Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

experts
Member
Posts: 251
Joined: 26 Apr 2019, 10:55

Re: መረጃ - የኢዜማ ወቅታዊ ጋዜጣዊ መግለጫ - Ezema Ethiopia

Post by experts » 13 Jul 2020, 16:51

ሽንታሙ ብርሃኑ ነገር ሲበርድ ከተደበቀበት ወጣ። የማያፍር ስው እንደሱ አይቼ አላውቅም።

Amayah
Member
Posts: 725
Joined: 26 Dec 2014, 23:48

Re: መረጃ - የኢዜማ ወቅታዊ ጋዜጣዊ መግለጫ - Ezema Ethiopia

Post by Amayah » 14 Jul 2020, 00:29

experts wrote:
13 Jul 2020, 16:51
ሽንታሙ ብርሃኑ ነገር ሲበርድ ከተደበቀበት ወጣ። የማያፍር ስው እንደሱ አይቼ አላውቅም።
ኤክስፐርት
ተሳስተሃል፣ ፕሮፌሰሩ ሲያሸንፍ እንጅ ሲሸነፍ አይታይም ። በእኔ ግምት ዛሬ በኢትዮጵያ ያሉት 2 ትላልቅ መሪዮች ብርሃኑና አቢይ ናቸው ። እንዲያውም በልምድና ችሎታ ከተለካ ብርሃኑ ካቢይ በላይ ነው ። መግለጫውን ስንት ቲቪዎች እንደ ሜሰሙት ተመልከት

Axumezana
Senior Member
Posts: 13518
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: መረጃ - የኢዜማ ወቅታዊ ጋዜጣዊ መግለጫ - Ezema Ethiopia

Post by Axumezana » 14 Jul 2020, 05:28

The 1st flight of Bethanu Nega to Eritirea from USA was on Egyptair flight. He was being funded by Egypt through Isaias Afeworki ( Isaias acting as a front man for Egypt). He is part of the secret deal between Egypt and Isaias and he is one of the few that twisted Abiy to be against TPLF and the Oromo people. Though he has been playing low profile ( intentionally) for the last two years, he is secretly
active and has been trusted foot soldier for Egypt and Isaias.

Selam/
Senior Member
Posts: 11803
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: መረጃ - የኢዜማ ወቅታዊ ጋዜጣዊ መግለጫ - Ezema Ethiopia

Post by Selam/ » 14 Jul 2020, 06:12

Hmmmm... I should then expect a bounty from El Mukhabarat because I usually book Egyptair when I fly alone to Ethiopia. My friends prefer Turkish Airline but I hate it. You now made me question how much MİT is paying them.
Axumezana wrote:
14 Jul 2020, 05:28
The 1st flight of Bethanu Nega to Eritirea from USA was on Egyptair flight. He was being funded by Egypt through Isaias Afeworki ( Isaias acting as a front man for Egypt). He is part of the secret deal between Egypt and Isaias and he is one of the few that twisted Abiy to be against TPLF and the Oromo people. Though he has been playing low profile ( intentionally) for the last two years, he is secretly
active and has been trusted foot soldier for Egypt and Isaias.
Last edited by Selam/ on 14 Jul 2020, 06:35, edited 1 time in total.

Selam/
Senior Member
Posts: 11803
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: መረጃ - የኢዜማ ወቅታዊ ጋዜጣዊ መግለጫ - Ezema Ethiopia

Post by Selam/ » 14 Jul 2020, 06:32

It’s not a sign of courage to react emotionally or give press briefings without verifiable information. Rather, it is a sign of ignorance. Selam
experts wrote:
13 Jul 2020, 16:51
ሽንታሙ ብርሃኑ ነገር ሲበርድ ከተደበቀበት ወጣ። የማያፍር ስው እንደሱ አይቼ አላውቅም።

experts
Member
Posts: 251
Joined: 26 Apr 2019, 10:55

Re: መረጃ - የኢዜማ ወቅታዊ ጋዜጣዊ መግለጫ - Ezema Ethiopia

Post by experts » 14 Jul 2020, 08:22

ስላም። በኢሞሽን አይደለም የተናገርኩት። በትክክል የሚስማኝን ነው። ስውየው እድሜ ልኩን ማጭበርበር አይስለቸውም። በ97 ምርጫ አንድ ምሳሌ በቂ ነው፣ ቅንጅት በጠራው ህዝባዊ ስልፍ በመስቀል አደባባይ በጊዜው የነበሩ አመራሮችና የአዲስ አበባ ህዝብ የወያኔን ዛቻ ሳይፈሩ ሲወጡ፣ ብርሃኑ ሽንታሙ ግን ወያኔ እንደዛተው ሊገለን ይችላል ብሎ ስለ ፈራ ጉራጌ አገር ገብቶ ተደበቀና ስልፉ በስላምና በአማረ መካሄዱን ሲያይ ወደ አዲስ አበባ ሮጦ መጣ። ኢሄ ማንም ሊክድ የማይችል 100% በማስረጃ የተደገፈ ነው። አጅሬው ብርአሁን እድሜ ለአብይ ቤተመንግስት አካባቢ ስላስጠጋው ነው እንጂ፣ ስለ አባይ ግድብ ምን ነበር ይሄ ቆሻሻ የሚለው፣ ዛሬ ተነስቶ የአባይ ግድብ ተቆርቋሪ ለመምስል ሲሞክር አለማፈሩ የሚያሳየው ለከት የሌለው ሄሊና ቢስ መሆኑ ነው። እንደው ለመሆኑ 30ዓመት ስንት ድርጅት ገባ ስንቱን አፈረስ ይህ ስው። ኢህአፓ፣ ቀስተዳመና፣ ቅንጅት፣ ግንቦት ስባት፣ አርበኞች ግንቦት ስባት፣ ኢዜማ፣ ይቀጥላል እንደውም አንድ ሁለቱን ረሳሁ። እንደ እንሺላሊት በየአምስት ዓመት ድርጅት ያፈርስና ሌላ ይገባል። የሱ ነገር አያልቅም ደግነቱ እንዲሁ እንደአጭበረበረ እድሜውን እየጨረስ ነው። የመጨረሻ ካርዱን አሁን በአብይ ላይ እየተጫወተ ነው። አብይ ስልጣን ይስጠኝ ይሆናል በሚል ብርአሁን በአብይ መማል ጀምርዋል፣ ፣፣፣"አብይ ወይ ሞት ብሎ" በቡችሎቹ እሳት የግል ጣብያው ያዘምራል። ገና ብዙ ጉድ እናያለን። ቸር ያቆየን። አብይ ከእንደዚህ አይነት ስዎች መራቅ አለበት፣ አብይን እየመከሩት ነው ዛሬ ለምናየው ችግር የደረስነው።

Post Reply