Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30829
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

98% ለለቅሶ የወጣው ቄሮ የፊት ማስክ የለውም፤ ከነዚህ ስንት ሺ በኮሮና ሲያልቅ ያሳዝናል !! ኦሮሞን በኮሮና ለመጨረስ የተደረገ ይሆን? እስከ 5 ሚሊዮን እንደ ሚነደፍ ይገመታል ።

Post by Horus » 30 Jun 2020, 00:12

መንንግስት በዚህ የጤና መአት ላይ ምን እያረገ ነው ?

Last edited by Horus on 30 Jun 2020, 03:17, edited 1 time in total.

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: 98% ለለቅሶ የወጣው ቄሮ የፊት ማስክ የለውም፤ ከነዚህ ስንት ሺ በኮሮና ሲያልቅ ያሳዝናል !! ኦሮሞን በኮሮና ለመጨረስ የተደረገ ይሆን?

Post by AbebeB » 30 Jun 2020, 00:30

Horus wrote:
30 Jun 2020, 00:12
መንንግስት በዚህ የጤና መአት ላይ ምን እያረገ ነው ?

Horus,

ሽንታም ጉራጌ፡፡ በቃ ትመነጠራለህ፡፡ ቅዘናም ገና ሳትነካ ትለፈልፋለህ እንዴ? ቆይ!

abel qael
Senior Member
Posts: 10765
Joined: 07 May 2007, 03:21
Location: gumamistan

Re: 98% ለለቅሶ የወጣው ቄሮ የፊት ማስክ የለውም፤ ከነዚህ ስንት ሺ በኮሮና ሲያልቅ ያሳዝናል !! ኦሮሞን በኮሮና ለመጨረስ የተደረገ ይሆን?

Post by abel qael » 30 Jun 2020, 00:33

Horus, these are healthy young people who are not sick octagenarians like you. Do not try to scare them off by corona, none of them will get s'ick from it let alone die from it (per your evil wish). They know their killer is Meshrefet, Nafxania, and nafxania servants aka fugas like you.

Hacalu will be alive in spirit .. eternally intertwined within the the spirit of the best of the best Shewan Oromo music.
RIP, HACALU, and my sincere condolences to the Oromo people.

Horus
Senior Member+
Posts: 30829
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: 98% ለለቅሶ የወጣው ቄሮ የፊት ማስክ የለውም፤ ከነዚህ ስንት ሺ በኮሮና ሲያልቅ ያሳዝናል !! ኦሮሞን በኮሮና ለመጨረስ የተደረገ ይሆን?

Post by Horus » 30 Jun 2020, 00:34

ያቤሎ፣ አንተኮ ሞተህ ከበከትክ ዘመን አልፏል ። በሰው ለቅሶ አትቀሰር ። ስለ ኮሮናው ግ ን ከ20 ቀን በኋላ እንነጋገራለን ! ደንቆሮ !

Horus
Senior Member+
Posts: 30829
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: 98% ለለቅሶ የወጣው ቄሮ የፊት ማስክ የለውም፤ ከነዚህ ስንት ሺ በኮሮና ሲያልቅ ያሳዝናል !! ኦሮሞን በኮሮና ለመጨረስ የተደረገ ይሆን?

Post by Horus » 30 Jun 2020, 00:45

abel qael wrote:
30 Jun 2020, 00:33
Horus, these are healthy young people who are not sick octagenarians like you. Do not try to scare them off by corona, none of them will get s'ick from it let alone die from it (per your evil wish). They know their killer is Meshrefet, Nafxania, and nafxania servants aka fugas like you.

Hacalu will be alive in spirit .. eternally intertwined within the the spirit of the best of the best Shewan Oromo music.
RIP, HACALU, and my sincere condolences to the Oromo people.
The problem is they all have fathers, mothers, grandfathers, grandmothers and uncles and they all have contact with high risk people. They are transmitters. Let us revisit this in 2 weeks.

Horus
Senior Member+
Posts: 30829
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: 98% ለለቅሶ የወጣው ቄሮ የፊት ማስክ የለውም፤ ከነዚህ ስንት ሺ በኮሮና ሲያልቅ ያሳዝናል !! ኦሮሞን በኮሮና ለመጨረስ የተደረገ ይሆን?

Post by Horus » 30 Jun 2020, 00:57

AbebeB.

አንተ አህያ የኢአር ማይክሮ ፎን መጀመሪያ የራስክን የገማ ቤት አጽዳ ! ፈስ !! የሚሉሽ ባልሰማሽ ገበያ ባልወታጣሽ :x

Horus
Senior Member+
Posts: 30829
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: 98% ለለቅሶ የወጣው ቄሮ የፊት ማስክ የለውም፤ ከነዚህ ስንት ሺ በኮሮና ሲያልቅ ያሳዝናል !! ኦሮሞን በኮሮና ለመጨረስ የተደረገ ይሆን?

Post by Horus » 30 Jun 2020, 02:51

እንኳንስ ሆስፒታል አልባዋ ኢትዮጵያ ታላቁ አመሪካ በኮሮና ተሸንፏል ። ግዜ ብዙ ያሳየናል ።

https://www.yahoo.com/news/sun-belt-tim ... 57179.html

Horus
Senior Member+
Posts: 30829
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: 98% ለለቅሶ የወጣው ቄሮ የፊት ማስክ የለውም፤ ከነዚህ ስንት ሺ በኮሮና ሲያልቅ ያሳዝናል !! ኦሮሞን በኮሮና ለመጨረስ የተደረገ ይሆን?

Post by Horus » 30 Jun 2020, 03:12

በዚህ የሃጫሉ ግድያ ተቃውሞ ላይ በመላ ኦሮሞ ሰልፍ ከተደረገ፣ በአንድ ወር ውስጥ ከ5 ሚሊዮን በላይ ኦሮሞች ከኮሮና ይነደፋሉ፤ ይህ በኤፒዲሞሎጂ ሞዴል መሰረት !

Horus
Senior Member+
Posts: 30829
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: 98% ለለቅሶ የወጣው ቄሮ የፊት ማስክ የለውም፤ ከነዚህ ስንት ሺ በኮሮና ሲያልቅ ያሳዝናል !! ኦሮሞን በኮሮና ለመጨረስ የተደረገ ይሆን? እስከ 5 ሚሊዮን እንደ ሚነደፍ ይገመታል ።

Post by Horus » 14 Jul 2020, 01:33

ሳይንስ አይሳሳትም ፤ ልክ የዛሬ 13 ቀን ያምቦ ቄሮ አለማስክ ሲታመስ የኦሮሞ ሕዝብ በኮሮና ያልቃል ቢዬ ነበር ። ባለጌ ቀንቆሮ ዎያኔና መደዴ ቄሮ ሰደቡህን። ልክ በ2ት ሳምንቱ ልክ ሳይንሱ እንደ ሚለው ዛሬ በአንድ ቀን 11 ሰዎች ሞቱ ፣የአንድ ቀን ከፍተኛው ቁጥር ይህ ደሞ ገና ገና መላ ኦሮሞን ሃረርጌን፣ አርሲን፣ ከዝዋይ እስከ ሻሸመኔ እስከ ጂማ ብዙ ብዙ ኦሮሞ ሽማግሎች ይሞታሉ፣ ያውም ስይመረመሩ ።

በጂማ አንድ የዶሎሎ ባለ 3 ኮከብ ሆቴል ለማንደድ ከ1000 በላይ ቄሮ አለፖሊስ ጣልቃ ገብነት ከጠዋቱ 2 ሰአት እስከ ቀኑ 8 ሰአት አለ ሽፋን ፎሌ እየዘፈኑ አገሩን ሲያነዱ ነበር ።
ለግዜው ይህም መሰለ የእንሰሳ ባህሪ እንኳን ወደ ጎን ብናደርግ እነዚያ 1000 ቄሮ ቢያንስ 1000 ሽማግሎች ጋር ኮንታክት ያደርጋሉ። ይህን መሰሉ ድንቁርና ውጤቱ የሀው መታየት ጀመረ ።

አገር ሲነድ ሕዝብ ሲታረድ ቆመው ይደሰቱ የነብሩ የቀበሌ ፖሊሶች አሁን ወላጆቻቸውን በኮሮና ይቀብራሉ ። ለሁሉም እግዚአብሄእ አለው ። ሁሉን እዳውን ይከፍላል ።

Selam/
Senior Member
Posts: 11770
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: 98% ለለቅሶ የወጣው ቄሮ የፊት ማስክ የለውም፤ ከነዚህ ስንት ሺ በኮሮና ሲያልቅ ያሳዝናል !! ኦሮሞን በኮሮና ለመጨረስ የተደረገ ይሆን? እስከ 5 ሚሊዮን እንደ ሚነደፍ ይገመታል ።

Post by Selam/ » 14 Jul 2020, 05:49

ትክክል! ሳይንስ አልተሳሳተም፣ ፈጣሪም አይሳሳትም።
Horus wrote:
14 Jul 2020, 01:33
ሳይንስ አይሳሳትም ፤ ልክ የዛሬ 13 ቀን ያምቦ ቄሮ አለማስክ ሲታመስ የኦሮሞ ሕዝብ በኮሮና ያልቃል ቢዬ ነበር ። ባለጌ ቀንቆሮ ዎያኔና መደዴ ቄሮ ሰደቡህን። ልክ በ2ት ሳምንቱ ልክ ሳይንሱ እንደ ሚለው ዛሬ በአንድ ቀን 11 ሰዎች ሞቱ ፣የአንድ ቀን ከፍተኛው ቁጥር ይህ ደሞ ገና ገና መላ ኦሮሞን ሃረርጌን፣ አርሲን፣ ከዝዋይ እስከ ሻሸመኔ እስከ ጂማ ብዙ ብዙ ኦሮሞ ሽማግሎች ይሞታሉ፣ ያውም ስይመረመሩ ።

በጂማ አንድ የዶሎሎ ባለ 3 ኮከብ ሆቴል ለማንደድ ከ1000 በላይ ቄሮ አለፖሊስ ጣልቃ ገብነት ከጠዋቱ 2 ሰአት እስከ ቀኑ 8 ሰአት አለ ሽፋን ፎሌ እየዘፈኑ አገሩን ሲያነዱ ነበር ።
ለግዜው ይህም መሰለ የእንሰሳ ባህሪ እንኳን ወደ ጎን ብናደርግ እነዚያ 1000 ቄሮ ቢያንስ 1000 ሽማግሎች ጋር ኮንታክት ያደርጋሉ። ይህን መሰሉ ድንቁርና ውጤቱ የሀው መታየት ጀመረ ።

አገር ሲነድ ሕዝብ ሲታረድ ቆመው ይደሰቱ የነብሩ የቀበሌ ፖሊሶች አሁን ወላጆቻቸውን በኮሮና ይቀብራሉ ። ለሁሉም እግዚአብሄእ አለው ። ሁሉን እዳውን ይከፍላል ።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: 98% ለለቅሶ የወጣው ቄሮ የፊት ማስክ የለውም፤ ከነዚህ ስንት ሺ በኮሮና ሲያልቅ ያሳዝናል !! ኦሮሞን በኮሮና ለመጨረስ የተደረገ ይሆን? እስከ 5 ሚሊዮን እንደ ሚነደፍ ይገመታል ።

Post by Ethoash » 14 Jul 2020, 07:01

Horus wrote:
30 Jun 2020, 14:53
ትልቁ የኦሮሞ ክልል የጤና ቀውስ በኮሮና የሚመጣው ከ15 ቀን በሁላ ነው።
ካልመጣስ አንተ ሐላፊነት ትወስዳለህ ወይ ። ለዚህ ሐገር ለማስፈራራትና የኦሮሞን ብሶት ለማኮላሽት ያረግህወን ጥረት በምን ሐሳብ ታወራርዳለህ። ዝም ብሎ ያለሐላፊነት ከ፩፭ ቀን በኋላ ፭ ሚሊዬን ኦሮሞ ይሞታል ማለት እኮ ቤቱን ማቃጠሉን ቀጥሉበት እናንተ መሞታቹሁ አይቀርም ማለት ነው። ምን አይነት ድ ድብና ነው
Horus wrote:
30 Jun 2020, 02:51
እንኳንስ ሆስፒታል አልባዋ ኢትዮጵያ ታላቁ አመሪካ በኮሮና ተሸንፏል ። ግዜ ብዙ ያሳየናል ።
አንደኛ ኢትዬዽያ ከአሜሪካ አታወዳድራት ፤ ኢትዬዽያኖች ብዙ ግዜ በቮይረስ በመጠቃት ትልቅ የተፈጥሮ መክላከሊያ አዳብረዋል። ለምሳሌ ልጅህን ይዘህ ኢትዬዽያ ብት ሄድና የቧንቧ ውሃ ብታጠጣው በበሽታ ይጠቃል ግን ባለቄየዎቹ ምንም ሳይመስላቸው የቧንቧ ውሃ ይጠጡታል ምክን ያቱም ባለቄየዎቹ ውሃውን ባክቴሪያ ተለማምደውታል ማለት ነው። ስለዚህ ዝም ብለህ ኮሮና ፩፱ ኢትዬዽያንን ያጠቃል የምትል ከሆነ ደደብ ነህ አሜሪካ ከ፻ ሺህ ሕዝብ በላይ ሲሞት ኢትዬዽያ ውስጥ ፩፪፰ ባንተው መረጃ መስረት ሞቶዋል ማለት ምን ማለት ነው ። ኢትዬዽያኖች የበለጠ መከላከሊያ አላቸው ማለት ነው። አላህ ይጠብቃቸዋል ። አንተ ያንተን እግዛብሔርን እንዲጨርሳቸው ብትጠራም ። አላህ ጠብቆዋቸዋል። እርምህን አውጣ።
Horus wrote:
30 Jun 2020, 03:12
በዚህ የሃጫሉ ግድያ ተቃውሞ ላይ በመላ ኦሮሞ ሰልፍ ከተደረገ፣ በአንድ ወር ውስጥ ከ5 ሚሊዮን በላይ ኦሮሞች ከኮሮና ይነደፋሉ፤ ይህ በኤፒዲሞሎጂ ሞዴል መሰረት !

፤አንተ ደደብ አሜሪካኖች እንኳን ማስክ አላረጉም ፣ የትኛው ይበልጣል የአንድ ጥቁር ነብስ ያለ አግባባ ስትቀፅፍ ቤታቹሁ ተቀመጡ ነው ወይ። በዚያች ቅፅበት አገር ፈርሶዋል ፣ ሕግ ፈርሶዋል አንተ ደደብ ስለማስክ ታወራለህ መኖርህ አለመኖርህ እኮ አልታወቀም ጦርነት ውስጥ ነው ስው ያለው ። እንዴት አርጎ ነው ፭ ሚሊዬን ሕዝብን ነድት ህ ቤታቸው የምታስገባው ። ኮሮላ ፩፱ ባንተ ሒስብ ፩፪፰ ሰው ከገደለ ስንቱን ገድለህ ነው ቤታቸው የምታስገባው። ወንድሜ ቢገባህ ጦርነት ላይ ነህ ያለህው። ብልጥ ከሆንክ መሪያቸው ለቀህ አቀዝቅዛቸው። የስድብ ስድብ መሪያቸውን በቀኑ ቀን ታስርባቸዋለህ እንዴ። አዎ ጁሐር አጥፍቶዋል ሬሳውን ከነካ ግን በግስፃ ምህረት አርገህለት ይህ ሁሉ ንብረትና የስው ደም ባልፈሰስ ነበር።
Horus wrote:
30 Jun 2020, 03:30
ኢትዮጵያ በዘረኛ መሃይሞች የምሰቃይ አገር !! ባሜሪካ ይህ ይደርጋል

https://www.yahoo.com/sports/four-forme ... 46081.html

Barack Obama
@BarackObama
Today I’m tipping my hat to all the giants in the Negro Leagues,
ይህ ነው ከደደብነት በላይ ያለው ደደብነት ። እሺ ኦባማ ኮፍያውን ዝቅ አርጎ የኔግሮችን ሊግ አስታውስ ምስጋናውንና አድናቆቱን ስጥ። እና ምን ይጠበስ ። እኔ ትምህርት ቤት ተባብረው የሚስሩ። እኔ የመስለኝ ተባብረው ኮሚኒቲ ቤት የሚስሩ መስሎኝ ነበር እነዚህ አራት አሜጎ ። ኮፊያቸውን ብቻ ዝቅ በማረግ ተገላገሉ ። ቅሌታም ሆረር ደግሞ ነጭ የተራመደበትን መሬት ስለሚያመልክ እዚህ አምጥቶ መለጠፉ።

የሆረር ድፍረቱ ደግሞ ኢትዬዽያ ዘረኛ አርጎ መስሉ ። አሜሪካን ዘረኝኛ አልባ አርጎ መሳሉ። ይህ የቤት ኔግሮ በአንድ ጥፊ ነበር ቦታሽ የምትመልሽው ። ምን አለበለኝ ማንም ያንተን ቦታ ስለማይፈልግ ነው ዘበኝነት ህን መብት ህ ያረጉልህ ። ግን ትንሽ ልጠራራ በል የዛን ግዜ ነው ዘረኝነታቸውን ይምታየው አሁንም ባሪያቸው ነህ አገልጋይ አሽከራቸው ነህ ምን ብለው ያስከፉህ ወዴ ብርቄ እያሉ እንደሽንኮራ አገዳ መጠው ይጡሉሀል።

ካንተ ለአጫም መልክት ብዙን ልዘረዝርበት ፈልጌ ነበር ግን አንተ ገገማ ስለሆንክ ። በስድብና በማይሆን ንጝግር የተመጠነውን ምጥን አሳቤን ለማረሳሳት ትሞክራለህ እንጂ ትምህርት ልታገኝበት አትሞክርም ። እህያን ምን ማር ይጥማታል ። ለአንተ ደግሞ ምን እወቀት ይጥምሀል።

Horus
Senior Member+
Posts: 30829
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: 98% ለለቅሶ የወጣው ቄሮ የፊት ማስክ የለውም፤ ከነዚህ ስንት ሺ በኮሮና ሲያልቅ ያሳዝናል !! ኦሮሞን በኮሮና ለመጨረስ የተደረገ ይሆን? እስከ 5 ሚሊዮን እንደ ሚነደፍ ይገመታል ።

Post by Horus » 15 Jul 2020, 02:20

ኢቶአሽ

አንተ ቆርቆሮ ለቃሚ ዎያኔ በቃኮ እናንተ የተሸናፊ የወደቀ ቆሻሻ ተምሳሌት ነህ ። ሰካራም !!

Selam/
Senior Member
Posts: 11770
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: 98% ለለቅሶ የወጣው ቄሮ የፊት ማስክ የለውም፤ ከነዚህ ስንት ሺ በኮሮና ሲያልቅ ያሳዝናል !! ኦሮሞን በኮሮና ለመጨረስ የተደረገ ይሆን? እስከ 5 ሚሊዮን እንደ ሚነደፍ ይገመታል ።

Post by Selam/ » 15 Jul 2020, 05:33

Kichamam Woyane - You sound too high or very low. Lately, all TPLF rats have become very erratic, either intoxicated off Siwa or drunk by the thought of their inevitable drowning.

Jeez! What was all that blabbering about? I wouldn’t be surprised by your broken English but I am kinda surprised by your scattered use of the Heavenly. You destroyed it. Next time, dislodge the bird from your head before you scribble nonsense.

You idiot, who told you that “Corola” wouldn’t affect Ethiopians? Tedros Adhanom or a Mekelle exorcist? qqqqqqq. Demented asshoole, why don’t you be part of the “Oromo Lives Matter” protest and get infected instead of portraying them as immune to the pandemic? It is this kind of retarded Woyane mentality that contaminated part of rural Tigray a decade ago and caused an outbreak of Liver disease and swollen abdomen all over the region. Be my guest, swallow mercury and see if your tropical immune system comes to your rescue. KIFU!

Ethoash wrote:
14 Jul 2020, 07:01
Horus wrote:
30 Jun 2020, 14:53
ትልቁ የኦሮሞ ክልል የጤና ቀውስ በኮሮና የሚመጣው ከ15 ቀን በሁላ ነው።
ካልመጣስ አንተ ሐላፊነት ትወስዳለህ ወይ ። ለዚህ ሐገር ለማስፈራራትና የኦሮሞን ብሶት ለማኮላሽት ያረግህወን ጥረት በምን ሐሳብ ታወራርዳለህ። ዝም ብሎ ያለሐላፊነት ከ፩፭ ቀን በኋላ ፭ ሚሊዬን ኦሮሞ ይሞታል ማለት እኮ ቤቱን ማቃጠሉን ቀጥሉበት እናንተ መሞታቹሁ አይቀርም ማለት ነው። ምን አይነት ድ ድብና ነው
Horus wrote:
30 Jun 2020, 02:51
እንኳንስ ሆስፒታል አልባዋ ኢትዮጵያ ታላቁ አመሪካ በኮሮና ተሸንፏል ። ግዜ ብዙ ያሳየናል ።
አንደኛ ኢትዬዽያ ከአሜሪካ አታወዳድራት ፤ ኢትዬዽያኖች ብዙ ግዜ በቮይረስ በመጠቃት ትልቅ የተፈጥሮ መክላከሊያ አዳብረዋል። ለምሳሌ ልጅህን ይዘህ ኢትዬዽያ ብት ሄድና የቧንቧ ውሃ ብታጠጣው በበሽታ ይጠቃል ግን ባለቄየዎቹ ምንም ሳይመስላቸው የቧንቧ ውሃ ይጠጡታል ምክን ያቱም ባለቄየዎቹ ውሃውን ባክቴሪያ ተለማምደውታል ማለት ነው። ስለዚህ ዝም ብለህ ኮሮና ፩፱ ኢትዬዽያንን ያጠቃል የምትል ከሆነ ደደብ ነህ አሜሪካ ከ፻ ሺህ ሕዝብ በላይ ሲሞት ኢትዬዽያ ውስጥ ፩፪፰ ባንተው መረጃ መስረት ሞቶዋል ማለት ምን ማለት ነው ። ኢትዬዽያኖች የበለጠ መከላከሊያ አላቸው ማለት ነው። አላህ ይጠብቃቸዋል ። አንተ ያንተን እግዛብሔርን እንዲጨርሳቸው ብትጠራም ። አላህ ጠብቆዋቸዋል። እርምህን አውጣ።
Horus wrote:
30 Jun 2020, 03:12
በዚህ የሃጫሉ ግድያ ተቃውሞ ላይ በመላ ኦሮሞ ሰልፍ ከተደረገ፣ በአንድ ወር ውስጥ ከ5 ሚሊዮን በላይ ኦሮሞች ከኮሮና ይነደፋሉ፤ ይህ በኤፒዲሞሎጂ ሞዴል መሰረት !

፤አንተ ደደብ አሜሪካኖች እንኳን ማስክ አላረጉም ፣ የትኛው ይበልጣል የአንድ ጥቁር ነብስ ያለ አግባባ ስትቀፅፍ ቤታቹሁ ተቀመጡ ነው ወይ። በዚያች ቅፅበት አገር ፈርሶዋል ፣ ሕግ ፈርሶዋል አንተ ደደብ ስለማስክ ታወራለህ መኖርህ አለመኖርህ እኮ አልታወቀም ጦርነት ውስጥ ነው ስው ያለው ። እንዴት አርጎ ነው ፭ ሚሊዬን ሕዝብን ነድት ህ ቤታቸው የምታስገባው ። ኮሮላ ፩፱ ባንተ ሒስብ ፩፪፰ ሰው ከገደለ ስንቱን ገድለህ ነው ቤታቸው የምታስገባው። ወንድሜ ቢገባህ ጦርነት ላይ ነህ ያለህው። ብልጥ ከሆንክ መሪያቸው ለቀህ አቀዝቅዛቸው። የስድብ ስድብ መሪያቸውን በቀኑ ቀን ታስርባቸዋለህ እንዴ። አዎ ጁሐር አጥፍቶዋል ሬሳውን ከነካ ግን በግስፃ ምህረት አርገህለት ይህ ሁሉ ንብረትና የስው ደም ባልፈሰስ ነበር።
Horus wrote:
30 Jun 2020, 03:30
ኢትዮጵያ በዘረኛ መሃይሞች የምሰቃይ አገር !! ባሜሪካ ይህ ይደርጋል

https://www.yahoo.com/sports/four-forme ... 46081.html

Barack Obama
@BarackObama
Today I’m tipping my hat to all the giants in the Negro Leagues,
ይህ ነው ከደደብነት በላይ ያለው ደደብነት ። እሺ ኦባማ ኮፍያውን ዝቅ አርጎ የኔግሮችን ሊግ አስታውስ ምስጋናውንና አድናቆቱን ስጥ። እና ምን ይጠበስ ። እኔ ትምህርት ቤት ተባብረው የሚስሩ። እኔ የመስለኝ ተባብረው ኮሚኒቲ ቤት የሚስሩ መስሎኝ ነበር እነዚህ አራት አሜጎ ። ኮፊያቸውን ብቻ ዝቅ በማረግ ተገላገሉ ። ቅሌታም ሆረር ደግሞ ነጭ የተራመደበትን መሬት ስለሚያመልክ እዚህ አምጥቶ መለጠፉ።

የሆረር ድፍረቱ ደግሞ ኢትዬዽያ ዘረኛ አርጎ መስሉ ። አሜሪካን ዘረኝኛ አልባ አርጎ መሳሉ። ይህ የቤት ኔግሮ በአንድ ጥፊ ነበር ቦታሽ የምትመልሽው ። ምን አለበለኝ ማንም ያንተን ቦታ ስለማይፈልግ ነው ዘበኝነት ህን መብት ህ ያረጉልህ ። ግን ትንሽ ልጠራራ በል የዛን ግዜ ነው ዘረኝነታቸውን ይምታየው አሁንም ባሪያቸው ነህ አገልጋይ አሽከራቸው ነህ ምን ብለው ያስከፉህ ወዴ ብርቄ እያሉ እንደሽንኮራ አገዳ መጠው ይጡሉሀል።

ካንተ ለአጫም መልክት ብዙን ልዘረዝርበት ፈልጌ ነበር ግን አንተ ገገማ ስለሆንክ ። በስድብና በማይሆን ንጝግር የተመጠነውን ምጥን አሳቤን ለማረሳሳት ትሞክራለህ እንጂ ትምህርት ልታገኝበት አትሞክርም ። እህያን ምን ማር ይጥማታል ። ለአንተ ደግሞ ምን እወቀት ይጥምሀል።
Last edited by Selam/ on 15 Jul 2020, 12:45, edited 3 times in total.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: 98% ለለቅሶ የወጣው ቄሮ የፊት ማስክ የለውም፤ ከነዚህ ስንት ሺ በኮሮና ሲያልቅ ያሳዝናል !! ኦሮሞን በኮሮና ለመጨረስ የተደረገ ይሆን? እስከ 5 ሚሊዮን እንደ ሚነደፍ ይገመታል ።

Post by Ethoash » 15 Jul 2020, 07:30

Horus wrote:
15 Jul 2020, 02:20
ኢቶአሽ

አንተ ቆርቆሮ ለቃሚ ዎያኔ በቃኮ እናንተ የተሸናፊ የወደቀ ቆሻሻ ተምሳሌት ነህ ። ሰካራም !!
ሆረር
ብየሀለሁ። አዋ አምስት ሚሊዬን ኦሮሞ ይሞታል በአስራምስት ቀን ።። ምነው አምስት ሚሊዬን ብቻ እነሱ ሄደው እናትና አባታቸውን ይበክላሉ አላልክም እንዴ ምነው አምስት ሚሊዬን ብለህ ዘላበድክ ምን ለአህያ እወቀት ያምራታል

ስላም
You idiot, who told you that “Corola” wouldn’t affect Ethiopians? Tedros Adhanom or a Mekelle exorcist? qqqqqqq. Demented asshoole, why don’t you be part of the “Oromo Lives Matter” protest and get infected instead of portraying them as immune to the pandemic.
አንተ ደደብ የፃፍኩትን በጣም ደህና አርገህ አንብበው ። ያልኩት ኢትዬዽያኖች የተፈጥሮ መከላከያ አላቸው መቶ% ሁሉም ኢትዬዽያኖች ከዚህ በሽታ ይከላከላሉ ማለት አይደለም ፩% ይህንን መከላከያ ላይኖረው ይችላል።

ለምሳሌ ጋምቤላ ብትሄድ የጋምቤላ ስዎች የወባ መከላከያ መድሐኒት ባይወስዱም ከአዲስአበባ ከመጣው ስው ጋራ ሲወዳደሩ በጣም ትልቅ የወባ የተፈጥሮ መከላከያ አላቸው ይህም ቢባል መቶ % ነው ማለት አይደለም።

Selam/
Senior Member
Posts: 11770
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: 98% ለለቅሶ የወጣው ቄሮ የፊት ማስክ የለውም፤ ከነዚህ ስንት ሺ በኮሮና ሲያልቅ ያሳዝናል !! ኦሮሞን በኮሮና ለመጨረስ የተደረገ ይሆን? እስከ 5 ሚሊዮን እንደ ሚነደፍ ይገመታል ።

Post by Selam/ » 15 Jul 2020, 13:01

Kichamam Woyane - You always mix up stuff. Mr Ashtrump, what has malaria anything to do with COVID-19 or Oromo protesters with people of Gambella? Take Chloroquine next time when you visit Jawar and Bekele in prison or sniff GiGI Kiya’s bottom. Then drink a cup of water from the Gog ponds in Gambella and see if you can survive guinea-worm infection. You’re the dumbest TPLF rat on this forum. KIFU!
Ethoash wrote:
15 Jul 2020, 07:30
Horus wrote:
15 Jul 2020, 02:20
ኢቶአሽ

አንተ ቆርቆሮ ለቃሚ ዎያኔ በቃኮ እናንተ የተሸናፊ የወደቀ ቆሻሻ ተምሳሌት ነህ ። ሰካራም !!
ሆረር
ብየሀለሁ። አዋ አምስት ሚሊዬን ኦሮሞ ይሞታል በአስራምስት ቀን ።። ምነው አምስት ሚሊዬን ብቻ እነሱ ሄደው እናትና አባታቸውን ይበክላሉ አላልክም እንዴ ምነው አምስት ሚሊዬን ብለህ ዘላበድክ ምን ለአህያ እወቀት ያምራታል

ስላም
You idiot, who told you that “Corola” wouldn’t affect Ethiopians? Tedros Adhanom or a Mekelle exorcist? qqqqqqq. Demented asshoole, why don’t you be part of the “Oromo Lives Matter” protest and get infected instead of portraying them as immune to the pandemic.
አንተ ደደብ የፃፍኩትን በጣም ደህና አርገህ አንብበው ። ያልኩት ኢትዬዽያኖች የተፈጥሮ መከላከያ አላቸው መቶ% ሁሉም ኢትዬዽያኖች ከዚህ በሽታ ይከላከላሉ ማለት አይደለም ፩% ይህንን መከላከያ ላይኖረው ይችላል።

ለምሳሌ ጋምቤላ ብትሄድ የጋምቤላ ስዎች የወባ መከላከያ መድሐኒት ባይወስዱም ከአዲስአበባ ከመጣው ስው ጋራ ሲወዳደሩ በጣም ትልቅ የወባ የተፈጥሮ መከላከያ አላቸው ይህም ቢባል መቶ % ነው ማለት አይደለም።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: 98% ለለቅሶ የወጣው ቄሮ የፊት ማስክ የለውም፤ ከነዚህ ስንት ሺ በኮሮና ሲያልቅ ያሳዝናል !! ኦሮሞን በኮሮና ለመጨረስ የተደረገ ይሆን? እስከ 5 ሚሊዮን እንደ ሚነደፍ ይገመታል ።

Post by Ethoash » 16 Jul 2020, 06:43

sELAM donkey this is my last communication with u .. u r to low for me to engaged with me... what a waste..

Herd immunity and COVID-19 (coronavirus): What you need to know
Understand what's known about herd immunity and what it means for coronavirus disease 2019 (COVID-19).

Curious as to whether herd immunity against the coronavirus disease 2019 (COVID-19) might slow the spread of the disease? Understand how herd immunity works and what experts are saying about its potential impact on the COVID-19 pandemic.

Why is herd immunity important?
Herd immunity occurs when a large portion of a community (the herd) becomes immune to a disease, making the spread of disease from person to person unlikely. As a result, the whole community becomes protected — not just those who are immune.

Often, a percentage of the population must be capable of getting a disease in order for it to spread. This is called a threshold proportion. If the proportion of the population that is immune to the disease is greater than this threshold, the spread of the disease will decline. This is known as the herd immunity threshold.

What percentage of a community needs to be immune in order to achieve herd immunity? It varies from disease to disease. The more contagious a disease is, the greater the proportion of the population that needs to be immune to the disease to stop its spread. For example, the measles is a highly contagious illness. It's estimated that 94% of the population must be immune to interrupt the chain of transmission.

Post Reply