለው 5 አመታት ወስጥ 25 ቢሊዮን፣ በ10 አመት አመት ወስጥ 50 ቢልዮን ዛፎች እንተክላለን ።

ይህም ማለት በ2030 እስከ 200 ሚሊዮን የሚደርሰው ህዝባችን ኤሌክትሪክ ማንደድ ሲጀምር አገሪቱ በደን እየተሸፈነች ስትሄድ፣ የዝናብ መጠን እያደገ ይሄዳል። ከቢሊዮን ወደ ትሪሊዮን የሚበዙት የኢትዮጵያ እጸዋት ቢሊዮን ትናንሽ የዉሃ ግድቦች ሆነው ሲያገለግሉ፣ አፈሩ እርጥብ ሆኖ ይለመልማል ። በሺዎች የሚቆጠሩት የኢትዮጵያ ወንዞች፣ ሃይቆች፣ ኩሬዎች፣ ጉድጓዶች፣ መስኖዎች፣ ገንዳዎች ኢትዮጵያ ከዳር እስከ ዳር በዘመናዊ አሌክትሪክ በሚነዱ መኪናዎች እርሻ ትጥለቀለቃለች ።

ይህ ሁሉ ተአምር በኛው እድሜ በሚቀጥሉት 20 አመታት የምናያቸው እጹብ ድንቅ ክስተቶች ናቸው ።

አባይ የዚህ ሁሉ መጀመሪያ እርሾ፣ የዚህ ሁሉ ጽንሰ ነገር ማዕከለ አንጎሉ ነው ። ከንግዲህ ወዲያ ኢትዮጵያ ወደ ኋላ አትመለከትም !!!

Naga Tuma
Member+
Posts: 5546
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ኢትዮጵያ፡ የአፍሪካ የዉሃ ኃያል አገር! የታላቁ ግድብ ዘላቂነት በአረንጓዴ ምድር ንቅናቄ ይወሰናል

Post by Naga Tuma » 24 Jul 2020, 13:48

Horus,

It is encouraging that the young scientists are coming up with creative ways to manage water in an era when recently introduced riparian rights in limited places can potentially become contentious issues far beyond where they were introduced and out of the context in which they were introduced.

The young scientist's thinking reminds me of a similar discussion a while back on this forum about the fluid principle of riparian rights. Logically, it doesn't apply to every ኣሸንዳ and ሳፋ that every family in every tributary of the basin may have. Figuratively speaking, every ኣሸንዳ and ሳፋ of every family can be used for rainwater harvesting. While there can be talks of riparian rights, I haven't come across any talk of rights to rainwater. So, the logic of the contention practically stops there.

The logic of cooperation goes much farther for all people in the basin and beyond. As a matter of fact, I am even wondering if the rainwater in the current Abay/Nile basin can go beyond it and start to make the once green land and became desert recover from it. Thank you for sharing the video about the Yellow Nile of Chad. It is my first time hearing about the story. No wonder that the episodes of flood and drought in the Nile Basin have had such stories in the Bible for so long. This story makes that of Jacob, Joseph, and his brothers so much alive.

Selam/,

My first time hearing our country man speak and it is my first time hearing about him. I agree that his decency is admirable. I also think that Puntland, speaking figuratively, can claim no less of the decency of ancient Ethiopia than Aksum or anywhere else in the region that the Prophets talked about so long ago. So, when more people understand more deeply what ህዳሴ means at the local level, it means better days for more decency.

Ethoash,

ለምን በየቦታዉ ሽኩቻ እንደምያምርህ ኣላዉቅም። ስለዉሃም ሽኩቻ ካማረህ የትግራይ ኣርነት በትግራይ ዉስጥ የበላይነት ሳያገኝ በፊት በወቅቱ የነበረ ኣመራር ወይም ገዢ በደቡብ ኢትዮጵያ የዉሃ ቴክኖሎጂ እንስቲትዩት ኣስቦበት በማቋቋሙ ምስጋና ይገባዋል ወይስ ኣይገባዉም?


Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ኢትዮጵያ፡ የአፍሪካ የዉሃ ኃያል አገር! የታላቁ ግድብ ዘላቂነት በአረንጓዴ ምድር ንቅናቄ ይወሰናል

Post by Ethoash » 25 Jul 2020, 06:54

Naga Tuma wrote:
24 Jul 2020, 13:48

Ethoash,

ለምን በየቦታዉ ሽኩቻ እንደምያምርህ ኣላዉቅም። ስለዉሃም ሽኩቻ ካማረህ የትግራይ ኣርነት በትግራይ ዉስጥ የበላይነት ሳያገኝ በፊት በወቅቱ የነበረ ኣመራር ወይም ገዢ በደቡብ ኢትዮጵያ የዉሃ ቴክኖሎጂ እንስቲትዩት ኣስቦበት በማቋቋሙ ምስጋና ይገባዋል ወይስ ኣይገባዉም?
እንደ ቱና የበስበስክ።

የአባይን ግድብ ለአምስት ሺህ አመት መስራት አማራ አቅቶት ። መሌ ጀምሮታል ለመቶ አምትም ያገለግለናል። ግብፆች ናስር አስዋንን ግድብ ቢጨምርም ሲያልቅ አላየውም ግን ሐይቁን ናስር ሐይቅ አሉት። ታድያ አብይ ግድብ የሚፈጥረውን ሐይቅ መለስ ሐይቅ ቢባል ምኑ ነው ክፋቱ። የዘር ማንዘርህ ካልጠለፈህ።

ኦሮሞ ግን እዚህ ውስጥ ምን አገባው ። እናንተ የምታውቁት ማቃጠል ነው። መለስን ሐይቅ ታቃጥሉታላቹሁ አንዴ ይስየም ብቻ። አንድ እድገት የሚመጣው ስሪውን ስታመስግን ብቻ ነው። መለስን ንቀህ ዝም ካልክ ። አብይም የስራውን ስራ በስሙ አይስየምለትም ተንቆ ዝም ይባላል። ታድያ የስራውም ያልስራውም ካልተከበረ ምን አደከማቸው መሪዎች ለምን ዝም ብለው ሲውዝ ባንክ ገንዘባቸውን አያስቀምጡም ልክ እንደ አባይና ሐይሌ ስላሴ

መጀመሪያ እኔ ነኝ ከአብይ ጋራ የተጣላሁት ። የሻሽመኔን ጋጠ ውጦች አሳደህ ያዝ ብለው ። ልክ እንዳንተው ምን ነገር አስፈለገህ ምን ሹኩቻ አስፈለገህ ብለው አሳቤን አጣጣሉት። ግን ያ ሻሽመኔ የአባይ ገደል መግባት የመጀመሪያዋ ድንጋይ የትፈንቀለችበት ቦታ ናት።

በየቦታው ኤክስፕርት አይደለሁም ትላለህ ። ታድያ ኤክስፕርት ካልሆንክ ለምን ተናገራለህ። ዝምታም እኮ ወርቅ ነው።

Post Reply