Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Awash
Senior Member+
Posts: 30273
Joined: 07 Aug 2010, 00:35

ወይ እኔ፣ ኤርትራ ኣገሬን የሰው መሳቅያ ኣደረጋት

Post by Awash » 20 Jul 2020, 14:23

Please wait, video is loading...

C beyond
Member
Posts: 1860
Joined: 31 May 2013, 21:30

Re: ወይ እኔ፣ ኤርትራ ኣገሬን የሰው መሳቅያ ኣደረጋት

Post by C beyond » 20 Jul 2020, 15:01

:oops: :oops: :oops:

Please wait, video is loading...

Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: ወይ እኔ፣ ኤርትራ ኣገሬን የሰው መሳቅያ ኣደረጋት

Post by Dawi » 20 Jul 2020, 15:09

የሰው መሳቂያ ማን እንደሆነ ይታወቃል፤

የኢሳይያስ አስመሳይ አለመሆን እኮ ኢትዮጵያኖችም ይኮሩበታል፤

ማፈሪያውስ አንተ እየሳቅ የምታለቅሰው ነህ።

አሰዳቢ! ለማኝ!

Awash wrote:
20 Jul 2020, 14:23
Please wait, video is loading...


Awash
Senior Member+
Posts: 30273
Joined: 07 Aug 2010, 00:35

Re: ወይ እኔ፣ ኤርትራ ኣገሬን የሰው መሳቅያ ኣደረጋት

Post by Awash » 20 Jul 2020, 15:34

ወስፋታም
"አስመሳይ አለመሆን" ??? :lol: :lol: :mrgreen:
ይህ ኣሰዳቢ ማፈሪያ ምንጣፍ ኣጥቶ ነው ጠቅላይ ሚኒስቴሩን በብርድ ልብስ የሚቀበለው?
:oops: :oops: :cry: :cry: :cry:
Dawi wrote:
20 Jul 2020, 15:09
የሰው መሳቂያ ማን እንደሆነ ይታወቃል፤

የኢሳይያስ አስመሳይ አለመሆን እኮ ኢትዮጵያኖችም ይኮሩበታል፤

ማፈሪያውስ አንተ እየሳቅ የምታለቅሰው ነህ።

አሰዳቢ! ለማኝ!

Awash wrote:
20 Jul 2020, 14:23
Please wait, video is loading...

Awash
Senior Member+
Posts: 30273
Joined: 07 Aug 2010, 00:35

Re: ወይ እኔ፣ ኤርትራ ኣገሬን የሰው መሳቅያ ኣደረጋት

Post by Awash » 20 Jul 2020, 16:28

Is that the Prime Minister of Ethiopia visiting kilil Ertra? Is that medemer in practice. Wesffattam

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20619
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ወይ እኔ፣ ኤርትራ ኣገሬን የሰው መሳቅያ ኣደረጋት

Post by Fed_Up » 20 Jul 2020, 16:39

Idiot Asswash,

It is in sawa... military camp. What your old agamieee arse know about military anyway?

He is in sawa, b!tch. Cooking how to cook the cancers terrorists Tplfists. 8)
What interesting thing is SAWA is capable to land Boing 767 :P

Sawa shikor has been exponentially growing... back in our time wasn’t like this ... viva sawa shikor!! The den of lions.

Follower
Member
Posts: 2303
Joined: 16 Feb 2013, 01:19

Re: ወይ እኔ፣ ኤርትራ ኣገሬን የሰው መሳቅያ ኣደረጋት

Post by Follower » 20 Jul 2020, 17:08

ኣይይ የ ኣጋመ ነገር,ወረ መሆኑ ነው?!
ለፕሮቶከል ተብሎ ነው እንጂ,ጓድ ጠ/ም ኣብቹ በቤቱ ማኸል(ኣስመራ ኣየርፖርት ላይም )ቢሁን ሬድ ካርፔት ኣይስፈልገውም ነበር፡እንግዳ ኣይደልማ,ይብላን ለዓጋመዎችህ ኢችን ላማግኘት ትምበርክኮው ቢለምኑ ቢለምኑ ሰሚ ያጡት።
Please wait, video is loading...
ብማዕዶ ኮንክን ደኣ ረኣየኦ:lol:

Awash
Senior Member+
Posts: 30273
Joined: 07 Aug 2010, 00:35

Re: ወይ እኔ፣ ኤርትራ ኣገሬን የሰው መሳቅያ ኣደረጋት

Post by Awash » 20 Jul 2020, 20:35

ወስፋታም ፋንድያ - "ማፈርያ"
[

Awash
Senior Member+
Posts: 30273
Joined: 07 Aug 2010, 00:35

Re: ወይ እኔ፣ ኤርትራ ኣገሬን የሰው መሳቅያ ኣደረጋት

Post by Awash » 20 Jul 2020, 21:43

ወስፋታም ፋንድያ - "ማፈርያ"[
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...


Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: ወይ እኔ፣ ኤርትራ ኣገሬን የሰው መሳቅያ ኣደረጋት

Post by Dawi » 21 Jul 2020, 00:52

አዋሽ፡

ለሁሉም ስድብሽ "ወስፋታም" ሆነሳ? :P

ጥሬ ሥጋ ትወጂያለሽ እንዴ? እኔ አይመቸኝም።

BTW, I didn't have a problem with your posts in the past; lately you've become like TPLF; with no purpose and vision.
Stick to your posts on human rights violations & political prisoners.

Ermias is talking politics; not nit picking "red carpet reception"? You moron!

Is the "Red Carpet" produced locally? So why attack the strength of Isaias? I looked at it as part of his simplicity. He used old durable military tent material Creative! Why not? Why spend money on Red carpets? Can you answer that?

I didn't think so.

Awash wrote:
20 Jul 2020, 21:43

ወስፋታም
"አስመሳይ አለመሆን" ??? :lol: :lol: :mrgreen:
ይህ ኣሰዳቢ ማፈሪያ ምንጣፍ ኣጥቶ ነው ጠቅላይ ሚኒስቴሩን በብርድ ልብስ የሚቀበለው? :oops: :oops: :cry: :cry: :cry:
ወስፋታም ፋንድያ - "ማፈርያ"[
Please wait, video is loading...

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20619
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ወይ እኔ፣ ኤርትራ ኣገሬን የሰው መሳቅያ ኣደረጋት

Post by Fed_Up » 21 Jul 2020, 01:00

ይህ አጋሜ ፍረተ ቢስ .. "ኤርትራ አገሬ..." ነው ያልከው አዋሽ ወሸላው?

Let’s keep this sob honest... fact check is here. Readers can judge.

viewtopic.php?f=2&t=214957&p=1085704&hi ... f#p1085704

Awash
Senior Member+
Posts: 30273
Joined: 07 Aug 2010, 00:35

Re: ወይ እኔ፣ ኤርትራ ኣገሬን የሰው መሳቅያ ኣደረጋት

Post by Awash » 21 Jul 2020, 04:39

Moron,
Wesffattam refers to an individual who responded earlier. He's also known as fandiya who grew up eating Tire siga.
As for your refence to Human Rights, I've done more than anyone to advocate for justice for the thousands languishing in gulags. Ermias and the other journalist are corroborating what I've been saying all along.
This thread was created for laughs, albeit very sad and embarrassing.
You are sounding more and more like the shabo stooges who find excuse after excuse to justify the indefensible. Protocol should dictate certain standard which the tyrannical regime is unable to learn. Self sufficiency doesn't excuse this embarrassing rug.
Dawi wrote:
21 Jul 2020, 00:52
አዋሽ፡

ለሁሉም ስድብሽ "ወስፋታም" ሆነሳ? :P

ጥሬ ሥጋ ትወጂያለሽ እንዴ? እኔ አይመቸኝም።

BTW, I didn't have a problem with your posts in the past; lately you've become like TPLF; with no purpose and vision.
Stick to your posts on human rights violations & political prisoners.

Ermias is talking politics; not nit picking "red carpet reception"? You moron!

Is the "Red Carpet" produced locally? So why attack the strength of Isaias? I looked at it as part of his simplicity. He used old durable military tent material Creative! Why not? Why spend money on Red carpets? Can you answer that?

I didn't think so.

Awash wrote:
20 Jul 2020, 21:43

ወስፋታም
"አስመሳይ አለመሆን" ??? :lol: :lol: :mrgreen:
ይህ ኣሰዳቢ ማፈሪያ ምንጣፍ ኣጥቶ ነው ጠቅላይ ሚኒስቴሩን በብርድ ልብስ የሚቀበለው? :oops: :oops: :cry: :cry: :cry:
ወስፋታም ፋንድያ - "ማፈርያ"[
Please wait, video is loading...

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ወይ እኔ፣ ኤርትራ ኣገሬን የሰው መሳቅያ ኣደረጋት

Post by Ethoash » 21 Jul 2020, 07:14

deleted
Last edited by Ethoash on 21 Jul 2020, 07:51, edited 1 time in total.

sebdoyeley
Member+
Posts: 5507
Joined: 14 Feb 2020, 04:27

Re: ወይ እኔ፣ ኤርትራ ኣገሬን የሰው መሳቅያ ኣደረጋት

Post by sebdoyeley » 21 Jul 2020, 07:22

for sure brother agame, the lion of nakfa doesn`t have so much unlike your agame elite who have billion dollar while the ordinary people begging for leftover from door to door, and children are still learning under a tree shed. but for you agame it is too common to abhor the accordance.
Ethoash wrote:
21 Jul 2020, 07:14

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ወይ እኔ፣ ኤርትራ ኣገሬን የሰው መሳቅያ ኣደረጋት

Post by Ethoash » 21 Jul 2020, 07:51

አዋሽ

እንዳንዴም ስትናገር አስበህ ተናገር :lol: :lol: :lol:

ይሳያስ አንድ ካኪ ብቻ ነው ለስላሳ አመት ያረገው ታጥባም አትቶከስም ካኪዬን ያሳሳብኛል ይላል። የግራ እጁን ቅጥነቱን ለማየት የሳሳችውን ካኪ ተመልከት ልክ እንደነጠላ እጁን በሙሉ ታሳያለች።

በሌላ በኩል ደግሞ አብይ ይስዬን ላለማሳፈር ካኪ ለብሶም ቢመጣ ። ካኪው የአሜሪካ ውስጥ የተስራ በጣም ውድ ካኪ ነው። በዚህ ላይ ቡሌት ፑሩፍ ጃኬት ከውስጡ አርጎ ተውጣጥሮዋል ። በዚህም በለው በዛም አንድ ካዊያ በስጦታ መልክ አብይ ለይሳያስ ማበርከት አለበት።

በጣም የሚያናድደኝ ኤርትራ ድሃ መሆን የለባትም በአንድ ቀን ውስጥ የቢሊዬን ዶላር ውል ከኢትዬዽያን ጋራ ተፈራርማ ። በአፍሪካ አይደለም ከዓለም የሚወዳደር ወደብ ቻይናዎች በአንድና በሁለት አመት ስርተው ያስረኩቧታል ከዚያማ ላሟን ወተት ማለብ ብቻ ነው ልክ እንደጂቡቲ።።

አሁን የጦር ካንፕ መጎብኘት ምን ይሉታል ምን አይነቱ ቂልነት ነው ። ኢትዬዻይን ለመወጋት የተዘጋጀ ሀይልን መጎብኘት ምን ይሉታል ። እኔ በጣም ነው የሚያዛዝኑኝ እነዛ ወብ ሴቶች ፳ ዓመታቸው ካንፕ ገብተው በሁለት በሶስት አመት ጨርሳቹሁ ተውጣላቹሁ ተብለው አስር እና እስራ አምስት አመት ቆይተው ሲወጡ ልጅ መውለድ አይችሉም ማለትም ጤነኛ። ሒሳቡን እንስራው በአያ አመታቸው እስር ቤት ገቡ በስላሳና በስላሳ አምስት አመታቸው ከእስር ቤት ተፈቱ ። ወድያው ማግባት አይችሉም ባል መፈለግ አለባቸው አምስት አመት ፈጅ እንበል እድሜያቸው አርባ አመት ሞላ እንበል እንዴት ተደርጎ ነው በአርባ አመት ጤነኛ ልጅ የሚወለደው ። አረ ወንዱም ፍሬው ይደክማል ኤርትራ ልጅ አልባ ሆና ቁጭ ነው የምትለው።

ኤርትራ ስለጦርነት መቀለድ የለባትም ምንም ቀልድ ማወራት የለባትም አንድና አንድ ስላምና የኢኮኖሚ እድገት ብላ መነሳት አለባት አሁንም ግዜ አለ ይሳያስ ግዜያችንን ባያቃጥል።

የጆን ያው ጉዳይ ቢያስቀኝም ፤ በጣም ነው ያሳቀኝ ግን እኛ ድሆች ነን በግድ ቀይ ምንጣፍ ካልሆነ ማለት የለብንም ኬት ያመጣነውን። ከፈረንጅ የኮረጅነውን ። አረ ወደዛ ።
ይሳያስ አንድ ልብስ ብቻ ካለው ፴ አመት ይህቺ ጆን ያ አታቀያይመንም ግን ምን አለ ብለኝ ሞኙ አባይ ከዚህ በፊት እንዲህ ተብሎ ነበር ጆን ያ አይደለም የሆነውን ሁላችንም እናወቀዋለን የደብረ ብርሀን ብርድልብስ ነው። ታድያ ጠላቶቻችን ለምን ጆን ያ ብለው ያስወራሉ ቢሆንስ ጆን ያ ምግብ የሚመጣበት ነው ። መከባበር መደመር ማለት ይህ ነው ቀይ ምንጣፍ በጆን ያ ከሳቀ ። ጆን ያ ደግሞ እራሱን ካገለለ ግብፅ ደስ አላት ማለት ነው ። ትግሬዎችም ማለት ወያኔውችም ስራቸውን ስሩ ማለት ነው።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ወይ እኔ፣ ኤርትራ ኣገሬን የሰው መሳቅያ ኣደረጋት

Post by Ethoash » 22 Jul 2020, 00:00

what happened to this thread ... did i touch something here..

Post Reply