Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

MatiT
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

Re: ኢትዮ 360 በህውአት ተገዝቶ ሲስነጠቅ ታማኝ ሲቀር ተወልደ ሲቀላቀል፣አሁን ደግሞ ምናላቸው በህውአት በግብፅ ገንዘብ ተገዝቼ አገሬን አላወድምም ብሎ ጥሎ ሲወጣ የባለቤቱ ሁኔታ አልታወቀ

Post by MatiT » 29 Jun 2020, 15:12

ጋዜጠኛ ምናላቸው ለሚዲያ ባለሙያዎች ትልቅ መልእክት አስተላልፏል
==================================================
በወገን ሀብት ተቋቁሞ ወገን ላይ የእርስ በርስ መገዳደል እንዲፈጠር የሚያሴሩ የሚዲያ ባለሙያዎች ጊዜያቸውን ፍንጥቅ ብሎ ስገለጥላቸው በራሳቸው ጊዜ ህዝብን ይቅርታ ለምነው ከድርግታቸው ይቆጠባሉ። የ360 ሬድዮ ጋዜጠኛ ምናላቸው ስማቸው ባልደረባ ያደረገው ይሄንኑ ነው። ሚዲያዎች ህዝብን የማቀራረብ እና ፍቅርን የሀገር አንድነት መስበክ ሲገባቸው ሀገር የማፍረስ እና ለቀኝ ግዛት ሁኔታን ማመቻቸት ውድቀቱ ከሀገርም፣ ከወገንና ከህሊናም ነው። ሌሎች የኢትዮ 360 ሚዲያ አባላት ከጥላቻ ስብከታቸው ቢመለሱ መልካም ነው!

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ኢትዮ 360 በህውአት ተገዝቶ ሲስነጠቅ ታማኝ ሲቀር ተወልደ ሲቀላቀል፣አሁን ደግሞ ምናላቸው በህውአት በግብፅ ገንዘብ ተገዝቼ አገሬን አላወድምም ብሎ ጥሎ ሲወጣ የባለቤቱ ሁኔታ አልታወቀ

Post by AbebeB » 29 Jun 2020, 15:31

MatiT wrote:
29 Jun 2020, 15:12
ጋዜጠኛ ምናላቸው ለሚዲያ ባለሙያዎች ትልቅ መልእክት አስተላልፏል
==================================================
በወገን ሀብት ተቋቁሞ ወገን ላይ የእርስ በርስ መገዳደል እንዲፈጠር የሚያሴሩ የሚዲያ ባለሙያዎች ጊዜያቸውን ፍንጥቅ ብሎ ስገለጥላቸው በራሳቸው ጊዜ ህዝብን ይቅርታ ለምነው ከድርግታቸው ይቆጠባሉ። የ360 ሬድዮ ጋዜጠኛ ምናላቸው ስማቸው ባልደረባ ያደረገው ይሄንኑ ነው። ሚዲያዎች ህዝብን የማቀራረብ እና ፍቅርን የሀገር አንድነት መስበክ ሲገባቸው ሀገር የማፍረስ እና ለቀኝ ግዛት ሁኔታን ማመቻቸት ውድቀቱ ከሀገርም፣ ከወገንና ከህሊናም ነው። ሌሎች የኢትዮ 360 ሚዲያ አባላት ከጥላቻ ስብከታቸው ቢመለሱ መልካም ነው!
MatiT,

እርሷ እኮ ባሉዋን ጥላ ከEthio 360 ጋር ነኝ አለች፡፡
ኤርሚያስ ሳይወሽማት እንዳልቀረ አስባለሁ፡፡ ኤርሚያስና ምናላቸው ብዙ ጊዜ የማይጣጣሙበት አንዱ ምክንያትም ይህ ሊሆን እንደሚችል ውስጥ አዋቂዎችም ያወሩ ነበርና፡፡

Post Reply